የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመረው አገር አቀፍ ጥረትና የባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል!!!
ጥቅምት 14/2019
በሀገር አቀፍ ደረጃ የቡናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ ከቡና ወጪ ንግድ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከፍ ለማድረግ በመንግስት ትልቅ ትኩረት በተሰጠው መሠረት ከአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ለተውጣጡ የኤክስቴንሽን አገልግሎት ሰጪ ባለሙያዎች በባህር ዳር ከተማ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
የኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ጋር ያዘጋጀው ይህ ስልጠና በቅርቡ ተዘጋጅቶ በስፋት ወደ ስራ የተገባበት የአምስት ዓመቱ ሀገራዊ የቡና ልማት ኢኒሼቲቭን መሠረት በማድረግ ሲሆን የቡና ምርታማነትን አሁን ካለበት በሄክታር 9 ኩንታል ወደ 21 ኩንታል፤ የውጭ ምንዛሪ ግኝቱን ደግሞ 6 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል።
ስልጠናውን እየሰጡ የሚገኙት ከተለያዩ የምርምር ተቋማት እንዲሁም ከባለስልጣን መ/ቤቱ የበሰለ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አማካኝነት ሲሆን ትኩረት የተደረገበትም የመስክ ክትትል፣ ከመሬት ዝግጅትና ዘር ዝግጅት አንስቶ አጠቃላይ ዘመናዊ የቡና አመራረት ስርዓት፣ የሰብል ጥበቃና እንክብካቤ፣ የማዳበሪያ አጠቃቀም፣ የምርት አሰባሰብና ጥራት፣ እንዲሁም የቢዝነስ ፕላን አዘገጃጀት እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችን አካቷል።
ባለስልጣን መ/ቤቱን ወክለው በመድረኩ መክፈቻ ላይ የተገኙት አቶ ፈቃዱ ደፈረስ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና፣ ሻይና ቅ/ቅመም ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ እንደገለጹት፣ አሁን ላይ የቡናን ምርታማነት ከዘልማዳዊ አሰራር አላቆ በሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂ በተደገፈ መንገድ መምራት ይገባል። እንደ ብራዚል፣ ቬትናም እና ኮሎምቢያ ካሉ አገራት ልምድ በመውሰድ የምርት ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ አመላክተዋል።
በዚህ መሰረት ኢኒሽየቲቩ ተቀርፆ ወደ ስራ መገባቱ መንግስት ዘርፉን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት የሚሳይ እና ከፌዴራል ጀምሮ እስከ ወረዳዎች ድረስ የተጠናከረ እና የተናበበ የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት የተሻለ ውጤት በማምጣት የሚታዩ የዕውቀት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስችል ስልጠና መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ክቡር አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የክልሉ ግብርና ፅ/ቤት ምክ/ሀላፊ እና የሆርቲካልቸር ዘርፍ ኃላፊ በበኩላቸው መንግሥት ለቡና ልማት ስራዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት በጀት በመመደብና የተለያዩ መመሪያዎችንና የጋራ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ላይ የሚገኝ መሆኑን ጠቁመው ክልላቸውም የቡናውን ዘርፍ እምቅ አቅም በመረዳት ሰፊ ስራዎች በመሠራት ላይ መሆናቸውን አብራርተዋል። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ሌሎች የምርምር ተቋማት ለቡና ጥራትና ምርታማነት የሚረዱ መመሪያዎችን በማዘጋጀት ረገድ አበይት ሚናዎችን እየተጫወቱ እንደሚገኙም ተናግረዋል።
