Ethiopian Association of Civil Engineers
5.36K subscribers
545 photos
16 videos
49 files
272 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
የአሁኑ ቅዳሜ አይቀርም !

በአገራችን በመሰረተ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ልምድ እና እውቅት ያላቸው መሐንዲሶች በአዲስ አበባ ወሰን አካባቢ ጉርድሾላ በሚገኘው ማእድን ሚኒስቴር መሰብሳቢያ አዳራሽ ቅዳሜ ታህሳስ 25: 2018 ጥዋት 2፡30 የሚሰበሰቡ ሲሆን የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት እና የሚወያዩበት ይሁናል።
14
Transform Lives Through Engineering
There is still time to register for the 2026 World Engineering Day WFEO Hackathon.
The 2026 Hackathon focuses on SDG 9: Industry, Innovation and Infrastructure, building resilient infrastructure, promoting inclusive and sustainable industrialisation, and fostering innovation and digitalisation.
Join a global community of change-makers and help turn ideas into impact.
👉 Register now at worldengineeringday.net
5
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን እየገለጸ በዓሉ የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር
13👏7👍6🤔2
ማስተዋሺያ
እሮብ ከሰአት
በzoom
👍32
The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is proud to announce a strategic partnership with Lalibela Study Design and Supervision Works PLC.
The Memorandum of Understanding (MoU) was officially signed on January 3, 2026, marking a new milestone in professional collaboration. Through this agreement, EACE and Lalibela PLC will work together to promote best practices, knowledge exchange, and capacity development in civil engineering projects across Ethiopia.
We are excited about this partnership and its potential to strengthen the engineering profession and support sustainable infrastructure development.

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር እና ላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በይፋ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ለተቋማቱ አዲስ ምዕራፍ ሲሆን በሀገራችን የሲቪል ምህንድስና ፕሮጀክቶች ውስጥ ያሉ ምርጥ ልምዶች የሚጋሩበት፣ የእውቀት ልውውጥ እና የአቅም ግንባታ ላይ በጋራ የሚሰሩበት፣ የምህንድስና ሙያውን ለማጠናከር እና ዘላቂ መሰረተ ልማትን ለመደገፍ በጋራ የሚሰሩበት  ይሆናል።

#EACE #CivilEngineering #Partnership #Infrastructure #ProfessionalDevelopment
13👍3👏3
The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is excited to announce a strategic collaboration with Jimma University, Jimma Institute of Technology.
On January 3, 2026, the Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) and Jimma University, Jimma Institute of Technology officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen cooperation in civil engineering education, research, and professional development.
This partnership aims to foster knowledge sharing, joint research, capacity building, and the advancement of engineering excellence in Ethiopia.

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ከጅማ ዮኒቨርስቲ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ሰነድ ተፈራረመ።

ሁለቱ ተቋማት ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በሲቪል ምህንድስና ትምህርት፣ ምርምር እና ሙያዊ እድገት ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በይፋ ተፈራርመዋል። ይህ አጋርነት በዘርፉ አለም የደረሰበትን የእውቀት ደረጃ መጋራትን፣ በምርምር ስራዎች ላይ አብሮ መስራትን፣ የአቅም ግንባታን እና የምህንድስና ልህቀትን ለማሳደግ ያለመ ነው።
👍176👏2
እንኳን አደረሳችሁ
13👍3
📢 SAVE THE DATE

The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is pleased to announce the
6th EACE Engineering Conference Organized by EACE in collaboration with Jimma Institute of Technology, Jimma University under the theme " Smart Engineering for Ethiopia’s Sustainable Future: Advancing Infrastructure Corridors through Innovation and Digitalization"

🗓 Date: April 08, 2026 (መጋቢት 30, 2018)
📍Place: Jimma City, Ethiopia

Mark you Calendar
👏75👍3