Today is June 16: International Day of the African Child 2022
Theme: Know History, Significance and How To Observe the Occasion That Honours The Soweto Uprising
International Day of the African Child commemorates the 16 June 1976 student uprising in Soweto, South Africa. The demonstration was led by the African students who were against apartheid-inspired education. International Day of the African Child 2022 falls on Thursday, 16 June.
The world's second-largest and second-most-populous continent Africa observes a day that pays tribute to those who lent their hands in the Soweto Uprising. The day is International Day of the African Child or Youth Day, which focuses on the obstacles African kids face to receiving a quality education. International Day of the African Child 2022 will be marked on Thursday, June 16th, by the African Union and its Member States. Every year child rights activists, communities and organizations put vital efforts into working on child's rights and helping students reach their aims. It is important to remember the past students who gave their lives to their community through scholarships based on their African heritage. Likewise, one must know how the annual event came into observance and the theme for this year's Day of the African Child. Quotes and Messages To Inspire Change and Raise Awareness About The Importance Of Education In Africa.
International Day of the African Child 2022 Theme
The theme for the Day of the African Child 2022 is "Eliminating Harmful Practices Affecting Children: Progress on Policy And Practice since 2013". The African Committee of Experts on the Rights and Welfare of the Child selected this theme for commemorating the International Day of the African Child 2022.
International Day of the African Child History & Significance
The Day of the African Children continually aims to promote the idea of giving good and quality education to the African kids. Apart from this, the observance's roots go back to June 16, 1976. The date marks the morning incident of the Soweto uprising, a series of demonstrations and protests led by black school children in South Africa. The protest that raised the issue of teaching quality was followed for over two weeks. The procession of black students was more than half a mile long. Thousands of African students were shot straightly and injured, the most famous being 12-year-old Hector Pieterson. One can observe the Day of the African Child by being a part of donation and charity systems for minors, volunteering at local schools, and learning about the continents, its people and their issues.

በዓለም ላይ ካሉት 7,102 ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱስ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ያገኙ 670ዎቹ ብቻ ናቸው (ከ10% በታች)
#መጽሐፍ_ቅዱስ_ለሁሉም
BIBLE FOR ALL!
===Vision Sharing @South West Bethel Synod, Mizan Teferi
ቀጥለው ያንብቡ 👇👇👇
@eecmyyouthministry

