ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
በሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች ባለ16 ዲጅቱን የብሄራዊ መታወቂያ ቁጥር(FAN) ለዲፓርትመንት ኃላፊው እስከ ነገ አርብ ለኤክስቴንሽን ተማሪዎች እስከ ቅዳሜ ድረስ እንድትሰጡ እያሳሰብን ይህን ቁጥር ያልሰጠ ተማሪ እኛ ዝርዝራችሁን ሲስተሙ ላይ ለማስገባት ስንሞክር ስለማይቀበለው መመዝገብ አንችልም። በመሆኑም ያልተመዘገበ ወይንም ስሙ ያልተላለፈለት ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥና ኃላፊነቱንም ራሱ የሚወስድ መሆኑን በመገንዘብ መረጃውን እንድትሰጡ እናሳስባለን።
በተጨማሪም የምታስመዘግቡት ስልክ ቁጥር በፋይዳ ምዝገባ የተጠቀማችሁትን መሆን አለበት!!

👍20❤18🎉2
አስቸኳይ መልዕክት
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-
የመውጫ ፈተና ተፈታኞችን መረጃ የያዘውን ፋይል ከዚህ መልዕክት ጋር ያጋራነው ሲሆን
የብሄራዊ ፋይዳ ቁጥርና ስልክ ቁጥራችሁ ትክክል መሆኑን እያረጋገጣችሁ ስህተት ካለ እስከ ነገ ማክሰኞ 4:00 ብቻ ሬጅስትራር ዳይሬክተር ቢሮ በመምጣት ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:-
ስሙ ከዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተተ ተማሪ የፋይዳ ቁጥር ያላስመዘገበ ስለሆነና ሲስተሙ ስላልተቀበለን አስወጥተነዋል ፤ በመሆኑም ለፈተና አይቀመጥም።

👍12❤3🏆2
ሰኔ 2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች መረጃ ወደ https://eap.ethernet.edu.et ማስገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ከተቀመጠው ቀነገደብ በኋለ የሚመጡ ማንኛውንም ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
መልካም ምሽት
መልካም ምሽት
eap.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit exam data hub
👍24❤12
Lists and groups of remedial students for final exam
👍3
የልጁን ስም በዩንቨርስቲያችን መጠሪያ የሰየመው ተመራቂ:-
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጅኦግራፊና አካባቢ ጥናት ዲፓርትመንት በ2013 ዓ.ም በማዕረግ ከዩንቨርስቲያችን የተመረቀው የደቡብ ሱዳን ምሩቅ Mr.Goanar Jal Dup ከደብረታቦር ዩንቨርሲቲና አካባቢው ማህበረሰብ ከነበረው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ የመጀመሪያ ልጁን ስም NyeDebre Tabor "ደብረ ታቦሬ" ሲል ሰይሟታል። ለዩንቨርስቲያችን ማህበረሰብም ይህን መልዕክት ልኳል። እናመሰግናለን አልሙናያችን Goanar
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

👏85👍45❤31🏆11🥰7🎉6
Goanar's Message
****
"My journey at Debre Tabor University was more than an education it was the birth of a vision. There, I gained not only unique knowledge, but a legacy strong enough to name my daughter Nyadebre Tabor ‘Nya’ symbolizing the ascent of women in our culture, and Debre Tabor, the town where I rose. To my follower students in Ethiopia and across the world: DTU is not just a university it is a home of wisdom and the living legacy of Emperor Tewodros. Explore boldly, plant hope like green trees, and rise with purpose. I am proud to be a DTU graduate because DTU is truly new and different."

👍141❤49🙏26🏆13🥰8🎉8
Remedial user name.pdf
455.8 KB
This is User name of Remedial Students for National online exam.
❤16👏6🎉3🏆2🙏1
Any one from remedial students who didn't receive the User Name shall apply only for today to 10:30LT
❤12