EAG Primary BTU
5.84K subscribers
361 photos
14 videos
18 files
47 links
This is the channel of the one and only true Labour: EAGPBTU
Download Telegram
Forwarded from A B E B A W - Ethiopian Airlines 🇪🇹🇪🇹
Green Legacy day
Let's plant Trees
GO GREEN!!
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር አባላት በሙሉ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የ60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያን እስካይ ላይት ሆቴል ለማክበር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በመግለጽ የበዓሉ ታዳሚ እንድትሆኑ የኦንላይን ምዝገባ ዜና ማዉጣታችን ይታወሳል፡፡


በዚሁ መሰረት በዓሉ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ የማህበሩ አባላት ብቻ እንዲሁም የክፍል ተጠሪዎች እና የምክር ቤት አባላት በሙሉ ከማክሰኞ ሐምሌ 11 እስከ ሐሙስ ሐምሌ 13 2015 ዓ.ም ወደ ማህበሩ ጽ/ቤት በመምጣት የበዓሉ ተሳታፊ መሆናችሁን የሚገልጽ የተዘጋጀላችሁን የመግቢያ ካርድ እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡


ማሳሰቢያ፡- የመግቢያ ካርድ ሳይዙ ወደ ፕሮግራሙ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ፡፡
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር አባላት በሙሉ

                        
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የ60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያን እስካይ ላይት ሆቴል ለማክበር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በመግለጽ የበዓሉ ታዳሚ እንድትሆኑ የኦንላይን ምዝገባ ዜና ማዉጣታችን ይታወሳል፡፡


በዚሁ መሰረት በዓሉ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ የማህበሩ አባላት ብቻ እንዲሁም  የክፍል ተጠሪዎች እና የምክር ቤት አባላት በሙሉ ከማክሰኞ ሐምሌ 11 እስከ ሐሙስ ሐምሌ 13 2015 ዓ.ም ወደ ማህበሩ ጽ/ቤት በመምጣት የበዓሉ ተሳታፊ መሆናችሁን የሚገልጽ የተዘጋጀላችሁን የመግቢያ ካርድ እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡


ማሳሰቢያ፡- የመግቢያ ካርድ ሳይዙ ወደ ፕሮግራሙ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ፡፡
Forwarded from A B E B A W - Ethiopian Airlines 🇪🇹🇪🇹
Great Job on Cost saving/ COST CONTROL.
Keep it up!!
🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር አባላት በሙሉ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የ60 አመታት የምስረታ በዓሉን ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያን እስካይ ላይት ሆቴል ለማክበር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በመግለጽ የበዓሉ ታዳሚ ለመሆን የተመዘገባችሁ አባላት የመግቢያ ካርደ እንድትወስዱ መግለጻችን ይታወሳል፡፡


በዚሁ መሰረት የ60ኛ አመት የምስረታ በዓሉ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 የሚቆይ መሆኑን ተረድታችሁ በበዓሉ ላይ የመግቢያ ካርዳችሁን በመያዝ በጊዜ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡


ማሳሰቢያ፡- የመግቢያ ካርዳችሁን ያልወሰዳችሁ ከማህበሩ ጽ/ቤት መጥታችሁ በዛሬው እለት መዉሰድ ትችላላችሁ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር!!!
Forwarded from á‹ŽáŠ“áˆľ ታምራት ታዬ Yonas Tamirat Taye
Opening speech form EAGPBTU President....
Channel photo updated
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች በሙሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች ሁለተኛ ዙር የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ምዝገባ ተጀመረ፡፡
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሠራተኞች ቁጥር 2 የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት (2nd Phase Housing Project) የሚዉል የመሬት ይዞታ በህጋዊ መንገድ ርክክብ መደረጉን እና ከኮንትራክተሮች ጋር የፊርማ ስነስርዓት መደረጉን እንዲሁም ዝርዝር የምዝገባ ቀንና መስፈርት በቅርቡ የምናሳዉቃችሁ መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል፡፡


በዚሁ መሰረት 5,000 ሠራተኞችን የመኖሪያ እድል ተጠቃሚ የሚያደርገዉ ሁለተኛዉ ዙር የሠራተኞች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ምዝገባ የተጀመረ መሆኑን በደስታ እየገለጽን ከሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. (July 26, 2023) እስከ ነሐሴ12 ቀን 2015 ዓ.ም. (August 18, 2023) ድረስ በበየነ መረብ (Online Registration) ብቻ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባውን ከታች የተቀመጠውን e-staff ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።