በዛሬው ዓለማችን 7, 102 የተለያዩ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች እንዳ አሉ ይነገራል፣ ከእነዚህም ውስጥ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ያገኙ 670ዎቹ ብቻ ናቸው፡፡ የአዲስ ኪዳን ትርጉም በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ያገኙ 1,521 ብቻ ናቸው፡፡ የብሉይ ኪዳን ትርጉም በአፍ መፍቻ ቋንቋ ቸው ያገኙ 1,121 ብቻ ናቸው፡፡ ጥቂት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎትና ጥቅሶችን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ተተርጉሞ የደረሳቸው 3,312 ቋንቋዎች ብቻ ናቸው፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ዛሬው ዘመን በሀገራችን ከ85 በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች ተናጋሪ የሆኑ ብዙ ብሔር ብሔረ ሰቦችና ሕዝቦች አሉ፤ ከእነዚህም ውስጥ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው የደረሳቸው አሥራ አንዱ ብቻ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት በሐዲይኛ፣ በካምባትኛና በኦንሶኛ ቋንቋዎች ሲካሄድ የነበረው የሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ ተጠናቆ በህትመት ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህ ሲጨመሩ ቁጥሩ ወደ 15 ከፍ ይላል።
ይህንኑን ዓላማ ለማራመድ ዛሬ ቤተ ክርስቲያናችን በሀገራችን ኢትዮጵያ ለሚገኙ 21 ለሚሆኑ የተለያዩ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ትርጉምሥራ በማካሄድ ላይ ትገኛለችቤተ ክርስቲያናትን ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር እጅ ለእጅ በማያያዝ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተደረሱ ለበርካታ የሀገራችን ሕዝቦች የትርጉም ሥራ በማካሄድ ላይ ትገኛለች፡፡
በዚሁም መሠረት እስካሁን አዲስ ኪዳን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ያገኙ 26ቹ ብቻ ሲሆኑ የ51ቱ ትርጉም ተጀምሮአል፡፡ የብሉይ ኪዳን እስካሁን በ23 የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች ብቻ ተተርጉሞአል፡፡መየተቀሩት 26 ቋንቋዎች በሂደት ላይ ይገኛሉ፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ተተርጉሞ የደረሳቸው ጥቂት ወይም የተወሰኑት ናቸው፣
ይህንን ብርቱ ተልዕኮ በተጠናከረ ሁኔታ ለመቀጠል ቤተ ክርስቲያናችን የአሥር ዓመት ስልታዊ እቅድ አዘጋጅታ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች፡፡ በዚሁ መሠረት በየዓመቱ በሰኔ ወር ሶስተኛ ሳምንት ጁን21 የዋለበት ሳምንት በመላ ሀገሪቱ ደረጃ ብሔራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት ሆኖ ተሰይሞ በሁሉም ማህበራነ ምዕመናን እንዲከበረ የቤተ ክርስቲያኒቱ ካውንል ተወስኖ በአሁኑ ጊዜ ትግበራ ላይ የሚንገኘው ይሄንኑን ክብረ በዓል ነው፡፡ በዛሬው ዕለት ይሄንኑ በዓል እያከበርን እንገኛለን፡፡ በዚህ ዕለት የሚሰበሰበው መባና ስጦታ ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ ድጎማ የሚውል ይሆናል፡፡ ስለዚህ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት ክብረ በዓል የቤተ ክርስቲያናችን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎት የበለጠ የሚያጠናክር እንዲሆን እግዚአብሔር የተባረከ በዓል ያድርግልን።
👉👉👉የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
ብሔራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት ክብረ በዓል መርሐ ግብር
ሰኔ 13-19 ቀን 2014 ዓ.ም - (June 20-26/2022)
መሪ ሐሳብ (motto) – ‹‹መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉ›› (ኤር. 22፡29) የሚል ይሆናል፣
መሪ ቃል፤
‹‹ምድር ሆይ ምድር ሆይ ምድር ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ፡፡›› (ኤር. 22፡29)
አስፈጻሚ አካላት፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንቱ አከባብር በዋናነት በሲኖዶስ ማኔጅመንት ኮሚቴ ባለቤትነት በወተቲ መምሪያዎች አስፈጻሚነት በሌሎች የአገልግሎት ዘርፎች ሁሉ አስተባባሪነት በተለይ በልጆችና ወጣቶች፣ በሴቶች፣ በሚስዮን፣ በመጽሀፍ ቅዱስ ት/ቤቶችና በሰምነሪ ተማሪዎች፣ በልማአኮ ቅ/ጽ/ቤቶች … ወዘተ ተባባሪነት በሁሉም ማህበራነ ምዕመናንና በስብከት ጣቢዎች ሁሉ ባለቤትነት ሥራ ላይ የሚውል ይሆናል፡፡
ሁሉም ማህበራነ ምዕመናንና ስብከት ጣቢያዎች ሁሉም የአገልግሎት ዘርፎች ተሳትፈውበት በራሳቸው አውድ ልዩ ልዩ ፈጠራና ራዕዮችን አክለው ታላቅ ንቅናቄ በመፍጠር፣ ራሳቸው በሚያዘጋጁት ሰዓት፣ ቦታና ሁኔታ በትልቅ ዝግጅት ማክበር ይጠበቅባቸዋል፣
እስከ ሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ም - በተከታታይ ማስታወቂያ ይነገራል፣
ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም - የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት ክበረ በዓሉ ይጀመራል፣
ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2014 - (ጁን 21/2022) - የኦነስሞስ ነሲብ ቀን ሆኖ በታላቅ ዝግጅት ይከበራል፣
እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም - ሁሉም ማህበራነ ምዕናንና ስብከት ጣቢያዎች በቤተ ክርስቲያን ሙሉው የእሁድ አምልኮ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንቱ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ሆኖ ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎት ድጋፍ የሚውል መባና ስጦታ የሚሰበሰብት ቀን ይሆናል፡፡
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
''በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።'' 1ቆሮ. 9:23
#መጽሐፍ_ቅዱስ_ለሰው_ልጆች_ሁሉ!
👉👉👉ይህን ያውቃሉ!
የመካነ ኢየሱስ ምስረታ ፈር ቀዳጅ የሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ የትርጉም ሥራ ሂካ (ኦኖሲሞስ ) ነሲብ እና አስቴር ጋኖ የተባሉት ሁለት ከባርነት ነፃ የወጡ ሰዎች በ1891 ዓ.ም. መጽሐፍ ቅዱስን የራሳቸው ቋንቋ ወደ ሆነው ወደ ኦሮሚኛ ቋንቋ በተረጎሙበት ጊዜ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ 88 ልዩ ልዮ ቋንቋዎች ይገኛሉ፡፡
ሆኖም ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ የተተረጎመባቸው 11 ቋንቋዎች ብቻ ናቸው፡፡
በአሁኑ ጊዜ መካነ ኢየሱስ በ21 ቋንቋዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ እያካሄደች ትገኛለች፡፡
መካነ ኢየሱስ የቋንቋ ማህበረሰቦችን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለመድረስ ከብዙ የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባር እየሠራች ትገኛለች፡፡
የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራዎች የሚካሄዱት በጽሑፍ በቃል በምልክት ቋንቋ በድምጽ እና እይታ ነው፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁኔታ መሰረት ትምህርት በማስተማር እና የቋንቋ ልማት ታካህዳለች፡፡
እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን በቃል በመተረክ በስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ ላሉት የፈውስ አገልግሎት መስጫ ዝግጅቶችን በመስጠት እና በመሳሰሉት መንገዶች ማህበረሰቡን የቅዱሳት መጽህፍት አጠቃቀምን ለማዳበር ጥረት ታደርጋለች፡፡
''በወንጌል አላፍርምና፤ ... ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።'' ሮሜ 1:16
#EECMY_Lutheran_Bible_Translation
#EECMY_Department_of_Mission_and_Theology
👇👇👇
For more info. visit👇