ከወራት በፊት መሰል ስልጠና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች መሠጠቱ አይዘነጋም። ይህ ስልጠና ባለሙያዎች ያላቸውን ክህሎት አጠናክረው ወደ ማህበረሰቡ በመውረድ የቡናን ምርትና ምርታማነት በዘላቂነት ለማሳደግ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሎ ይታመናል።

የሻይ ቅጠል ምርት ሽፋንን ከ6ሺህ ወደ 10ሺህ ሄክታር መሬት ለማድረስ ታቅዷል
++++++++++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | በ2019 በጀት ዓመት የሀገሪቱን የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋን ከነበረበት 6ሺህ 396 ሄክታር ወደ 10ሺህ 628 ሄክታር መሬት ለማድረስ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍቃዱ ደፈረስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ለማስፋፋትና ምርታማነቱን ለማሳደግ በተመረጡ ክልሎች መርሃ ግብር ተቀርጾ እየተሠራ ይገኛል።
ኢትዮጵያ የሻይ ቅጠል ልማት የጀመረችው ከኬንያ ጋር በተቀራራቢ ጊዜ ቢሆንም ኬንያ በ250 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሻይ ቅጠል ታለማለች።
በአንጻሩ ኢትዮጵያ ምቹ የመሬትና የአየር ሁኔታ ቢኖራትም ምርታማነቱ እብዛም እንዳላደገ ተናግረዋል። የሻይ ቅጠል ማሳን የማስፋፋት ሥራዉ ባለፈው ዓመት 6ሺህ 396 ሄክታር የተደረሰ መሆኑን ጠቁመው፤ በዘንድሮው ዓመት 10ሺህ 628 ሄክታር መሬት ለማድረስ ይሠራል ብለዋል።
የሻይ ልማት በኢትዮጵያ ከተጀመረ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም አጠቃላይ ያለው የማሳ ሽፋን ከ2018 በፊት ከ4 ሺህ ሄክታር መሬት እንደማይበልጥ የገለጹት አቶ ፍቃዱ፤ በዘንድሮው በጀት ዓመት 14 ሺህ ቶን የሻይ ምርት ለማምረት እና ምርትና ምርታማነቱን በአንድ ሄክታር ከ18 ኩንታል ወደ 29 ለማድረስ ታቅዷል። በሻይ ቅጠል ወጪ ንግድም ሁለት ሚሊዮን ዶላር ገቢ ይገኛል ተብሎ ይታሰባል።
በዓመቱ ለመሰብሰብ ከታቀደው ምርት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 2 ነጥብ 9 ቶን መሰብሰቡን አመልክተው፤ ከማሳ ማስፋፋት ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ 2ሺህ 558 ሄክታር፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 112 ሄክታር፣ በድምሩ 2ሺህ 670 ሄክታር ተጨማሪ የሻይ ቅጠል ችግኝ መትከል ተችሏል። እንደ ሀገር ባለፉት ዓመታት የነበረው አጠቃላይ የሻይ ምርት በአማካይ 10ሺህ ቶን ደርሷል።
ከአጠቃላይ ምርቱ 90 ከመቶው ለሀገር ወስጥ ፍጆታ የሚውል ሲሆን 10 በመቶ ለውጭ ገበያ ይቀርባል። ከዚህም በአማካይ አንድ ነጥብ 86 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ሲገኝ ቆይቷል። በዚህም ብዙ ምርት መሰብሰብ ላይ ሳይሆን በማስፋፋት ሥራ ላይ ትኩረት መደረጉን ጠቁመዋል።
በኦሮሚያ ክልል የሻይ ቅጠል ልማት ሥራዉ በሦስት ዞኖች እና በ15 ወረዳዎች በተጠናከረ ሁኔታ እየተሠራ መሆኑን በማንሳት፤ ሌሎች ለሻይ ምርት የተመረጡ ክልሎችም በሰፊው መሥራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
በዓለም ላይ 62 ሀገራት በሻይ ምርት እንደሚታወቁ ጠቁመው፤ የሻይ ተክል ከ80 እስከ 100 ዓመት እንደሚያገለግል ታውቋል። የሻይ ምርት በኢትዮጵያ በ1927 ዓ.ም መጀመሩና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙም ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ፕሬስ ሪሊዝ፡
እንደደረሰ በጥቅም ላይ የሚውል
ጥቅምት 19//2019
የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ወደ ዲጂታል ምዕራፍ፡ የECTMS ለትሬሰቢሊቲ (ልዩ መገኛ)፣ ለዘላቂነት እና ለወጪ ንግድ ህግጋት አዲስ መስፈርት ያደረገው ሽግግር!
