Ethiopian Association of Civil Engineers
5.35K subscribers
545 photos
16 videos
49 files
273 links
Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities
Download Telegram
Forwarded from Eng. Amanuel
Happening in Bahirdar
👍3
5ተኛው የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የምሕንድስና ጉባኤ ከላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር በጋራ በመሆን በባህርዳር ከተማ ተካሒዷል።

የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች እና መሐንዲሶች በተሳተፉበት በዚህ ጉባኤ በፈጠራ፣ በሥራ ቦታ ጤና እና ደኅንነት እና ዘላቂነት ያለው ግንባታ ላይ ያተኮሩ ጽሑፎች የቀረቡ ሲሆን፤ እንደዚህ ያሉ ጉባኤዎች መካሔዳቸው የባለሙያውን አቅም ለማጎልበት ከፍተኛ ድርሻ አላቸው። ማህበራችን ለአባላቱ ያለውን ተደራሽነት ለማሳዳግ በክፍተኛ ሁኔታ እየሰራ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ በተጨማሪ እንዲህ ያሉ ጉባኤዎችን ማዘጋጀቱ በተለያዩ ቦታዎች ላሉት አባላቱ ተደራሽ ለመሆኑ አንዱ ማሳያ ይሆናል።

ይህንን ጉባኤ በባህርዳር ከተማ ለማዘጋጀት ላገዙን ለላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር እንዲሁም ለጉባኤው ተሳታፊዎች ማህበራችን ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል።
👍124🥰1
Forwarded from Eng. Amanuel
3
Calling All EACE Members!

We’re thrilled to partner with Big 5 Global for their premier event, happening November 24-27, 2025, at the Dubai World Trade Centre!

As an EACE member, you and your network can enjoy complimentary registration (valued at 100-250 AED) to this leading global construction event. Connect with industry pioneers, explore cutting-edge innovations, and seize new opportunities.

📩 Interested? Email us at eacecivil@gmail.com to secure your free pass!

#EACE #Big5Global #Construction #Networking #DubaiEvents #Innovation

Join us at the Dubai World Trade Centre for an unmissable experience!
1
ማህበራችን የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

Ethiopian Association of Civil Engineers wishes all a happy Ethiopian New year.
👍161👏1