‼️‼️
በነገው እለት(አርብ) የመውጫ ፈተና በጧቱ ሴሽን ፕሮግራም የወጣላችሁ ተፈታኞች ፈተናው የሚጀምረው 1:50 ላይ ስለሆነ ከ1:30 ቀድማችሁ ፈተና ጣቢያ እንድትገኙ እናሳስባለን።
በተጨማሪም የከሰዓቱ ሴሽን ፈተና 8:30 የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

❤25🙏8
Forwarded from Debre Tabor University Ethiopia.📖 (Ⓟⓤⓑⓛⓘⓒ Ⓡⓔⓛⓐⓣⓘⓞⓝⓢ)
❤48👏14🏆9🎉4🙏3
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፦
ዲግሪ ሰርትፍኬታችሁን (ቴምፖ) የመወሰጃ የመጨረሻ ቀን ነገ(ሰኔ 17) ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤45👌8👍7🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12ኛ ክፍል ፈተና -መልስ መስጫው ላይ እንዴት እንደሚሞላና እንደሚቀባ የሚያብራራ ቪዲዮ✍️
❤16👍8👌4
ለቀድሞ ተመራቂዎቻችን(our almuni)፦
ስለዩኒቨርስቲያችን እንዲሁም ስለናንተ ውድ ተመራቂዎቻችን ጉዳይ ትኩረቱን አድርጎ የተፈጠረውን የፌስቡክ ፔጅ ሊንኩን ተከትላችሁ እንድትወዳጁን እንጠይቃለን።
Debre Tabor University Alumni❤

🏆19❤10🙏3🎉1
For ECCE department
4th year is to mean 3rd year and
5th is year is to mean 4th year.
4th year is to mean 3rd year and
5th is year is to mean 4th year.
❤32🙏15🏆8
ቀን 09/11/2017ዓ.ም
የክረምት ተማሪዎች ወደ ግቢ መግባት ጀምረዋል። ምዝገባው በተያዘለት ፕሮግራም ዛሬ እና ነገ ይከናወናል።
ተጨማሪ ማሳሰቢያ
👉የበጋ(Distance) ኮርስ ያልከፈላችሁ 150ብር ቅጣት ጨምራችሁ ከከክረምቱ ክፍያ ውጭ ራሱን ችሎ ክፈሉ።
👉የክረምቱን ክፍያ በባንክ ከከፈላችሁ በኋላ ቅድሚያ ወደኮሌጃችሁ ሄዳችሁ ማህተም ካስመታችሁ በኋላ ሬጅስትራር መስኮቶች በመምጣት መታዎቂያ በማሳደስ ምዝገባችሁን ታጠናቅቃላችሁ።
👉የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የክፍያ ተመን ከዲፓርትመንት በመጠየቅ ከፍላችሁ ምዝገባችሁን በካላንደሩ መሰረት ፈፅሙ።

❤19
የአዲስ ፒጅዲቲ ማመልከቻ ጊዜው ያለፋችሁ ዛሬና ነገ ማመልከት ትችላላሁ።
ነገር ግን ሰኔ ላይም ሆነ አሁን በፒጅዲቲ ፕሮግራም ያመለከታችሁ የተማሪ ቁጥር መሙላቱን እስክናሳውቃችሁ ድረስ ክፍያ እንዳትፈፅሙ።(አርብ ሀምሌ 11 እናሳውቃቸኋለን።)

❤13👍3