Ethiopian Association of Civil Engineers
5.35K subscribers
545 photos
16 videos
49 files
273 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
Join the Ethiopian Association of Civil Engineers at eacecivil.org, it's super easy to do online.
9
EACe members participating in Big5 Global meeting
👍63
EACE 26th Annual Conference

The Ethiopian Association of Civil Engineers is delighted to invite all members, partners, and stakeholders to the 26th Annual Conference.

📅 December 20, 2025 (ታህሳስ 11/2018)
📍 Ethio-Djibouti Railway Hall
Starting from 8:30 AM

This year’s theme: “Engineering a Resilient Future: Sustainable Infrastructure & Innovation in Africa” underscores the vital role of engineering in shaping a sustainable, innovative, and future-ready Africa.

🔷 Registration is mandatory
👉 Register here: https://forms.gle/ZNrirahjYTPdVpFd9 Or scan the QR code on the event poster.

📩 Participants who complete their registration will receive an email confirmation.

🔷Mark your calendar

Join us as we connect, collaborate, and contribute to building a resilient engineering future for Ethiopia and Africa.

#EACE #EngineeringAfrica #SustainableInfrastructure #Innovation #AnnualAssembly #CivilEngineering #ResilientFuture #Ethiopia
7
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር 26ኛው ዓመታዊ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማኅበር (ኢሲመማ) በየዓመቱ የሚያካሂደው ዓመታዊ ጉባኤ ማዘጋጀቱን  በታላቅ ደስታ እያበሰርን፤ ይህ ጉባኤ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችንና ባለድርሻ አካላትን በአንድ መድረክ በማሰባሰብ የሀገራችንን የመሠረተ ልማት ዘርፍ ዕድገት ለመደገፍ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ነው።

በዚህ ዓመት ጉባኤው የሚካሄደው "ጠንካራና ዘላቂ መሠረተ ልማት እና ፈጠራ በአፍሪካ" (Engineering a Resilient Future: Sustainable Infrastructure & Innovation in Africa) በሚል መሪ ሃሳብ ሲሆን እርሶም በጉባኤው ላይ ተገኝትው ልምድዎንና እውቀትዎን እንዲያካፍሉ እንዲሁም ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ልምድ እንዲለዋወጡ ተጋብዘዋል።

የጉባኤው ዝርዝር መረጃዎች:
•  ቀን፡ ቅዳሜ፣ ታህሳስ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. (December 20, 2025)
•  ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2:30
•  ቦታ፡ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አዳራሽ (Ethio-Djibouti Railway Hall)
      አዲስ አበባ
      
በጉባኤው ለመሳተፍ በዚህ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/ZNrirahjYTPdVpFd9 ምዝጋባውን ሲያጠናቅቁ ማረጋገጫ ኢሜይል ይደርሶታል።

ለሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች መግቢያ በነጻ ሲሆን መመዝገብ እና ምዝገባው ተቀባይነት ማግኘቱን የሚገልጽ ማረጋገጫ ኢሜይል ማግኘት ግዴታ መሆኑን እንገልጻለን።
11👍2
የአሁኑ ቅዳሜ አይቀርም !

በአገራችን በመሰረተ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ልምድ እና እውቅት ያላቸው መሐንዲሶች በአዲስ አበባ ወሰን አካባቢ ጉርድሾላ በሚገኘው ማእድን ሚኒስቴር መሰብሳቢያ አዳራሽ ቅዳሜ ታህሳስ 25: 2018 ጥዋት 2፡30 የሚሰበሰቡ ሲሆን የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት እና የሚወያዩበት ይሁናል።
14