ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ሰዎዊነት በመወለድ የሚሰጠን ሀላፊነት የሆነ ቢሆንም
ሰብአዊነት ግን ከስንት አንዴ የሚቸረን ሀዲያችን ነዉ


The heart can break and still find reasons to smile; it’s the beauty of being human🥀

የሰዉ ልጅ ተብላቹ እስከኖራቹ ድረስ ልቦቻችሁ ቢጠወልጉም መንሳፈፍያ እየፈለጋቹ መጓዛቹን አታቁሙ
ጠንካራ ልብ መኖር ሁሌ ግዴታ አይደለም
ሁሌ አለመሸነፍ ያደክማል
ብቻ በነገራቶች ክብደት እራሳችሁን አታቅሉት
ችግሮች ሁሉ ይዘዉ የሚመጡት የራሳቸዉ መፍትሄ አላቸዉ
መከፈቻ ጋኖቹ ግን እንደ ችግሮቹ ጎልተዉ አይታዩንም


በባትሪም ቢሆን ፈልጓቸዉ🥲

ተስፋ አትቁረጡ ለማለት ነዉ
🔥4👏2
ወራቶች ተቆጠሩ በ70 ሰዎች ተደግፌ
በ20 ሰዉ ብቻ እየታየዉ

ከብዛት ጥራት🥲(ራሴን ማፅናኛ ቃል)
🤣11😁3
ምናልባት ካለን አካፍለን መስጠት ከደግነት ባህሪ ሊካተት ይችላል
እንደ እኔ አስተሳሰብ gen

ከራስ አጉድሎ ለሰዉ መሙላት

የደግነት ጥግ ይመስለኛል

ከሞላ ላይ ማፍሰስ አልያም በትርፍ ማካፈልማ አዛኝነት እንጂ ደግነት ሆኖ አይታየኝም
ይልቁንም
ለኛ ሊሞላ ትንሽ የቀረዉን ገና ምንም ላልሞላለት አሳልፎ መስጠት
ማድረግ እየቻልን ለነሱ ማድረግ አለመቻል ብቻ የቻልነዉ አለመቻል

እልፍ ሲልም ብናደርገዉ የሚያስደስተንን ለፍጡር አለሙ አድርጎ መደሰት🖤

ሞኝነት ቢሉትም ለኔ ደግነት ነዉ!!
🔥3🤝2
እውነት ከነብያችን[ﷺ]በላይ ችግር
ያገኘዉ ማን አለ?🥺

صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد
🥰51
ብቸኝነት ራስን አስገኝቶ ነፍስን ካስደሰተ
በድብርት ሳጥን ዉስጥ ካልተንከባለለ
ከጌታህ መንጣፍ ላይ ከተረማመደ

ብቸኝነት ሰላም አለዉ
🫶
🔥11👌2
ወደ ራስ አለም ሽሽት ግን ደስ ሲል
ወደ ራሳችን መመልከት ከራሳችን ጋር መፋቀር
ሸሽተዉን ከሄዱበት ቦታ አለመገኘት
ስለራስ ማሰብ ስለራስ መኖር
እኔ እራሴ ሀይል ላይ መንሳፈፍ
ከቅርበት የሚስብ መልካም መንፈስ ደስ ይላል ኣ😙
4🔥2
በጠፋሁኝ ቁጥር ተመልሼ የምመጣዉ
አንባቢን ናፋቂ ልብ ስለተሰጠኝ ነዉ እንጂ
የመፃፍ አባዜ ይዞኝ አይደለም🥲
😁42
ፀሀፊ እንደ ፁሁፎቹ ቁምነገረኛ
ቀልደኛም እንደቀልዶቹ ቀላጅ
አነቃቂዉም እንደንግግሮቹ የነቃ
ላይሆን ይችላል

