ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አቦ ሀጃዎቻችን ጥርግርግ ብለዉ ሚሳኩበት ፅድት ያለ ጁመኣ ይሁንልን🖤
🔥10❤‍🔥2
ጎደኝነት በጨለማ ጊዜ ብርሃን ይዞ መገኘት ብቻ አይደለም
በብርሃኑ ጊዜም ጨለማን ጠቋሚ ቢሆን እንጂ


ጎደኝነት አብሮ በመዎል ብዙ አመታትን አብሮ በማሳለፍ አይለካም

ይልቁንም በመራራቅ ዉስጥ ያለዉ የልብ ቅርበት
በመቀራረብ ዉስጥ የመራራቅን ናፍቆት የምትስብ ክልል ናት


እንዲህ አይነት ጎደኞቻችንን
አላህ ያቆይልን🫶
🔥9❤‍🔥3
Finally 🥳
100 subscribers 🫶
👏10🤗2
በንግግራቸዉ ዉስጥ ምቀኝነትን አጣሁባቸዉ
በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ
ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ


አንዳንድ ጊዜ አጠገባችን ተቀምጠዉ ያልጠቀሙንን
ብንተዎቸዉም አይጎዱንም👐
💯11👌4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በንግግራቸዉ ዉስጥ ምቀኝነትን አጣሁባቸዉ በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ አንዳንድ ጊዜ አጠገባችን ተቀምጠዉ ያልጠቀሙንን ብንተዎቸዉም አይጎዱንም👐»
ለሁሉም መልካም እንመኝ .. !!
የሌሎች ደስታ .. !! የኛን ደስታ አይነጥቅም ..
የሌሎች ሀብት .. !! የኛን ሪዝቅ አያጠብም ..
የሌሎች ጤና .. !! የኛን ጤና አያቃውስም..
ስኬታችንን ከሌሎች ውድቀት ጋ አናቆራኘው!
አላህ ቅን ልብ ይስጠን!
❤‍🔥10🔥2
ፋሚሊያንስ🫶

ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌
🤗6❤‍🔥3
አላህ አያረፍድም ። ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው፤ የዕቁብን እንዲሁ እንዳልተወው ፤ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው እኛላይም አያረፍድም አይጨክንም ።
እኛ ቸኩለን እንጂ እሱ ዘግይቶ አደለም

ትንሽ ብቻ እንታገስ ያጀምአ🙌
🔥6❤‍🔥4🥰1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ፋሚሊያንስ🫶 ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌»
ሴቶች ምን ብላችሁ ትመልሳላቹ 😊?
👏5🔥1
🔺መሆኑ ላንተ የተሻለ ቢሆን  .....  ይሆን ነበር.
↬መዘዉተሩ ላንተ የሚጠቅም ቢሆን .....ይዘወትር ይፀና ነበር.
↬መምጣቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......ይመጣ ነበር.
↬መቆየቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......አንተው ጋ ይቆይ ነበር.
↬ነገር ግን አልሆነም (አላህ ሁሉንም ነገር ያቃል እናንተ  አታውቁም ) ይለናል።
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
والله يعلم وانتم لا تعلمون😊
❤‍🔥6💯4🔥1
አንዳንዴ

የኔ ብላችሁ ከያዛችሁት እና አጠገባችሁ ካለው  ሰው ይልቅ  የማትቀራረቡት ሰው ለእናንተ ይበልጥ አዛኝ ሆኖ ይገኛል።🍃

     ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
እንደዚህ አጋጥሟቹ አያቅም??
😐6👌5🥰1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «🔺መሆኑ ላንተ የተሻለ ቢሆን  .....  ይሆን ነበር. ↬መዘዉተሩ ላንተ የሚጠቅም ቢሆን .....ይዘወትር ይፀና ነበር. ↬መምጣቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......ይመጣ ነበር. ↬መቆየቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......አንተው ጋ ይቆይ ነበር. ↬ነገር ግን አልሆነም (አላህ ሁሉንም ነገር ያቃል እናንተ  አታውቁም ) ይለናል። ሁሉም ነገር ለኸይር ነው والله يعلم وانتم لا تعلمون😊»
የጥሩ ቤት መሰረት ድንጋይ ሲሚንቶ ብሎኬት እምነበረድ.... ሳይሆን

