Ethiopian Association of Civil Engineers
4.99K subscribers
393 photos
14 videos
46 files
226 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
Call for Trainers
EACE seeks to establish a roster of Trainers with demonstrable technical capabilities who will be invited to carry out various trainings.
EACE invites potential and experienced Trainers or Training firms/companies to submit prequalification application for providing training services in construction sector and related fields for a period of one year as and when they require by EACE. aPlease list your experience as per table 1
Table 1.
No. General Specific Date Client Remark
e.g. 1 Road Eagle point /
e.g. 2 Cotm Project Monitoring

Note: General sub-category can be Road, Water, Building, Railway or Structural, Geotechnical, highway, COTM, Hydraulics, Irrigation ….
Please list of training titles as per table 2
No. General Specific Remark
e.g. 1 Geotechnical Soil investigation
e.g. 2 Water WATER GEM Software


For individual trainers
• Identification ID (Kebele ID, Drive License or Passport only)
• Curriculum Vitae
• Table 1 and 2
• Proof of Qualification and experience
Training firms/companies
• Valid trade license
• trade registration certificate
• TIN
• VAT or TOT
• Tax Clearance
• Relevant professional practice certificates of trainers
• Table 1 and 2
• Proof of Qualification and experience
Technical offers Must be sent to us through email only eacecivil@gmail.com before closing date February 15, 2022.
Note: Members are appreciated to participate. Priority will be given to members of the association.
EACE have the right to accept or reject any or all offers. For more information: www.eacecivil.org, Phone: 0901250000
Dear invited guests
The Location of the event is at

Ethiopian Construction Works Corporation - የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Unnamed Road, Addis Ababa

https://maps.google.com/?cid=1737114146169831308
Will start at 1PM (7 ሰአት)
Join our Editorial Board Committee bulletin and journal researchers and reviewers thanksgiving and recognition program live on Facebook using the link below

https://fb.watch/aQT1yIbA-J/
Ethiopian Association of Civil Engineers Pledge to contribute professional services for free for the reconstruction efforts.
የበጎ ፍቃደኝነት ጥሪ
CALL FOR VOLUNTEER

