በፕሮግራማችሁ መሰረት የፋይዳ ብሄራዊ መታዎቂያ ምዝገባ ያላደረጋችሁ ፤
ዛሬ ፕሮግራም ስለተያዘላችሁ ክሊኒክ አዳራሽ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ዛሬ ፕሮግራም ስለተያዘላችሁ ክሊኒክ አዳራሽ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ።
👍5❤1
Forwarded from Debre Tabor University Registrar
National ID registration Schedule
at Clinck hall
at Clinck hall
👍12❤1🙏1
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ 2ኛ አመት ተማሪዎች የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ ነገና ከነገ ወዲያ ቢሆንም ያለውን የተ/ቁጥር በሁለት ቀናት ማስተናገድ ስለሚከብድ ዛሬን የጨመርን በመሆኑ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ።
👍9❤6🏆2
Debre Tabor University Registrar
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ 2ኛ አመት ተማሪዎች የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ ነገና ከነገ ወዲያ ቢሆንም ያለውን የተ/ቁጥር በሁለት ቀናት ማስተናገድ ስለሚከብድ ዛሬን የጨመርን በመሆኑ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ።
አሁን ላይ ባለሙያወቹ ነፃ ስለሆኑ ቀድማችሁ ብትመጡ ያለወረፋ መስተናገድ ትችላላችሁ።
👍17❤5
ቀን 01/08/17
ማስታዎቂያ
የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ በፕሮግራሙ መሰረት እየተከናወነ የቆየ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ ያለው ፕሮግራም ግን የአንደኛ አመት ተማሪዎች አጋማሽ ፈተና ላይ ስለሆኑ የፕሮግራም ክለሳ አድርገናል።
በመሆኑም
👉ሚያዚያ 1-3 ፦ማህ/ሳ ሪሚዲያል
👉ሚያዚያ 4 ፦ አንደኛ አመት ጤና ሳይንስ
👉ሚያዚያ 6-8፦አንደኛ አመት ማ/ሳ(OSS)
👉ሚያዚያ 9-15 ፦ ተፈ/ሳይንስ ሪሚዲያል
በመሆን መርሀ-ግብሩ ስለተስተካከለ
የማህበራዊ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ወረፋ ስለሌለ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ክሊኒክ አዳራሽ በመምጣት እንድመዘገቡ እናሳስባለን።

👍31❤8🙏7👏2
Notice for first year students class representatives.pdf
325.6 KB
Notice for first year students class representatives.pdf
Notice for remedial students class representatives .pdf
366.9 KB
Notice for remedial students class representatives .pdf
👍17❤8🥰2👏2
ማስታዎቂያ
ለአዲስ ድህረ ምረቃ ትምህርት ከዚህ በታች ባሉ ፕሮግራሞ ያመለከታችሁ በሙሉ:-
1. MBA
2. IT
ምዝገባ ሚያዚያ 14/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው ደግሞ
👉ለIT ሚያዚያ-15 ሲሆን
👉ለ MBA ደግሞ ሚያዚያ-18
መሆኑን እናሳውቃለን።
ለአዲስ ድህረ ምረቃ ትምህርት ከዚህ በታች ባሉ ፕሮግራሞ ያመለከታችሁ በሙሉ:-
1. MBA
2. IT
ምዝገባ ሚያዚያ 14/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው ደግሞ
👉ለIT ሚያዚያ-15 ሲሆን
👉ለ MBA ደግሞ ሚያዚያ-18
መሆኑን እናሳውቃለን።
👍5❤2
ለዩንቨርስቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ፦
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ፤
በዓሉ የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ!❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ፤
በዓሉ የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ!❤
🙏10👍5❤1
Forwarded from Debre Tabor University Ethiopia.📖
👉Wishing You a Joyous Eastern Celebration!
📖Dear Debre Tabor University Community,
📖As we approach this joyful season of Easter, I want to take a moment to wish each of you a happy and fulfilling holiday. Easter is a time of renewal, reflection, and hope, a perfect opportunity to celebrate the achievements we've made together and to look forward to the promise of new beginnings.
📖Let us embrace the spirit of togetherness and gratitude during this special time. Whether you are spending the holiday with family, friends, or in quiet reflection, may it bring you peace and joy.
📖Thank you for your continued dedication and passion for our university. I look forward to seeing all that we will accomplish together in the coming months.
Warmest wishes,
Anegagregn Gashaw Ferede (PhD)
President, Debre Tabor University
👍37❤21🙏7🎉5
ፊይዳ(ብሄራዊ መታወቂያ) ያላወጣችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሀሙስ ብቻ መስተናገድ የምትችሉ ሲሆን ከሀሙስ በኋላ ምዝገባ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፦
ፋይዳ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ሪሚዲያልን ጨምሮ ማናቸውንም ብሄራዊ ፈተናዎችን መፈተን የማይችል መሆኑን ከወዲሁ እናስገነዝባለን።
ማሳሰቢያ፦
ፋይዳ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ሪሚዲያልን ጨምሮ ማናቸውንም ብሄራዊ ፈተናዎችን መፈተን የማይችል መሆኑን ከወዲሁ እናስገነዝባለን።
👍10🥰5❤2🏆2