ግንባርህን መሬት ላይ አድርገህ ተናንሰህ ልዕቅናዉን የምታዉጅለት ጌታህ ዛሬ ባይሆን እንኳን በእርግጠኝነት ነገ ቀና ያደርግሃል። እንታገስ🙌
🔥9👏1
ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
አል -ሙጂብ
🤝5🫡4
May be not today
May be not tomorrow
May be not after tomorrow
But inshallah one day✨👐
May be not tomorrow
May be not after tomorrow
But inshallah one day✨👐
በ አላህ ተስፋ አይቆረጥም አንድ ቀን ያሰብነውን እናገኛለን👌
🥰5👏3
በሰዎች ዉለታ ላለመታሰር
በነሱ አደራ ላለመቆም
የማደርገዉ ጥረት ከቤተሰብ ክልል ሊያልፍ አልቻለም
በነሱ ዉለታ ብቻ አይደለም ግዴታ ዉስጥ መታቀብ ራሱን የቻለ ትልቅ ሀጃ ነዉ
የራስ ማንነት ከነሱ ድርጊት ማነስ
ሌላ ከኛ የተሻለ ፍጡርን ለድርጊታቸዉ መመኘት
አልገባም አልተገባሁም ብሎ ማመን በራሱ ለሀላፊነት መብቃቃት ነዉ
በነሱ አደራ ላለመቆም
የማደርገዉ ጥረት ከቤተሰብ ክልል ሊያልፍ አልቻለም
በነሱ ዉለታ ብቻ አይደለም ግዴታ ዉስጥ መታቀብ ራሱን የቻለ ትልቅ ሀጃ ነዉ
የራስ ማንነት ከነሱ ድርጊት ማነስ
ሌላ ከኛ የተሻለ ፍጡርን ለድርጊታቸዉ መመኘት
አልገባም አልተገባሁም ብሎ ማመን በራሱ ለሀላፊነት መብቃቃት ነዉ
ብቻ ርዝቃችንን አስፉፍቶ
እነሱን ምናቀማጥልበት በሩን ይገርብብልን🙏
🙏6🔥3
አንዳንዴ መሰማት ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
ካለምንም ክስ ካለምንም ወቀሳ
ካለምንም ምክር
ጆሮ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
እናዉቀዎለን ያለንበትን ሁኔታ
የሰጠምንበት ነገር ይታወቀናል
ጣጣዉን ዉጤቱን እንረዳለን
በሂደት ሳናስበዉ ነዉ እዚህ ሁኔታ ዉስጥ የወደቅነዉ
ያለንበት ነገር አያኮራም ከድካም ለመዉጣት መንገድ እየፈለግን ነዉ
ከራስ ላለመሸሽ እየተጋፈጥን ነዉ
ዝም ብላዉ ሳይፈርዱብን ሳይታበዩ ሳይራቀቁ ሳይሰለቹ ገምቼ ነበር ብዬ ነበር ሳይሉ ዝም ብሎ መሰማትን እንሻለን
መሰማት እገዛ ነዉ አንገት እየነቀነቁ ቀልብ ሰጥተዉ ገብቶኛል፣አሃ፣ይገርማል፣ያሳዝናል አይነት ፊት እያሳዩ መሰማት ቢያንስ ቢያንስ ኡፍታን ይጭራል ከተስፋ መቁረጥ ያንሸራትታል
በድጋሚ ተመልሰናል🫶
ካለምንም ክስ ካለምንም ወቀሳ
ካለምንም ምክር
ጆሮ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
እናዉቀዎለን ያለንበትን ሁኔታ
የሰጠምንበት ነገር ይታወቀናል
ጣጣዉን ዉጤቱን እንረዳለን
በሂደት ሳናስበዉ ነዉ እዚህ ሁኔታ ዉስጥ የወደቅነዉ
ያለንበት ነገር አያኮራም ከድካም ለመዉጣት መንገድ እየፈለግን ነዉ
ከራስ ላለመሸሽ እየተጋፈጥን ነዉ
ዝም ብላዉ ሳይፈርዱብን ሳይታበዩ ሳይራቀቁ ሳይሰለቹ ገምቼ ነበር ብዬ ነበር ሳይሉ ዝም ብሎ መሰማትን እንሻለን
መሰማት እገዛ ነዉ አንገት እየነቀነቁ ቀልብ ሰጥተዉ ገብቶኛል፣አሃ፣ይገርማል፣ያሳዝናል አይነት ፊት እያሳዩ መሰማት ቢያንስ ቢያንስ ኡፍታን ይጭራል ከተስፋ መቁረጥ ያንሸራትታል
እንዲህ ተሰምቷቹ አያዉቅም
🥰6💯6
አላህ በቂዬ ነዉ
ልቤን ብታደክሟት
በሱ ጉያ አርፋለዉ
በብቸኝነት ብትቀጡኝ
ወደሱ እሸሻለዉ
በነገሮች ላይ ብትፈርዱብኝ
በአላህ ጥላ ስር እደበቃለዉ
በዉዴታቹ ባልከበብ ወደናንተ ባታስጠጉኝ
ለኔ አላህ በቂዬ ነዉ
አላህን አጥቼ እናንተን ከማገኝ
ሺ ጊዜ ልጣና የእሱ ብቻ ልሁን
ልቤን ብታደክሟት
በሱ ጉያ አርፋለዉ
በብቸኝነት ብትቀጡኝ
ወደሱ እሸሻለዉ
በነገሮች ላይ ብትፈርዱብኝ
በአላህ ጥላ ስር እደበቃለዉ
በዉዴታቹ ባልከበብ ወደናንተ ባታስጠጉኝ
ለኔ አላህ በቂዬ ነዉ
አላህን አጥቼ እናንተን ከማገኝ
ሺ ጊዜ ልጣና የእሱ ብቻ ልሁን
የልቤ ጠጋኝ ❤️🩹
💘3❤🔥2
ሷሊሆችን ሷሊህ ያስባላቸዉ... ወንጀል አለመስራታቸዉ ሳይሆን
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ መመለሳቸዉ ነዉ።✨
نقل
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ መመለሳቸዉ ነዉ።✨
👏4❤🔥2💯1
✍
የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌።
ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌።
ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
👏5
መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።
እንጂ እ'ማ ፦
እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር
እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።
እንጂ እ'ማ ፦
እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር
እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
👏4🔥1
➣ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።✍️
❤🔥4🔥1
በድካም ዉስጥ ሆኖ ለነገ መንደፋደፍ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ
የድካም እረፍትን አትሽሹት
መድከም በራሱ ግማሽ ዉጤት ነዉ🤌
🔥5❤🔥2
ካልሆነ ስሁርን በቀዘቀዘ ሽሮ የታይፎይድ ተጠቂ እንዳትሆን
😁8😭2
የትኛው ህመም እንዳስለቀሳቹ አትንገሯቸው ከጠየቋችሁ ግን አላህ የውስጥ አዋቂ ነው በሏቸው 🤌
🔥3❤🔥2