የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
194 photos
2 videos
232 files
26 links
Education for all
Download Telegram
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ሰላም ?
አርብ በ22/01/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለማይኖር ከወድሁ መረጃው ለሁሉም  እንዲደርስ እንድታደርጉ።
የተማሪዎች መታወቂያ  ስለመጣ ተቀብላችሁ በሁለት ቀናት ውስጥ ለተማሪዎች እንድታሰራጩ እናሳውቃለን።
ቀን 25/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን
1ኛ .የክበብ አባል የሆኑ መምህራን (የክበባት ተጠሪ መምህራን )
2ኛ .የክበብ አባል የሆኑ ተማሪዎች (የክበባት ተጠሪ መምህራን )
3ኛ .የስነምግባር ችግር ያለባቸዉ ተማሪዎች (የክፍል ሃላፊዎች /ስም ጠሪ መምህራን )
4ኛ .የተማሪዎች የጥናት ቡድን (ስም ጠሪ መምህራን )
5ኛ .የጥናት እና ምርምር ርእስ (የት/ት ክፍል ተጠሪዎች /ሁሉም መምህራን )
6ኛ . የተመረጡ ሞዴል መምህራን (የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች )
7ኛ .የተደረገ ሱፐርቪዥን /የክፍል ምልከታ
8ኛ .የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ ሪፖርት

 ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት በሰዓት እና በጥራት አጠናቃችሁ እስከ እሮብ ማለትም በ27/01/2019 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
 ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለመከወን ከፎቶ ኮፒ እና ማባዣ ቅፅ መዉሰድ ይጠበቅባችኋል ፡፡
Guyyaa 25/01/2019
Beeksiisaa
Barsiisotaaf
1ffaa .barsiisota miseensa gumii
2ffaa .barattoota miseensa gumii
3ffaa .barattoota rakkoo naamusaa qaban
4ffaa .garee barattootaa
5ffaa .mata duree qorannoo gochaa
6ffaa .supparvizhinii
7ffaa .dagaagina ogummaa walitti fufaa
8ffaa . adda duree barsiisotaa
 
Hubachiisa :- hojiilee armaan olii kan ibsamee hojjachuuf guca /formaati fotokoppii irraa fudhachuu akka dandeessan isiin beeksifna.
Ø -guyyaa gabaasaa haanga 27/01/2019 godhamuu irra jiraata
Ø -gabaasa haanga guyyaa ibsamee xumuramee yaro fi qulqullina isaa egee seenu qaba .
ለምን የተማሪዎች መታወቂያ አትሰጡም
ድጂታሉን የፐብሊክ ሰርቪስ መታወቂያ ያልወሰዳቹህ መምህራንና ሰራተኞች ባስቼኳይ ከአቶ አለማየሁ አያና የድሮውን መታወቂያ እየመለሳቹህ እንድትወስዱ!!!
👍2
በድርጊት ምርምርና በቀጣይነት ሙያዊ እድገት ላይ በ29/1/2019 ዓ.ም. ለመምህራን ሥልጠና ተሰጥቷል።
ዛሬ ማለት ቀ02/02/2019 ዓ.ዳንሴ ትምህርት ቤት 19ኛው የሠደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን" በሚል መሪ ቃል ተከበረ።
👍👍👍 የተሳተፋ
መምህራን ወ=---35---ሴ=----40---ድ=----75-
ተማሪዎች ወ=-680--ሴ=--726--ድ=1406