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በአገራችን በተከሰተው ጦርነት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን በተሻለ ሁኔታ ዳግም እንዲገነቡ የሞያዊ ድጋፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ አካል የሆነው የትምህርት ቤቶች እድሳት (3000 ት/ቤት) እና ዳግም ግንባታ(1100 ት/ቤት) ለማከናወን ከትምህርት ሚኒስትር ጋር በመስራት ላይ ይገኛል።
ስለዚህም ከማህበሩ ጋር በበጎ ፍቃደኝነት መስራት የምትፈልጉ የማህበሩ አባላት፣ ድርጅቶች እና የአላማው ደጋፊዎች ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የፍላጎት መግለጫውን በመሙላት እንድትመዘገቡ ማህበሩ ጥሪ ያሰተላልፋል።
ማህበሩ የለያቸው ስራዎች
➡️የቅድመ ጥናት ስራዎች ( Assessment/ site Reconnaissance, feasibility study, Geotechnical investigation…)
➡️ዲዛይን ስራዎች (Structural design, Sanitary and other engineering designs)
➡️በጥናቶች መሰረት የግንባታ መፍትሄ ማዘጋጀት(Remedial Measures and construction methodologies… )
➡️የሰነድ ዝግጅቶች (Preparation of Bill of quantities, Cost Estimation detailed specification, cost estimation and contract documents)
➡️የክትትል እና ጥራት ቁጥጥር (The supervision & quality assurance)
➡️ፕሮጀክት ማኔጀመንት (project management)
➡️ሌሎች ድጋፎች____
በተጨማ ሁሉም ተመዝቢ የሚከተሉት መረጃዎች በኢሜል eacetraining@gmail.com subject label “Volunteer” በሚል እስከ የካቲት 07 2014 መላክ አለባቹሁ። ሁሉም ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ባለሞያ/ድርጅት የሚያሳትፍ ስለሆነ ማህበሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ያስተላልፋል።
መመዝገቢያ ማስፈንጠሪያ፡ https://forms.gle/QdVqejok6QoGNfdHA
ግለስብ
መታውቂያ (አባል ላልሆኑ)፣ የስራ ልምድ (ለሁሉም ፣ካለ) እና የትምህርት መስረጃ (አባል ላልሆኑ)
በድርጅት
ንግድ ፍቃድ፣ ቲን፣ የስራ ልምድ (ካለ) እና ብቃት ማረጋገጫ (ለአማካሪ እና ኮንትራክተር)
ለተጨማሪ መረጃ
eacecivil@gmail.com or 0115521248 or 0901250000 መጠየቅ ይችላሉ። www.eacecivil.org
Telegram
@eaceg @eacec @ECFEt
የተከበራችሁ በጎ ፍቃደኞች
የማህበራችንን የበጎ ፍቃድ ጥሪ ተቀብላችሁ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች መረጃችሁን በኢሜይል አድራሻችን እየላካችሁ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን አብዛኛዎቻችሁ የላካችሁት ኢሜይል ላይ የተሟላ ሰነድ አይታይም። ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች በተሟላ መልኩ መጫናቸውን እንድታረጋግጡልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለግለስብ አመልካቾች
• መታውቂያ፣
• የትምህርት ማስረጃ
• የስራ ልምድ(ካለ)
ለድርጅት (ለአማካሪ እና ኮንትራክተር) አመልካቾች
• ንግድ ፍቃድ፣
• ቲን፣
• የስራ ልምድ (ካለ)
• ብቃት ማረጋገጫ
የኢሜይል አድራሻ : eacetraining@gmail.com
በተደደጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ
ጥያቄ 1. የማህበሩ አባላት ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
●የታደሰ መታወቂያ (የቀበሌ) ወይም የኢትዮጵያ ዜግነት መሆኑን የሚገልጽ ፓስፖርት እና የመንጃ ፍቃድ ናቸው ፡፡
●ጉርድ ፎቶ ግራፍ ፤
●የዲግሪ ( Temporary ) ኮፒ ፤
●የማህበሩ የድህረ ገጽ ላይ ( Ethiopian Association of civil engineers ) በሚለው አድራሻ በመግባት login በሚለው በመግባት በመስፈርቱ መሰረት መሙላት ይኖርበታል፡፡
●ግለሰቡ አሁን የሚገለገልበትን የኢሜል አድራሻ እና የስልክ ቁጥር መፃፍ ፤
●ያስገቡት መረጀ እና ከዶክመንት ከአንድ እስከ ሁለት ቀን ውስጥ መጽደቁን በማረጋገጥ በሚላክሎት ኢሜል ላይ በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ የመመዝገቢያና ዓመታዊ ክፍያዎችን መክፈል
●ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኃላ በኢሜል በሚላክሎት የአባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) አባል መሆኖትን ያረጋገጡ ሲሆን በዚህም አባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) በማህበሩ በሚያካሂዳቸው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ጥያቄ 2. በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ ፡-
➡️ማንኛውም ከዚህ ቀደም የተማሪዮች የማህበር አባል(student Association) ቢሆንም ይህ የባለሞያዎች ማህበር በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ድግሪ የወሰዱ ሁሉ ጥያቄ አንድ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጥያቄ 3. ስለስልጠና እና ልዩ ልዩ ኘሮግራሞች
➡️ማህበሩ ለሚያዘጋጀው የተለያዩ ስልጠናዎች ፣ ስብሰባዎች እና የመሳሰሉት ጉዳዮችን በሚኖሩ ግዜ ዝርዝር መረጃዎች በማህበሩ ድህረ ገፆች ማስታወቂያዎች በሚጠቀሰው የግዜ ሰሌዳ ውስጥ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡ ( website, Facebook , Telegram, LinkedIn and twitter)
Forwarded from EACE- TCS
Announcement
For those members who haven't taken you ID card, you can collect it from the office starting today. Please make sure to bring 2 passport size photos to collect your ID.
Location: Africa Avenue,around Bole wollo sefer around Peacock, next to Yeshi bldg First floor.
https://maps.app.goo.gl/56p1fE94g4hX5DK87
እንኳን ለድል በዓላችን አደረሳችሁ ።
💪💪💪
ዘላለማዊ ክብር ደማቸውን አፍስሰዉ ክብር ላጎናፀፉን።
#ADWA
EACE Participating on World Federation of Engineering Organisations General Assembly WFEO