EECMY Youth Ministry
1.84K subscribers
3.51K photos
8 videos
269 links
Fellowship - Discipleship - Evangelism

1Thimothy 4:12

This is the official telegram channel of EECMY Head Office - Youth Ministry
Download Telegram
#የደም_ልገሳ_ፕሮግራም በሚዛን አማን መካነ ኢየሱስ
=
በኢት/ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የሚዛን ማህበረ ምእመናን ከሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈትቤት ጋር በመተባበር በሚዛን ዋናው አደባባይ የደም ልገሳ አካሄዱ።

የሚዛን ቤቴል ማህበረምእመናን ቄስና የመንፈሳዊ ዘርፍ ሃላፊ ቄስ ኤሊያስ በዛብህ እንደገለጹት ቤተርክርስቲያኗ በዛሬው እለት የተደረገውን ጨምሮ ጳጉሜ 1 የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና ጳጉሜ 2 አረጋውያንና አቅመደካሞችን የመመገብ ስራ ተሰርቷል ብለዋል።

የደም ልገሳ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው በማህበረ ምእመናኑ የወጣቶች ዘርፍ መሆኑን የገለጹት ቄስ ኤሊያስ በዛብህ አላማውም በተለያዬ ምክንያት ደም በማጣት ህይወታቸውን ሊያጡ የሚችሉ ሰዎችን ለመታደግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ብለዋል።

ሌላው የቤተክርስቲያኗ መሪ የሆኑት ወጣት አገኘሁ ወ/ስላሴ በበኩላቸው በእለቱ እንደሃይማኖት ተቋም የደም ልገሳ የተደረገ መሆኑን ገልጸው ይህም ከእምነት እሴቶቻችን አንዱ ያለንን ለሌላው ማካፈል በመሆኑ በነጻ የተሰጠንን ደም በመለገስ ሃይማኖታዊ ግዴታችንን እየተወጣን ነው ብለዋል።

በእለቱ በተደረገው የደም ልገሳም ከ30 በላይ ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉ ተነግሯል።

Source: EECMY Mizan Aman Congregation & Mizan Aman Gov. Com. Affairs)

የሚዛን አማን ቤቴል መካነ ኢየሱስ ወጣቶች: አገልጋዮች: መሪዎች...ስለ በጎ ስራችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! በብዙ መንገድ ለሌሎችም ምሳሌ እየሆናችሁ ነውና በርቱና ቀጥሉበት! እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛላችሁ።

''መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።'' ማቴ. 5:16


https://t.me/eecmyyouthministry
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሌሎች ደም እየለገስን ደሙን አፍስሶ ከዘለዓለም ሞት ያዳነንን ጌታ እንመሰክራለን!
===
SUMMER EVANGELISM MOVEMENT at EECMY Mizan Aman
===
#የደም_ልገሳ_ፕሮግራም በሚዛን አማን መካነ ኢየሱስ
=
በኢት/ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የሚዛን ማህበረ ምእመናን ከሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈትቤት ጋር በመተባበር በሚዛን ዋናው አደባባይ የደም ልገሳ አካሄዱ።

በሚዛን ቤቴል ማህበረምእመናን የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና አረጋውያንና አቅመደካሞችን የመመገብ ስራ ተሰርቷል።

በእለቱ በተደረገው የደም ልገሳም ከ30 በላይ ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉ ተነግሯል።

Source: EECMY Mizan Aman Congregation & Mizan Aman Gov. Com. Affairs)
Video Credit 📽️ : Gospel Singer Kebede Ayele

የሚዛን አማን ቤቴል መካነ ኢየሱስ ወጣቶች: አገልጋዮች: መሪዎች...ስለ በጎ ስራችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! በብዙ መንገድ ለሌሎችም ምሳሌ እየሆናችሁ ነውና በርቱና ቀጥሉበት! እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛላችሁ።

👇👇👇
ውድ ወጣቶች መልካም ሥራ መስራት ክርሰቲያናዊ ግዴታችን ነው:: መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ''መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ'' ይላል።ማቴ. 5:16

ከሚጠበቅን መልካም ሥራ ደግሞ ደም መለገስ አንደኛው ተግባር ነው። ስለዚህ ወጣቶች ሆይ ባላችሁበት አካበቢ ካለው የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ደም በመለገስ መልካም ሥራ እንድንሰራ እና ለትውልዱም ምሳሌ እንድንሆን በፍቅር አደራ እንላችኋለን።

https://t.me/eecmyyouthministry
A prayer
Holy God, source and creator of all things, eternal love, we give thanks to you:
Father, who loves us infinitely,
Son who reveals to us unconditional love, Holy Spirit who empowers us with divine love, gather us together in your love,
that we may grow in visible communion
and so witness to unity in the world.
Where your people are broken, may love mend.
When hatred shouts in the world, let love bring peace with justice. As creation groans, may redemption come to all the earth.
Come with your divine love, and enter our hearts.
Move your church, and move the world
to reconciliation and unity. In Jesus Name. Amen.

Unity Statement approved by the WCC 11th Assembly in Karlsruhe, Germany.

https://www.oikoumene.org/sites/default/files/2022-09/A05rev1-Unity-Statement.pdf

#PeaceDay 🙏
ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት
===Training-(Day 1)የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና #በአዲስአበባ ለሚገኙ ማ/ምዕመናናት

YEROO LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO WWWMAKAANA YESUUS MAGAALAA FINFINNEERRAA WALITTI QABAMANIIF KENNAME

ለሁለት ቀናት በቆየው ስልጠና በአዲስ አበባ ከሚገኙት ሁለቱ ሲኖዶሶች: ማለትም ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ እና ከአዲስአበባ ሲኖዶስ ለተወጣጡ ቄሶች: ወንጌላውያን: የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች 'ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት'  በሚል ርዕስ በተለያዩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እና ተጋባዥ እንግዶች ትምህርት ተሰጥቷል። መልካም የአምልኮ እና ህብረት እንዲሁም የምክክር ጊዜ ነበረን!
የሥራው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!

Sinoodosota lamaan Magaalaa Finfinneetti argaman irraa, waldoota garagaraarraa tajaajiltoota dhufaniif yeroo leenjii, yeroo barumsaa, yeroo waaqeffannaa, yeroo tokkummaa fi marii Waaqayyo nuuf kenne. Abbaa hojii kana hundumaa kan ta'e Waaqayyoof galanni haa ta'u! Ameen.
👇👇👇

📷 📽️ EECMY-YDCS Media Team (0911454205)
@eecmyyouthministry
@MYSundaySchool
የዝማሬ አምልኮ ጊዜ (Training-Day 1)
ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት
===
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና #በአዲስአበባ ለሚገኙ ማ/ምዕመናናት

''በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ:'' ኤፌሶን 5:19
===
YEROO WAAQEFFANNAA FAARFANNAADHAAN...
===
YEROO LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO WWWMAKAANA YESUUS MAGAALAA FINFINNEERRAA WALITTI QABAMANIIF KENNAME -Guyyaa 1ffaa

''Qooqa garaa garaatiin, faarfannaa galataatiin, weedduu hafuuraatiinis wal harkaa fuudhaa! Garaa keessan keessatti faarfachaa galata gooftaa dhageessisaa!'' Efesoon 5:19

👇👇👇
📷 📽️ YDCS Media Team (0911454205)

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool