Bad girl 👿
91 subscribers
596 photos
108 videos
41 links
Cover music
Couple pic
Tiktok
Profile pic
Poim
The world feeling
Download Telegram
😔😔💔💔
Yene adrq,yene aqaxay,yene lyu yene duz, yene😘😘😘😘
#Block......un block


ቀን አትናፍቀኝም
ጭራሽ ትዝ አትለኝ

ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ
ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ።

ድንገት ትዝ ካልከኝ
ራሴን 'ረግማለሁ
ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ።

ያንተ ስም ሲጠራ
ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር
ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ

የአፍቃሪዬን ብዛት..............

በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት
Block🤜

ልክ ሲመሻሽ ደርሶ
ስምህ ይጨንቀኛል
ሳቅህ ይሰማኛል

እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ
መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ

ምን አተሽ ነዉ ከሱ
እድል ነበር እሱ

እያለኝ እንደቀልድ
ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ
እንዲሁ አነጋለሁ
ስላንተ አነባለሁ።


ከዛ..............
un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ።

ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ
አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ

አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ
ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ።

ደሞ ዛሬም ነጋ.................

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተፃፈ በትዝታ ወልዴ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
ሠሚ ያጣ ግጥም......🎤🎤🎤

እስቲ ልግጠምልህ
ከመድረክ ወጥቼ ልንጎራደድልህ
መድረኩ ይሰየም
አንተም በዛ ክተም
ፍቅሬን ልግለፅልህ
ብዬ ብጠራህም....................

ግጥም የት አባቱ
ጠፋብኝ ዉበቱ
ቤት አንመታም ብለዉ
ቃላቶች ዘበቱ

ላንተ ሲሆን ጊዜ
ፊደላት ምቀኛ
ሀረጋት ፌዘኛ
ሆሄያት ሸረኛ
ሆነዉ አበሩብኝ

ፊደልን አስማምቶ
ሀሳብ አቀናጅቶ

ሆሄያት ሰድሮ
ሀሳብ አቀናጅቶ
ቀለማት መጥኖ
ካንተ አወዳድሮ.........

ቤት መምቻ ቤትመድፊያ
ቁጥብ ቅኔ ልፊያ
ሚስጥር ማካፈያ
ብዬ ያመንኩት ግጥም
ላንተ ሲሆን ጊዜ............

ሁሉም አሽቃበጡ
የማያዉቁኝ መስለዉ እርቃኔን ገለጡ

ግን ባክህ አዘጋጅ
መድረኩም አይፍረስ
ተደራሲዉ ይፍሰስ
አንተም አትቅርብኝ
ግጥሙም ያብርብኝ
ብዕሬም ይንጠፍጠፍ
የምለዉን ልጣ ከዛ ሁሉ መሀል
ፊቴም ቅልት ይበል ድምብርብሬ ይዉጣ

ያኔ ይገባሀል.............

ብዕሬም ቃላቴም
ቤት መምቻ ቤት መድፊያ
ቀለም ምጥን ምቴም
አንተ እንደነበርከኝ

ግጥሜ ሙዚቃ ነዉ
ከልቤ ሲመታ አንተ ጨፍርበት
እስክስታና ሬጌ ሂፓፕ ዉረድበት።

አንደበቴ ከድቶኝ ልሳኔ ቢዘጋም
ፊቴን አይተህ እወቀዉ ፍቅር ቤት አይመታም

ፍቅር ቤት አይደፋም
ቃላት አይፈልግም
ቀለምም አያሻም
ቅኔ ምስጢር ይሉት ከሱ አይስማማም።

ፍቅር ቤት አልባ ነዉ ተቀባይ አያሻም
ታዳሚ አይፈልግም
መድረክም አያዉቅም
ፍቅር መንገደኛ
ግጥምን አይደለ በቤት ተወስኖ ለአፍታም አይተኛ።

ጠፋባት ይላሉ ታዳሚያን ሁሉ
ሁሉም ሰዉ ይንጫጫል
መድረክ አዘጋጁም ከመድረክ እንድወርድ ባይኑ ይጣቀሳል
ትግስት ያጣዉ ወጣት በድፍረት ያፏጫል።

እኔ እኮ አልጨረስኩም እንዴት ብዬ ልዉረድ
አይንህን ከአይኔ ለአፍታም ሳላወርድ
ስገጥምልህ ነበር
አንዱ ክንዴን ጨምቆ ባያስወጣኝ ከበር።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@audio_poem
🙏ይሄን message ለሁሉም ጓደኞቻችሁ share አርጉት።🙏


🌼🌼አዲሱ የ2014 የትምህርት ዘመን፤🌼🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት 🤯
-ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት 👹
-ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት 💇‍♀️💇‍♂️
-free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት 🥳
-አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት 🤒
-Maths ትምህርት የሚቀልበት 😅
-አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት 😙
-አዳዲስ coupleኦች ምናይበት 👩‍❤️‍👨
-የቤት ስራ የማይሰጥበት 😣
-የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት 😖
-የክፍል ወሬ የሚጦዝበት 🤪
-mark 100 ምንዘጋበት 💯
-ችግኝ ትከሉ የማይባለበት 🌳
-ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት 👗
-ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት 👖
-ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት 😴
-አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት 😢
-ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት 🤩
-ማስቲካ ትፉ የማይባለበት 🍬
-ደብተር የማይታረምበት 📝
-ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት 🍔
-ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት 📱
-አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 🙄
-ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን።
🙏አሜን በሉ። 🙏
Forwarded from ❤️Maki vs Nardita❤️
ምን ተክቼ ልርሳህ አንተ ሰው ኧር እኔስ አልቻልኩም አልቻልኩ ልቤ አልቆርጥ አለኝ አምላኬ ተው በቃሽ በለኝ 💔💔

@makivsnardita
Forwarded from Ťop müd 😈
malekam beal🥰🤩🍋🍋🍋
Forwarded from Ťop müd 😈
🤗😚🦋🦋🦋🍋🍋🍋