ሊንክ: https://estafftravel.ethiopianairlines.com/HousingProject/HousingRegistration

Building a strong future together!
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች በሙሉ
 
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች ሁለተኛ ዙር የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ጋር በተገኛኘ ከሠራተኛዉ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች ላይ የተሰጠ ማብራሪያ
 
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሠራተኞች ቁጥር 2 የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት (2nd Phase Housing Project) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ የምዝገባ ክፍያን በተመለከተ፣ በቤቶቹ አጠቃላይ ዋጋና ቅድመ ክፍያ እንዲሁም የዋጋዉ ተመን ከብር ይልቅ በአሜሪካን ዶላር መሆኑ ተከትሎ ሠራተኛዉ በሰፊዉ ቅሬታዉን እያሰማ መሆኑን ተገንዝበናል፡፡
ማህበራችን ይህ 5,000 ሠራተኞችን የመኖሪያ እድል ተጠቃሚ የሚያደርገዉ ሁለተኛዉ ዙር የሠራተኞች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት እንዲጀመርና ሠራተኛዉ በአቅሙ የመኖሪያ ቤት እድል ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፤ ጥረቱንም አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡  
እንደሰራተኛ ማህበር ሠራተኛዉ የተሰማዉን ነገር በጨዋ ደንብ በግልጽ በመግለጽ ጠንካራ ጎን እንዲሁም መስተካከል ያለበትን ነገር ጥቆማና አስተያየት በመስጠቱ ከልብ እያመሰገንን የምዝገባ ክፍያን በተመለከተ፣ በቤቶቹ አጠቃላይ ዋጋና ቅድመ ክፍያ እንዲሁም የዋጋዉ ተመን ከብር ይልቅ በአሜሪካን ዶላር መሆኑ ላይ የተነሳዉ ቅሬታ ተገቢ መሆኑን እናምናለን፡፡
በቅሬታ መልክ የቀረቡ ጉዳዮች የብዙ ባለድረሻ አካላት ምላሽና ማብራሪያ የሚጠይቁና ተገቢ ጥያቄ እንደመሆናቸዉ የድርጅታችን ከፍተኛ የስራ አመራሮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸዉ አካለት ምላሽና መብራሪያ የሚሰጡበት ይሆናል፡፡

ከዚህ ጋር ተያይዞ የሠራተኞች ቁጥር 2 የመኖሪያ መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ምዝገባ ዜና መዉጣቱን ተከትሎ ከላይ የቀረቡትን ቅሬታዎች መሰረት በማድረግ የሠራተኛ ማህበሩ ከድርጅቱ ጋር ባደረገዉ ዉይይት አሁን ላይ የሠራተኛዉ ጥያቄ ከሆኑት መካከል 15,000 ብር የነበረዉ የምዝገባ ክፍያ የሁሉንም ሠራተኛ አቅም ባማከለ መልኩ ወደ ብር 5000 ዝቅ እንዲል ተደርጓል፡፡
በመሆኑም ዛሬ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚደረገዉ አጠቃላይ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ድርጅቱ እንዲሁም ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተዉ ባለድረሻ አካል በጉዳየዩ ላይ የበኩሉን ሰፊ የሆነ ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ያለንን እምነት እየገለጽን እስከዛዉ ድረስ በእናንተ በኩል እንደ ሁልጊዜዉ በትዕግስት ዉጤቱን እንድትጠባበቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር
#Update

50 % Salary increment
40% home allowance
Forwarded from Melese sisay
General Yilma
Ato Mesfin
President Kiya

እናመሰግናለን🙏 🙏  🙏
Thanks  🙏 🙏  🙏
Forwarded from Natnael Mekonnen
የኢትዮጵያ አየር መንገድ @flyethiopian 50 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አደረገ አየር መንገዱ፣ ለሠራተኞቹ 40 በመቶ የመኖሪያ ቤት አበል ጭማሪ ማድረጉን ታውቋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በትርፋማነቱ ከፍተኛ ዕድገት በማስመዝገብ ላይ የሚገኝ አየር መንገድ ነው። አየር መንገዱ በአኹኑ ወቅት 17 ሺህ ያህል ሠራተኞች አሉት።