Ethiopian Association of Civil Engineers
4.98K subscribers
393 photos
14 videos
46 files
226 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
የተከበራችሁ በጎ ፍቃደኞች
የማህበራችንን የበጎ ፍቃድ ጥሪ ተቀብላችሁ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች መረጃችሁን በኢሜይል አድራሻችን እየላካችሁ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን አብዛኛዎቻችሁ የላካችሁት ኢሜይል ላይ የተሟላ ሰነድ አይታይም። ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች በተሟላ መልኩ መጫናቸውን እንድታረጋግጡልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለግለስብ አመልካቾች
• መታውቂያ፣
• የትምህርት ማስረጃ
• የስራ ልምድ(ካለ)
ለድርጅት (ለአማካሪ እና ኮንትራክተር) አመልካቾች
• ንግድ ፍቃድ፣
• ቲን፣
• የስራ ልምድ (ካለ)
• ብቃት ማረጋገጫ
የኢሜይል አድራሻ : eacetraining@gmail.com
በተደደጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ
ጥያቄ 1. የማህበሩ አባላት ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
●የታደሰ መታወቂያ (የቀበሌ) ወይም የኢትዮጵያ ዜግነት መሆኑን የሚገልጽ ፓስፖርት እና የመንጃ ፍቃድ ናቸው ፡፡
●ጉርድ ፎቶ ግራፍ ፤
●የዲግሪ ( Temporary ) ኮፒ ፤
●የማህበሩ የድህረ ገጽ ላይ ( Ethiopian Association of civil engineers ) በሚለው አድራሻ በመግባት login በሚለው በመግባት በመስፈርቱ መሰረት መሙላት ይኖርበታል፡፡
●ግለሰቡ አሁን የሚገለገልበትን የኢሜል አድራሻ እና የስልክ ቁጥር መፃፍ ፤
●ያስገቡት መረጀ እና ከዶክመንት ከአንድ እስከ ሁለት ቀን ውስጥ መጽደቁን በማረጋገጥ በሚላክሎት ኢሜል ላይ በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ የመመዝገቢያና ዓመታዊ ክፍያዎችን መክፈል
●ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኃላ በኢሜል በሚላክሎት የአባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) አባል መሆኖትን ያረጋገጡ ሲሆን በዚህም አባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) በማህበሩ በሚያካሂዳቸው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ጥያቄ 2. በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ ፡-
➡️ማንኛውም ከዚህ ቀደም የተማሪዮች የማህበር አባል(student Association) ቢሆንም ይህ የባለሞያዎች ማህበር በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ድግሪ የወሰዱ ሁሉ ጥያቄ አንድ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጥያቄ 3. ስለስልጠና እና ልዩ ልዩ ኘሮግራሞች
➡️ማህበሩ ለሚያዘጋጀው የተለያዩ ስልጠናዎች ፣ ስብሰባዎች እና የመሳሰሉት ጉዳዮችን በሚኖሩ ግዜ ዝርዝር መረጃዎች በማህበሩ ድህረ ገፆች ማስታወቂያዎች በሚጠቀሰው የግዜ ሰሌዳ ውስጥ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡ ( website, Facebook , Telegram, LinkedIn and twitter)
Forwarded from EACE- TCS
Announcement
For those members who haven't taken you ID card, you can collect it from the office starting today. Please make sure to bring 2 passport size photos to collect your ID.
Location: Africa Avenue,around Bole wollo sefer around Peacock, next to Yeshi bldg First floor.
https://maps.app.goo.gl/56p1fE94g4hX5DK87
እንኳን ለድል በዓላችን አደረሳችሁ ።
💪💪💪
ዘላለማዊ ክብር ደማቸውን አፍስሰዉ ክብር ላጎናፀፉን።
#ADWA
EACE Participating on World Federation of Engineering Organisations General Assembly WFEO
The Ethiopian Association of Civil Engineers as part of its Continuous Professional Development Program (CPD) has launched a Certified online and in-class Short Term Trainings for its members and non- members.
The training titles will cover all disciplines of Construction Management and Civil Engineering which will be delivered by highly experienced experts and academician members of the Association.
https://forms.gle/5qHPZKuX4UaaUXrC8
Dear members
Please settle your membership fee,
##############
minimum annual fee is 200birr (per year) , anything more than that is appreciable!
Deposit it in commercial bank of Ethiopia
1000001815222
Ethiopian Association of Civil Engineers

And send the slip or receipt with transfer number (Mobile app) to eaceregister@gmail.com or to office
##############
If not settled within the next three weeks, we will be posting the name of those who haven't settled their annual fee in our social medias.
Thank you
EACE Membership Team
April, 2022
Are you member of EACE?
Anonymous Poll
57%
Yes
43%
No
Ethiopian Association of Civil Engineers pinned «The Ethiopian Association of Civil Engineers as part of its Continuous Professional Development Program (CPD) has launched a Certified online and in-class Short Term Trainings for its members and non- members. The training titles will cover all disciplines…»
Forwarded from 🇪 🇳 🇬 .🇦 🇲 🇦 🇳 🇺 🇪 🇱 🇭 /🇲 🇦 🇷 🇮 🇦 🇲
EACE Code of ETHICS.pdf
3.6 MB
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ። በዓሉ የሰላም የደስታ እና ይህንላችሁ
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር
𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒𝕟 𝔸𝕤𝕤𝕠𝕔𝕚𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 𝕠𝕗 ℂ𝕚𝕧𝕚𝕝 𝔼𝕟𝕘𝕚𝕟𝕖𝕖𝕣𝕤
Www.eacecivil.org
@eaceg
Call for Papers
==================
Www.eacecivil.org
@eaceg @eacec @ECFEt
Ethiopian Association of Civil Engineers
Call for Papers
==================
Www.eacecivil.org
@eaceg @eacec @ECFEt
Ethiopian Association of Civil Engineers
👍1
ለማህበሩ አባላት በሙሉ
የበጎ ፍቃደኝነት ጥሪ ለአማካሪ ድርጅቶች
CALL FOR VOLUNTEER CONSULTING FIRMS
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በአገራችን በተከሰተው ጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን በተሻለ ሁኔታ ዳግም እንዲገነቡ የሞያዊ ድጋፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ስለዚህም ከማህበሩ ጋር በበጎ ፍቃደኝነት ሙሉ የዲዛይን ስራ መስራት የምትፈልጉ አማካሪ ድርጅቶች የድርጅታችሁን ሙሉ መረጃ በ eacetraining@gmail.com subject label “Consulting Volunteer” በማለት እንድትመዘገቡ ማህበሩ ጥሪውን ያሰተላልፋል።

በቀጣይ ሳምንት ውስጥ ወደ ስራ መግባት የሚችል መሆን አለበት።
እናመሰግናለን
👍2
Join Ethiopian Association of Civil Engineers
Online
Www.eacecivil.org