Utopia acadamy.
Cv የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች።
በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት
ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ።
ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ
ሰርተን እያስረከብን ነው።
ለሁሉም Department !!
inbox አውሩን....
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
@pomi777
call 0941688593
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
Cv የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች።
በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት
ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ።
ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ
ሰርተን እያስረከብን ነው።
ለሁሉም Department !!
inbox አውሩን....
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
@pomi777
call 0941688593
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
Telegram
Utopia Academy
ከዛሬ ቀን ጀምሮ በሰጣችሁን vote መሰረት የቻናላችን ስም ወደ Utopia ተቀይራል። እናመሰግናለን ድምፃችሁን ስለሰጣችሁን።
Utopia ማለት An imaginary place or site in which everythin is perfect 🩸💯.
#All university freshman exam
#All univeristy remedial exam
#freshman module
#remedial module
Utopia ማለት An imaginary place or site in which everythin is perfect 🩸💯.
#All university freshman exam
#All univeristy remedial exam
#freshman module
#remedial module
❤2
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል!
የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል።
በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦
- ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል።
- መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል።
@Freshmerejaet

Cv 3 ሶስት ነገር ማሟላት አለበት
ያለበለዝያ የእናንተ cv fail ነው ምሆኔው ወይም አይታይም!! እኛ ደግሞ ይሄን ሶስት ነገር አማልተን እየሰራን እያቀበልን የመታየት ዕድሉን እያሰፍን እንድሁም ተቀባይነት እንድኖረው እያደረግን ነው ።
በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት
ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ።
ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ
ሰርተን እያስረከብን ነው።
ለሁሉም Department !!
inbox አውሩን....
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
@pomi777
call 0941688593
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
Cv 3 ሶስት ነገር ማሟላት አለበት
ያለበለዝያ የእናንተ cv fail ነው ምሆኔው ወይም አይታይም!! እኛ ደግሞ ይሄን ሶስት ነገር አማልተን እየሰራን እያቀበልን የመታየት ዕድሉን እያሰፍን እንድሁም ተቀባይነት እንድኖረው እያደረግን ነው ።
በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት
ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ።
ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ
ሰርተን እያስረከብን ነው።
ለሁሉም Department !!
inbox አውሩን....
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
@pomi777
call 0941688593
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
❤2
🍀CV ማሰራት እንደዚ ቀሎ አያውቅም!
✅ አዲስ ተመራቂዎች እንኳን ደሰ አላችሁ በማለት መልካም ምኞታችንን እየገለፅን #utopia_CV በሁሉም መስሪያቤቶች ተመራጭ የሆነና ዘመኑን የሚመጥን CV በማዘጋጀት እውቅናን አትርፈናል።
✅ CV/Resume ለ NGO፣ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ስራ እንዲሁም ለትምህርት እድል ተቀባይነት ያለው CV/Resume ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1. Professional CV/Resume & Application letter for national and International Job opportunities.
2. CV/Resume editing.
3. Document organizing
4. Online Job Applications
5. Creating LinkedIn Account
#Europass_standard
- #African_Union (AU) standard
- #Academic CV
📌ሁሉንም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በፈለጉት መሰረት እንሰራለን።
📌ለ#Fresh_Graduate ልዩ ቅናሽ አድርገናል
📌በታማኝነት እና በጥንቃቄ መስራታችን ልዩ ያደርገናል!
🤖 አሁኑኑ CVዎን በTelegram በማዘዝ ፈጣን አገልግሎት ያግኙ።
🔹Telegram: @eyuu7
📞Phone No: 0941688593.

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?
የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ስለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በዌብ ሳይት
👉 https://eaes.edu.et/ ወይም
👉 https://result.neaea.gov.et
👉 https://result.eaes.et
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284
በቴሌግራም https://t.me/eaesbot
የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ስለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በዌብ ሳይት
👉 https://eaes.edu.et/ ወይም
👉 https://result.neaea.gov.et
👉 https://result.eaes.et
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284
በቴሌግራም https://t.me/eaesbot
❤1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#ArsiUniversity
ለአርሲ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የምዝገባ ጊዜ መስከረም 9-10/2019 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
1ኛ ዓመት ለምትገቡ በቀጣይ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
በ 2018 ዓ.ም በቆጂ ካምፓስ የነበራችሁ ተማሪዎች ወደ ዋናው ካምፓስ (Main Campus) የምትመጡ ሲሆን ፤ ሌሎች ተማሪዎች በሙሉ ባለፈው ዓመት ስትማሩ ወደነበረበት ካምፓስ የምትገቡ መሆኑን እናሳውቃለን ።

👍2
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#AksumUniversity
ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርሲቲያችን ነባር መደበኛ ተማሪዎች፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 14 እና 15 2019 ዓ/ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ ከዚህ ቀደም ስትማሩበት በነበራችሁት ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ ምንም ዓይነት ምዝገባ በውክልና የማይቻል መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
✨ በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ በ2019 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡልን ተማሪዎች ጋር አብረን የምንጠራችሁ መሆናችንን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ፅ/ቤት!