አንድ ወጥ የሆነ የዲጂታል ፕላት ፎርም የአነስተኛ አርሶ አደሮችን ተሳትፎ በሚያረጋግጥ መልኩ የኢትዮጵያን የቡና እሴት ሰንሰለት ግልጽነት፣ ቁጥጥር እና የአካባቢ ጥበቃ ተጠያቂነት በከፍተኛ ደረጃ እያጠናከረ ይገኛል።
ዓለም አቀፍ ገዢዎች ከፍተኛ የሆነ ግልጽነት፣ የቡና መገኛ መስፈርት እና የዘላቂነት አሰራርን በሚጠይቁበት በዚህ ወቅት፣ ኢትዮጵያ "የኢትዮጵያ ቡና ትሬሰቢሊቲ አስተዳደር ስርዓት" (ECTMS) የተሰኘውን ፕላት ፎርም በመዘርጋት አዎንታዊ ምላሽ ሰጥታለች። ይህ ፕላትፎርም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የቡና ምርት፣ የንግድ እንቅስቃሴ፣ የክምችት ሁኔታ እና የወጪ ንግድ በተመለከተ ጠንካራ ክትትል ያደርጋል። በተጨማሪም የአርሶ አደሮችን ምዝገባ፣ የካርታ ስራ (Farm Mapping)፣ የውል አስተዳደር፣ የመጋዘን ክትትል እና የአካባቢ ጥበቃ ስጋት ግምገማዎችን በአንድ ራሱን የቻለ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ስር ያቀናጃል።
1. ከእርሻ እስከ ገበያ ያለውን ሂደት በግልጽ ክትትል ማድረግ
ECTMS በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የቡና አብቃይ ክልሎች ውስጥ የሚገኙ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ የተመዘገቡ የቡና አምራቾችን እና ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቡና እርሻዎችን (ከ2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት የሚሸፍን) ይከታተላል። ይህ ሀገር አቀፍ መረጃ የገበያ ግልጽነትን እና ህጋዊ አሰራርን የሚያጠናክር ሲሆን፤ ለፖሊሲ አውጪዎች፣ ላኪዎች፣ ህብረት ስራ ማህበራት እና ገዢዎች ከአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሳ እስከ ትላልቅ እርሻዎች ድረስ ያለውን ምርት በግልጽ መመልከት እንዲችሉ እና የላቀ አመኔታ እንዲኖራቸው ያደርጋል።
2. አነስተኛ አርሶ አደሮችን ከአውሮፓ ህብረት ገበያ እንዳይገለሉ ማድረግ
አነስተኛ አርሶ አደሮች ከደን ጭፍጨፋ ነፃ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚጠየቀውን ወጪ መሸፈን አቅቷቸው ከአውሮፓ ህብረት ገበያ ሊገለሉ ይችላሉ የሚለው ስጋት በኢትዮጵያ በኩል ቀጥተኛ ምላሽ አግኝቷል። በላኪዎች እና በህብረት ስራ ማህበራት ገና ያልተሸፈኑ የቡና ማሳዎችን ጨምሮ የቀሩት እርሻዎች የጂኦ-ሎኬሽን መረጃ ስብስብ በተለያዩ ባለድርሻ አካላት አማካኝነት እየተካሄደ ይገኛል።
ይህን ማሳ-አቀፍ መረጃ በአንድ ሀገር አቀፍ ስርዓት ውስጥ ማቀናጀቱ፣ አነስተኛ አርሶ አደሮች ማስረጃዎችን በተናጠል የማዘጋጀት እና የመሸከም ሸክም እንዲቀልላቸው ያደርጋል፤ እንዲሁም ቡናቸው ከትላልቅ አምራቾች ምርት ጋር እኩል ተከታትሎ ማረጋገጥ ያስችላል። የክትትል ሽፋኑ እየሰፋ ሲሄድ፣ የብዙ አነስተኛ አርሶ አደሮች ቡና መስፈርቱን በማሟላት ለዓለም አቀፍ ገዢዎች ማድረስ ያስችላል።
3. የደን ጭፍጨፋ ህግጋት ማረጋገጫ ግምገማ
የደን ጭፍጨፋ ህግጋት ማረጋገጫ ስርዓት (Deforestation Compliance Assessment) የቡና እርሻዎችን የጂፒኤስ (GPS) መጋጠሚያዎች ከተረጋገጡ የደን ሽፋን እና የደን ጭፍጨፋ መረጃዎች ጋር በOpen Foris Whisp አማካኝነት በጂኦ-ስፓሻል አናሊሲስ በማነጻጸር ይሰራል፡
• በደን ጭፍጨፋ ላይ ያሉ ስጋቶችን በማስረጃ የተደገፈ ግምገማ ያቀርባል።
• ዓለም አቀፍ የዘላቂነት እና ከደን ጭፍጨፋ ነፃ የሆኑ የአቅርቦት ሰንሰለት መስፈርቶችን ለማሟላት ያስችላል።
4. የጠነከረ ውል እና ንግድ ቁጥጥር
ፕላትፎርሙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ የንግድ ውሎችን እና የግብይት እንቅስቃሴዎችን ይከታተላል። ይህም በገበያ ተሳታፊዎች መካከል ያለውን የመረጃ ክፍተት በመቀነስ፣ ተቆጣጣሪ አካላት በእሴት ሰንሰለቱ ውስጥ ያለውን አፈጻጸም እንዲከታተሉ እና ለአምራቾች፣ ላኪዎች እንዲሁም ገዢዎች የተሻለ የገበያ ዕድል እንዲፈጠር ያደርጋል።
5. የአካባቢ ጥበቃ ህግጋትን ማከበር
ዓለም አቀፍ ህጎች የግብርና ምርቶች ለደን ጭፍጨፋ ምክንያት አለመሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አጥብቀው ይፈልጋሉ። ECTMS ከፍተኛ የአካባቢ ጥበቃ ስጋት ሊኖርባቸው የሚችሉ እርሻዎችን በመለየት እና በመከታተል ባለስልጣናት እና ባለድርሻ አካላት የታለመ የእርምት እርምጃ እንዲወስዱ ያመቻቻል። የዘላቂነት ክትትልን በቡና ዘርፉ አስተዳደር ውስጥ ማካተቱ ኢትዮጵያ ያሉትን ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን እንድታሟላ እና የዘርፉን የረጅም ጊዜ ህልውና እንድትጠብቅ ያደርጋታል።
6. የመጋዘን እና የአቅርቦት ሰንሰለት ቁጥጥር
ECTMS በመጋዘን እና በእቃ ክምችት አስተዳደር ላይ ድጋፍ በመስጠት፣ ባለስልጣናት እና ባለድርሻ አካላት የቡና ክምችትን፣ የመጋዘን አቅምን እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴን በቀላሉ እንዲከታተሉ ያስችላቸዋል። ይህ ቀጥታ እይታ የተሻለ እቅድ እና የክምችት ቁጥጥር እንዲኖር ከማስቻሉም በላይ፣ ቡና ከአምራቾች ወደ ላኪዎች እንዲሁም ወደ ዓለም አቀፍ ገበያዎች በሚያደርገው ጉዞ ሙሉ በሙሉ ተከታትሎ ማረጋገጥ እንዲቻል ያደርጋል።
7. የአቅርቦት ሰንሰለት ትራክ እና የባች ኦዲት (Batch Audit)
የትሬሰቢሊቲ ሞጁል (Supply Chain Lineage)
በECTMS ውስጥ የሚገኘው የትሬሰቢሊቲ ሞጁል እያንዳንዱ የቡና ባች (Batch) ከተነሳበት ቦታ ጀምሮ ልዩ መለያ ቁጥር በመስጠት እና በጉዞው ላይ ያሉትን ሂደቶች በሙሉ በመመዝገብ ሙሉ የጫፍ-እስከ-ጫፍ ክትትል እንዲኖር ያስችላል፡
• ሂደቶች፡ ማከማቸት፣ ማቀናበር፣ ማጓጓዝ፣ የባለቤትነት ለውጥ እና ወጪ ንግድ።
• ዲጂታል ሰንሰለት፡ በአምራቾች፣ ህብረት ስራ ማህበራት፣ ማቀናበሪያ ፋሲሊቲዎች፣ ላኪዎች እና ገዢዎች መካከል የማይበጠስ ዲጂታል ትስስር ይፈጥራል።
• EUDR compliance፡ ምርቱን እስከ መነሻው ድረስ መከታተል የሚያስችል ግልጽ እና ኦዲት የሚደረግ መረጃ በማቅረብ፣ የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ደንብን (EUDR) ጨምሮ ሌሎች መስፈርቶችን ለማሟላት ያግዛል።
የባች ኦዲት መጠየቂያ ፖርታል (Batch Audit Request Portal)
ላኪዎች ለተወሰኑ የቡና ባቾች ይፋዊ የኦዲት ሰነዶችን የሚያገኙበት እና ጥያቄዎቻቸውን የሚያስተዳድሩበት ማዕከላዊ ፕላትፎርም ነው።
• የአሁኑ ሁኔታ፡ እስካሁን የቀረቡት 4ቱ ጥያቄዎች በሙሉ የጸደቁ ሲሆን፣ የተከለከለ ወይም በመጠባበቅ ላይ ያለ የለም።
• የተሳተፉ ድርጅቶች፡ እንደ ትራኮን ትሬዲንግ (Tracon Trading PLC)፣ ኤ ኤም ጂ ኮፊ ኤክስፖርት (AMG Coffee Export) እና ካቤይ (Cabey PLC) ያሉ ትልልቅ ላኪዎች ይገኙበታል።
8. ለአውሮፓ ህብረት ገዢዎች የመረጃ ተደራሽነት (EU Buyer Data Access)
ይህ ባህሪ የአውሮፓ ህብረት ገዢዎች በልዩ የባች መለያ (Batch ID) አማካኝነት የተረጋገጡ የትሬሰቢሊቲ መረጃዎችን እንዲያገኙ ያስችላል። ገዢዎች ባች ቁጥሩን በመፈለግ የላከውን ቡና ከአምራች አርሶ አደሮች ጋር የሚያገናኘውን ሰንሰለት ማየት ይችላሉ።
የGeoJSON ፋይል ማውረጃ፡ ስርዓቱ ከተመረጠው ባች ጋር የተያያዙ የአምራቾችን የጂፒኤስ መጋጠሚያዎች እና የእርሻ ማሳ መረጃዎችን የያዘ ማውረድ የሚቻል የGeoJSON ፋይል ያቀርባል። ይህ መረጃ ገዢዎች የደን ጭፍጨፋ ስጋት ግምገማዎችን እንዲያካሂዱ እና የEUDR ህግጋትን አከብረው ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ ቡናቸውን እንዲገዙ ይረዳቸዋል።
9. የወጪ ንግድ እድገትን መደገፍ

ECTMS ስለ ላኪዎች አፈጻጸም እና የገበያ ተሳትፎ ጥልቅ እይታን ይሰጣል። የወጪ ንግድ ሂደቶችን በዲጂታል መንገድ በማካሄድ እና የመረጃ ተደራሽነትን በማጠናከር፣ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቁጥር አንድ የቡና አምራችነቷን እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ የቡና መገኛነቷን እንድታስቀጥል ይደግፋታል። ዓለም አቀፍ ገዢዎች አስተማማኝ የምርት እና የትሬሰቢሊቲ መረጃ ሲያገኙ፣ አምራቾች እና ላኪዎች ደግሞ የገበያ እና የዘላቂነት መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በተግባር ያረጋግጣሉ።
ማጠቃለያ
በአጠቃላይ፣ EUDR በመጀመሪያ ሲታወጅ ለኢትዮጵያ የቡና ሴክተር እንደ ስጋት ተቆጥሮ የነበረ ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን እና በአጋሮቹ የተቀናጀ ጥረት ስጋቱ ወደ ትልቅ የገበያ ዕድል ተቀይሯል። ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ የደን ቡና ሀገር በመሆኗ፣ አብዛኛው ቡናዋ ከደን ጭፍጨፋ ነፃ በመሆኑ እና አገራዊ የዲጂታል ትሬሰቢሊቲ ስርዓት (ECTMS) በመዘረጋቷ፣ ደንቡ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ በሚሆንበት ወቅት የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓና በዓለም አቀፍ ገበያ ያለው ተቀባይነት፣ ተወዳዳሪነት እና ዝና የመቀነስ እድሉ በእጅጉ የተመናመነ ነው፡፡
Press Release
For an immediate Use
29 Oct/2026
Ethiopia's Coffee Sector Goes Digital: ECTMS Sets a New Standard for Traceability, Sustainability, and Export Compliance
A single digital platform is strengthening oversight, transparency, and environmental accountability across Ethiopia's coffee value chain, while keeping smallholders in the picture
As global buyers demand greater transparency, traceability, and sustainable sourcing, Ethiopia is responding with the Ethiopian Coffee Traceability Management System (ECTMS). The platform tracks coffee production, trade, storage, and export activity nationwide. It brings producer registration, farm mapping, contract management, warehouse monitoring, and environmental risk assessment into one digital ecosystem.
Farm-to-Market Visibility
ECTMS currently monitors more than 1.4 million registered coffee producers and over 1.5 million coffee farms, covering more than 2 million hectares across the country's coffee-growing regions. This national record supports market transparency and regulatory compliance. It gives policymakers, exporters, cooperatives, and buyers a reliable view of production, from smallholder plots to large estates.
Keeping Smallholders in the EU Market
Concerns have been raised that smallholder farmers could be shut out of the European Union market by the cost of proving compliance with deforestation-free requirements. Ethiopia is addressing this directly. The collection of geolocation data for the remaining coffee plots, including those not yet covered by exporters and cooperative unions, is already ongoing through different stakeholders. Building this plot-level data into a single national system means smallholders do not have to generate and carry the evidence alone, and their coffee can be traced and verified alongside that of larger operators. As coverage expands, more of Ethiopia's smallholder coffee will be able to demonstrate compliance and reach international buyers.