አንዳንዴ ህይወት ስሸልም ነጥቃ ነዉ

ሁኔታዉን አመቻችታ አቅሙን ትነሳለች
በጥሩም በመጥፎም በሰዉ ከመፍረድ ዝም ብሎ መታዘብ ይሻላል
🙂
👏5🔥2
ካላማረ አለባበስ ስር ያለዉ ማንነት ግን እንዴት ፀዴ ነዉ

ለገፅታዉ ሳይጨነቅ እንቁ መገለጫ ይዞ መዞር እንዴት ቻሉበት

ልባቸዉን አሽሞንሙነዉ ሰዉነታቸዉ ላይ የሚጥሉትን ጨርቅ አዝረክርከዉ በየጥጋጥጉ መወሸቃቸዉ አጂብ አያስብልም


ታድለዉ🙂
🥰53
جوما جميل 🫶


اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
3🔥2
አዲስ ንጋት አዲስ ህይወት አዲስ እድል አዲስ ጅማሮ

አልሀምዱሊላህ😌


ሰናይ ሰኞ
🫶
3🥰2
በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዛቹ ተመሳሳይ ምልከታን እያስተናገዳቹ
ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ተዘፍቃችሁ ሳለ
ዎናዉን አስፓልት ብዙ አቅጣጫዉን የዘረጋ ምልከታቹን የሚቀይር ነገር እንደማየት
ምን ልብን የሚያሞቅ ነገር አለ🫠


ብቻ ብቻ መንገዱ ረዝሞ እንጂ
አስፓልቱ ቀርቶ አይደለም
ታገሱ🫶
🔥54
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዛቹ ተመሳሳይ ምልከታን እያስተናገዳቹ ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ተዘፍቃችሁ ሳለ ዎናዉን አስፓልት ብዙ አቅጣጫዉን የዘረጋ ምልከታቹን የሚቀይር ነገር እንደማየት ምን ልብን የሚያሞቅ ነገር አለ🫠 ብቻ ብቻ መንገዱ ረዝሞ እንጂ አስፓልቱ ቀርቶ አይደለም ታገሱ🫶»
ደጋግሞ መጠየቅና በጠየቁት ልክ መቀበል በፍጥረታት ሲለካ
ላም አለኝ በሰማይ ሆኖ ይመሰላል


ፍላጐታችን ያደረበትን የሰዎዊነት መጠይቃችንን ከኛ እኩል ለተፈጠረዉ አካል ከ አንድ በላይ ጠይቆ
ለመቶኛ ጊዜ ለመልስ ማኮብኮብ ራስን ያሳንሳል

ለጌታዉ ተዎድቆ እጁን የዘረጋ 100000 ጉዳዮች ቢኖሩት እና ደጋግሞ ቢጠይቅ
ለልብም መካሻ ለራስም ጋሻ ሆኖ ይመለሳል


አስቡበትማ

🙂
🔥4🫡3
ከነሱ በላይ እንደሆንክ ሲገባቸዉ
አዉቀዎለዉ እኮ ብለዉ ያሙሃል

አንሰህ ደግሞ ስትቀርባቸዉ
አታዉቀኝም ብለዉ ይጐርሩብሃል

😐
4🔥3
ልክ እንደ እኔ ያማረና የተዎበ ጁመኣ ይሁንላቹ🥹

🥲
😁32❤‍🔥2💋2😘2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ልክ እንደ እኔ ያማረና የተዎበ ጁመኣ ይሁንላቹ🥹 🥲»
ከቤተሰብ ጋር እየኖራቹ
የሚከፋቹ ሰዎች ግን


አድቡ ወላህ😬
😭3😁2
አሁን ማስማማት ያቃተኝ ነገር
ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ
መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ

ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧
😁4🤣3
አንዳንዴ ግን
እናንተ ብቻ የሱ ባርያ እንደሆናቹ
እሱም የናንተ ብቻ ጌታ እንደሆነ
ተሰምቷቹ አያዉቅም


🫠
❤‍🔥9🔥2👏2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አሁን ማስማማት ያቃተኝ ነገር ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧»