ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ
5.95K subscribers
1.52K photos
83 videos
199 files
248 links
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡

ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
ኢሰመጉ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Liability for Defamation

When an act of defamation is committed through media, it shall result in civil liability, not criminal liability.

Although, with the exception of an attack on individuals without any public interest, when the content of the statement is true, and there is no intent to harm;

When statements were made with the genuine belief that the statements are true after following acceptable mechanisms and means to verify the accuracy of facts;

And when the statement is made in the interest of the public shall not result in civil liability for defamation.

👉 Media Proclamation;
Proclamation No. 1238/2021 Article 84
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ላይ እና የሚዲያ ነጻነት መብት ላይ የሚጣሉ ገደቦች እነዚህን አራት መርሆች ሊከተሉ ይገባል።

#የህጋዊነትመርህ
#የቅቡልነትመርህ
#የአስፈላጊነትመርህ
#የተመጣጣኝነትመርህ
አስቸኳይ_በቂ_ትኩረት_የሚያስፈልጋቸው_የሰብዓዊ_መብቶች_ጉዳዮች.pdf
323.6 KB
አስቸኳይ በቂ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች

የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ- ህዳር 25/2015 ዓ.ም

ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

https://t.me/ehrco
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከUSAID Feteh (Justice) Activity ጋር በመተባበር ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች በተፈናቃዮች መብቶች እና ጥበቃ፤ በግጭት አፈታት/ሰላም ግንባታ ውስጥ ባላቸው ሚና እንዲሁም በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የክትትል፣ የምርመራ፣ የዶክመንቴሽን እና የዘገባ ክህሎቶቻቸው ዙሪያ የሚያጠነጥን የ3 ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በማግለኖሊያ ሆቴል መስጠት ጀምሯል፡፡ተመሳሳይ የሆነ ስልጠና ከህዳር 14-16, 2015 በባርዳር ከተማ ለሚገኙ የሲቪል ማህበራት መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡

The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO), in collaboration with USAID Feteh(Justice) Activity, has launched a three-day capacity-building training for local Civil Society organizations (CSOs) focusing on the rights and protection of IDPs' ; their role in peace-building, and monitoring, investigation,documentation, and reporting skills of human rights violations, today, December 6, 2022, at Magnolia Hotel and Conference Center. It is to be recalled that from November 23-25 2022, EHRCO provided similar training to CSOs located in Bahirdar city.
የ2ኛ ቀን ስልጠና

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከUSAID Feteh (Justice) Activity ጋር በመተባበር በተፈናቃዮች መብቶች እና ጥበቃ እንዲሁም በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የክትትል፣ የምርመራ፣ የዶክመንቴሽን እና የዘገባ ክህሎቶቻቸው ዙሪያ የሚያጠነጥነውን የ2ኛ ቀን ስልጠና በማግኖሊያ ሆቴል የሰጠ ሲሆን በዚህ ስልጠና ላይ የዘላቂ መፍትሄዎች አተገባበር በኢትዮጵያ፣የሲቪክ ማህበራት ሚና በዘላቂ መፍትሄዎች አተገባበር ላይ እና የህግ ማዕቀፎች(ዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ብሔራዊ ህጎች) ሰፊ ዳሠሳ ከተደረገባቸው ነጥቦች መካከል ይገኙበታል፡፡

2nd Day Training

Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) has provided the 2nd day training on the Rights and protection of IDPs;monitoring, investigation, documentation, and reporting skills of human rights violations at Magnolia Hotel. The implementation of sustainable solutions in Ethiopia, the role of civic Societies in the implementation of sustainable solutions and legal frameworks (international, national and national laws) were among the issues extensively explored during the training.