Deforestation Compliance Assessment
The Deforestation Compliance Assessment system utilizes geospatial analysis to compare the GPS coordinates of coffee farms with verified forest-cover and deforestation datasets through Open Foris Whisp. This assessment provides an evidence-based evaluation of deforestation risk and supports compliance with international sustainability and deforestation-free supply chain requirements.
Stronger Contract and Trade Oversight
the platform also tracks commercial contracts and transaction activity, with contract values reaching into the billions. This reduces information gaps between market participants and helps regulators monitor performance across the value chain, supporting a more efficient marketplace for producers, exporters, and buyers.
Environmental Compliance
International regulations increasingly require proof that agricultural products do not contribute to deforestation. ECTMS identifies and monitors farms that may face elevated environmental risks, so authorities and industry stakeholders can take targeted corrective action. Building sustainability monitoring into coffee sector management positions Ethiopia to meet emerging global standards and protect the long-term viability of its coffee sector.
Warehouse and Supply Chain Oversight

ECTMS supports warehouse and inventory management, allowing authorities and businesses to track coffee stocks, storage capacity, and movement through the logistics network. Real-time visibility improves planning and inventory control and ensures coffee can be traced from producers to exporters and on to international markets.
Supply Chain Lineage and Batch Audit:
The Supply Chain Lineage module in ECTMS provides end-to-end traceability by assigning a unique identifier to each coffee batch at its point of origin and recording every movement along the way, including aggregation, processing, transportation, ownership changes, and exports. These records create a digital chain of custody connecting producers, cooperatives, processing facilities, exporters, and buyers, and a lineage trail that lets stakeholders trace products back to their source. This transparent and auditable record is essential for demonstrating compliance with sustainability and regulatory requirements, including the European Union Deforestation Regulation (EUDR), by helping organizations verify origin and support due diligence.
Building on this foundation, the Batch Audit Request Portal is a centralized platform for managing and reviewing exporter requests for batch audit reports, giving exporters access to official audit documentation for specific coffee batches. Current records show four requests, all approved, with none pending or rejected, including submissions from leading exporters such as Tracon Trading PLC, AMG Coffee Export, and Cabey PLC. Together, the lineage system and the audit portal reinforce confidence in the integrity of Ethiopia’s coffee supply chain, from the farm to the international buyer.
EU Buyer Data Access
The EU Buyer Data Access feature enables European Union buyers to access verified traceability information for coffee shipments through a unique Batch ID. By searching a batch, buyers can view the supply chain lineage linking the exported coffee to the producers who contributed to its production, providing greater transparency and confidence in the product's origin.
The system also provides a downloadable GeoJSON file containing producer coordinates and farm plot information associated with the selected batch. This standardized geospatial data supports buyer due diligence processes, enabling deforestation-risk assessments and compliance with the European Union Deforestation Regulation (EUDR) while promoting transparent and responsible sourcing practices.
Supporting Export Growth
ECTMS offers detailed insight into exporter performance and market participation. By digitizing export-related processes and strengthening data integrity, it supports Ethiopia's efforts to remain Africa's leading coffee producer and one of the world's most recognized origins. International buyers gain verifiable production and traceability data, while producers and exporters can demonstrate compliance with evolving market and sustainability requirements.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን አመካ ወረዳ ለ2019 ተከላ የሚሆን በአርሶ አደር የተዘጋጀ የቡና ችግኝ ዝግጅት በከፊል !!
ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም
ሆሳዕና፣
ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም
ሆሳዕና፣
በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጂማ መና ወረዳ ለውጭ ገበያ የሚላክ ከፍተኛ ጥራት እና መጠን ያለው የታጠበ ቡና ለኤክስፖርት ዝግጁ እየሆነ ያለበት ሁኔታ በወረዳው አመራሮች እና ባለሙያዎች ተጎብኝቷል። የቡናችንን ጥራት በመጠበቅ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለንን እውቅና እና ስም አብዝተን እንክበካብ/እናጠናክር የሚል መልእክት አስተላልፏል።
Godina Kibba Lixa Oromiyaa Aanaa Maannaatti buna miiccamaa qulqullina fi bayyinaa qabu gabaa biyya alaatti erguuf qophaa'aa jiru hoggantootaa fi Ogeessota Aanaan dawwatameera.Qulqullummaa buna keenyaa eeguun beekkamtii adunyaa keessaati qabnu daran haa cimsinuun dhaamsa keenya