ሷሊህ ሚስት ናት 🤌

አሏህ ሷሊህ ሚስት ከሰጠህ ቆርቆሮ በቆርቆሮ በሆነ ቤት ውስጥ እንኳ ቢሆን ዱንያ ላይ አሏህን እየታዘዝክ ጣፋጭ የፍቅር የትዳር ህይወት ትኖራለህ።
አኼራ ላይ ደግሞ በአሏህ ፈቃድ ከምትወዳት ሚስትህ አብረህ ጀነት ትገባለህ።

አላህ ለሁላቹም ሷሊህ ዘውጅን ይወፍቃቹ😊

    
❤‍🔥11🔥1
ከመተኛትህ በፊት ለፍቅረኛህ ቴክስት ልከህ ከምተኛ  ወደ አላህ ኢስቲግፋር እና ተውበት ልከህ ብተኛ ያዋጣሃል ። ያው አንዳንዴ በተኙበት እስወዲያኛው ማሸለብ አለና አላህ ይዘንልን🙌

Copied
👏7🔥3
ጁምአ የት ሰገዳቹ እንዴት ነበር ያጀመአ😊
🔥4👌4
الجهل عار عار
لا يحبه الا الحمار

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ወላሂ ኢልምን ሚያክል ነገር የለም ሁላችንም እንደየአቅማችን ኢልምን እንፈልግ ጅህልናን እንራቅ🙌
👌5🔥2
ሰዎች በተፈተኑበት ነገር ላይ ፈራጅ አንሁን። እኛ በአላህ ራህመት ምክንያት በዛ ፊትና ስላልወደቅን ብቻ ሌሎችን አንተች ምክንያቱም ሁላችንም የሆነች ምንፈተንባት ወንጀል አለች ወደፊትም አጋጣሚዎች ምን አይነት ጥፋት ላይ እንደሚጥሉን አናቅም።

አላህ ይጠብቀን
🔥9👏1🙏1
በብዙ በተዘጉ በሮች መሃል በደካማነቱ የሚፈተን የሚታገል ፍጡር አለ
ልክ ያ ነገር ሲያበቃ ተቆልፎ ነበርኮ ያልናቸዉ በሮች በርምጃዎቻችን ብቻ መከፈት ይጀምራሉ

ልክ ዙለይካ ያንን ጠንካራ በር በጋን አስቆልፋ ለነፍሷ ዩሱፍን አለይሂ ሰላም እንደጋበዘችዉ
ያቺ ሰአት በደካማነቱ ተፈተነ
አላህን ተማመነ የጋኑን ቁልፍ በልቡ ላይ ባለችዉ እምነት ገር አደረገለት
ፈተናዉም አበቃ


ተመልሰናል🙂
👏5❤‍🔥3🔥3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በብዙ በተዘጉ በሮች መሃል በደካማነቱ የሚፈተን የሚታገል ፍጡር አለ ልክ ያ ነገር ሲያበቃ ተቆልፎ ነበርኮ ያልናቸዉ በሮች በርምጃዎቻችን ብቻ መከፈት ይጀምራሉ ልክ ዙለይካ ያንን ጠንካራ በር በጋን አስቆልፋ ለነፍሷ ዩሱፍን አለይሂ ሰላም እንደጋበዘችዉ ያቺ ሰአት በደካማነቱ ተፈተነ አላህን ተማመነ የጋኑን ቁልፍ በልቡ ላይ ባለችዉ እምነት ገር አደረገለት ፈተናዉም አበቃ ተመልሰናል🙂»
انكم ميتون

just to remember you
😢9🔥1