የ10ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ከ10 ሠዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ተገለፀ፡፡
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ መስከረም 02/2012 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ገልጾ ተማሪዎች በኤጀንሲው ድህረ ገጽ www.neaea.gov.et/app. neaea.gov.et ወይም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- በማለት አድሚሽን ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