በአፍ መፍቻ ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስ አልዎት?
በአፍ መፍቻ ቋንቋህ መጽሐፍ ቅዱስ ከሌሎዎት ሥራው እንዲጀመር በፀሎትና በገንዘብ ይርዱ!
በአፍ መፍቻ ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱስ ካሎት እርሶም የቀደምት አባቶች እና እናቶች ትጋት እና ፈለግ በመከተል እድሉ ያልደረሳቸውን እንዲደርሳቸው በፀሎት እና በገንዘብ ይርዱ!
ይህንኑ ዓላማ ለማራመድ በየአመቱ በሰኔ ውር የመካነ ኢየሱስ ብሔራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምት ተብሎ እንዲከበር በቤተ ክርስቲያን ታውጇል፡፡ ስለዚህ በፊታችን ባለው ሰኔ 13 እስከ 19/2014 በሚከተለው ሁኔታ ይከበራል፡-
መጽሐፍ ቅዱስን ለሌሎች በመስጠት
የወንጌል አርበኞችን በማሰብና ሥራቸውን በመዘከር
የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ ላልተጀመረባቸው ቋንቋዎች ለመድረስ አስፈላጊውን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ

Kana Beektuu Laata!
• Jalqabbiin Waldaa Makaana Yesuus, Hiika Awaajii (Oneesimoos Nasiib) fi Asteer Gannoon garbummaa jalaa bilisa ba’aniin booda Afaan dhaloota isaanii kan ta’e Afaan Oromoon bara 1899 Macaafa Qulqulluu hiikanii xumuruu isaanii waliin wal-qabata.
• Biyya ltiyoophiyaa keessa afaan garaa garaa 88’tu argama.
• Garuu Macaafa Qulqulluu guutummaatti hiikame kan qabaatan Afaan 11 qofaa dha.
• Ammaan kana waldaan Makaana Yesuus Hojii Hiikkaa Macaafa Qulqulluu afaan 21’n hojjechuurratti argamti.
• Saba daneessa biyya kana keessa jiran afaan dhalootaa isaaniitiin Dubbii Waaqayyoo biraan ga’uufis dhaabbilee gara garaa biyya keessaa fi biyya alaa waliin taatee hojjechaa jirti.
• Hojiin Hiikaa Macaafa Qulqulluu tooftaa garaaqaraatiin kan adeemisfamu yoo ta’u isaanis, barreefama, sagalee, afaan mallattoo argaa-dhageettiidhaan.
• Akkasumas WWWMYesuus Sagalee Waaqayyo hawaasa bal’aa biraan ga’uudhaaf karaa barnoota ga’eessotaa, seenaa Macaafa Qulqulluu dubbiidhan himuu fi kkf ifaajii guddaa taasisaa jirti.

Afaan Dhalootaa Keetin Kan barreeffame Macaafa/Kitaaba Qulqulluu Qabdaa?
• Afaankee jalqabaatiin Macaafa Qulqulluu hin qabdu taanaan, hojichi akka jalqabamuuf kadhannaa fi maallaqa keetiin gumaacha godhi.
• Afaan dhaloota keetiin Macaafa Qulqulluu yoo qabaatte immoo karaa Abboota keetii eebbi si dhaqqabe kun warra kaanin akka qaqqabuuf kadhannaa fi maallaqakeen gumaacha godhi.
• Kaayyoo kanas galmaan ga’uuf ji’a Waxavajjii keessa waggaa waggaadhaan torbee kabaja Macaafa Qulqulluu Biyyoolessaa Makaana Yesuus ta’ee akka kabajamuuf murtaa’eera. Kanaafis Waxabaijjii dura keenya jiru gaafa 19-26/2022 tti akka armaan gadiitti ni kabajama:-
- Namoota kaaniif Macaafa Qulqulluu kennuudhaan
- Gootota wangeelaa fi hojii isaanii yaadachudhaan
- Hiikkaa Macaafa Qulqulluu afaanota hin eegalamne hiikanii ittiin ga’uuf qarshin deeggarsa barbaachisaa ta’e gochuudhaan.
(1Qor. 9:23, Roomaa 1:16)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
BIBLE FOR ALL HUMAN KIND!
''I do all this for the sake of the gospel, that I may share in its blessings.'' 1Cor. 9:23
Did YOU KNOW 👇?
The work of Bible translation is tied to the very beginning of the EECMY when two freed slaves, Hika (Onesimos) Nesib and Aster Gano, finished translating the Bible into their own Oromo language, the largest language in Ethiopian in 1899.
There are 88 unique languages in Ethiopia
Only 11 languages have a complete or full Bible in Ethiopia
Today EECMY is leading 21 Bible translation projects
EECMY is collaborating with many local and international partners in reaching a linguistic Communities with their heart language
The Bible Translation works are being done in different forms, Written, Oral , sign Language, Audio-Visual
EECMY is also endeavoring in engaging the communities with scripture through Literacy, oral Bible storytelling, Trauma healing and etc.

Do you have Bible in your first language?
If you do not have the Bible in your first language, consider a donation to help that work begin
If you do have a Bible in your language, consider a donation to help others share in the same blessing that you enjoy because of the work of past Bible translators on your behalf
A week that June 21 lies on has declared to be celebrated as Mekane Yesus National Bible week during the week we
- Give Bible to others
- Remember patriots of the Gospel and celebrate their work
- Donate to a Bible Translation work begin in our or others language
''For I am not ashamed of the gospel, because it is the power of God that brings salvation to everyone who believes... ' Romans 1:16

ውድ ወንድማችን ፀጋሁን አሰፋ
የኢት/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ዋና ጽ/ቤት የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት ዳይሬክተር በመሆን ከ2013-2021 እ.ኤ.አ በትጋት እና በታማኝነት እግዚአብሔርን እና ህዝቡን ስላገለገልክ የሥራው ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ቤተሰብህ አገልግሎትህ እና ቀሪው የሕይወት ዘመንህ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን፡፡ አሜን!
‹‹ እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስካሁንም ስለምታገለግሉአቸው ያደረጋችሁትን ሥራ ስለ ስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና ::›› ዕብ.6፡10
የኢት/ወ/ቤ/ክ/መ/ ኢየሱስ የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት ዲፓርትመንት
ግንቦት 2022 አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
❤❤❤🙏🙏🙏
Jaalatamaa Obboleessa keenya Tsaggaahuun Asaffaa
WWW Makaana Yesuus Waajjira Olaanaatti Daarikteera Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo ta'uudhaan bara 2013-2021 ALA amanamummaa fi ciminaan Waaqayyoo fi saba Isaa waan tajaajilteef abbaan hojichaa Waaqayyo Gooftaan guddisee sihaa eebbisuu! Maatiinkee, tajaajillikee fi barri jireenyakee kan eebbifame haa ta'u!
''Waaqayyo hojii keessanii fi isa jaallachuu keessan... argisiiftan hin irraanfatu, hin jal'isus.'' Ibr. 6:10
WWW Makaana Yesuus Itoophiyaa- Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo
Caamsaa 2022, Finfinnee, Itoophiyaa

Forwarded from Wondmagegn Udessa Bidire
ከኢት/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ፕረዚዳንቶች ጋር...
';የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።'' ዕብራውያን 13:7
እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን: አገልግሎታችሁን እና ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ❤🙏!
===👇👇👇👇
''Warra isin geggeessanii, dubbii Waaqayyoo isinitti himanii turan yaadadhaa! Attamitti akka jiraatan akka du'anis, jireenya isaanii keessaa wanta argames ilaalaa, fakkeenya amantii isaanii fudhadhaa duukaa bu'aa!'' Ibroota 13:7
Pirezidaantota WWW Makaana Yesuus Itoophiyaa waliin...
Waaqayyo Gooftaan maatii, tajaajilaa fi bara keessan hundumaan dachaan haa eebbisuu, Nuuf Jiraadhaa❤🙏!
===👇👇👇👇
''Remember your leaders, who spoke the word of God to you. Consider the outcome of their way of life and imitate their faith.'' Hebrews 13:7
With EECMY Presidents since 1991
1. Rev. Yadesa Daba 1991-2001
2. Rev. Itefa Gobena 2001-2009
3. Rev. Dr. Wakseyoum Idossa 2009-2017
4. Rev.Dr. Yonas Yigezu, Since 2017
May God bless you, your family and your ministry abundantly! #Long_Live❤🙏!