የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
93 subscribers
194 photos
2 videos
232 files
26 links
Education for all
Download Telegram
Forwarded from TARE GET
አስቸኳይ መልዕክት በደረጃ ዲፕሎማ መማር ለምትፈልጉ የክ/ከተማችን የመንግስት ሠራተኞች በምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ እና በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጆች በመሄድ እንድትመዘገቡና መመዝገባችሁን ለየካ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለሰው ሀብት ልማት ቡድን እንድታሳውቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ መልዕክቱ ይተላለፍ፡፡
ቀን 10/02/2019
የቅዳሜ ትምህርት ለምታስተምሩ መምህራን በሙሉ ።
ነገ ማለትም በ11/02/2019 ከቀኑ 6:00 ሰአት ስብሰባ ስላለ እንድትገኙ እናሳውቃለን ።
Guyyaa 10/02/2019
Beeksiisaa
Barsiisota guyyaa qidaame barsiistan hundaaf
Boru jachuniis guyyaa 11/02/2019 walgahi gabaabaa waan jiruf sa'atii 6:00 irratti akka argamtan isiin beeksifna.
Forwarded from Mebrat Teklu
በዛሬው እለት በአከባቢ ጥበቃ ክበብ በዚህ መልኩ ተጸድቶ ነበር።
Forwarded from Mebrat Teklu
የዛሬ ሰኞ ማለዳ በ16/02/2019 የመምህራን የእውቀት ሸግግር ፕሮግራም ይህንን ይመስል ነበር ።