ቀን 05/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
የቅዳሜ ማጠናከርያ ት/ት ማስተማር የምትፈልጉ መምህራን በሙሉ
ከዚህ በፊት በተለመደዉ መሰረት የቅዳሜ ማጠናከርያ ት/ት ማስተማር ለምትፈልጉ መምህራን ከዛሬ ማለትም 05/02/2019 ዓ.ም ከ2፡30 ጀምሮ እስከ ነገ ማለትም 06/02/2019 ዓ.ም 6፡30 ሰዓት ድረስ የምታስተምሩትን የትምህርት አይነት እና የክፍል ደረጃ በመጥቀስ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
Guyyaa 05/02/2019
Beeksiisaa
Barsiisoota qidaame barsiistan hundaaf
Barsiisota qidaame barsiisu feedhi qabdan haar’a guyyaa 05/02/2019 sa’ati 2:30 haanga boru sa’ati 6:30 gosa barnoota fi dare ibsuun gabaasa akka gootan isiin beeksifna.

ቀን 06/02/2019
ማስታወቅያ
ለመምህራን
ነገ በሚደረገው የወላጆች ስብሰባ ሁላችሁም ከጠዋቱ 2:30 እንድትገኙ እናሳውቃለን ።

❤1
Guyyaa 06/02/2019
Barsiisotaaf
Walgahi boru maati barattootaa waliin geggeffamu hundinu keessan sa'atii 2:30 irratti akka argamtan isiin beeksifna.

Yetwale Atalele:
ከዚህ በታ ያለውን ቪዲዮ ይከታተሉhttps://youtu.be/DNnljc_h5Zw
ይህንን መረጃ የፅሁፍ ምዘና ለወሰዱ መምህራንና የት/አቤት አመራሮች እንዲደርስ አድርጉ። ይህን መስፈርት መሠረት በማድረግ ለምዘናው የሚሆኑ መረጃዎችን እንዲያደራጁ ይነግራቸው። አመሰግናለሁ። vedio subscribe!
yetwale
62.5% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ በተላከላቸው መመዘኛ መብሩክ መሠረት ይዘጋጁ

YouTube
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
በ2018 ዓ/ም የመምህራንና የትምህር ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለማህደረ ተግባር ምዘና ትዘጋጁ ዘንድ ይህን ቪዲዎ እንድትከታተሉ እጋብዛችኋለሁ፡፡
የዛሬ ሰኞ ማለዳ የመምህራን የእውቀት ሽግግር ፕሮግራም ይህንን ይመስል ነበር ።