Forwarded from Mebrat Teklu
የዛሬ ሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር የመክፈቻ ፕሮግራም ይህንን ሲመስል ያልተገኛችሁ መምህራን በቀጣይ እንድትገኙ እናሳውቃለን ።
Forwarded from FF
የልዩ ፍላጎት መለያ መስፈርት.docx
76.2 KB
🌼እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም አደረሰ🌼
🌼በዓሉ 🌼የሠላም 🌼የአንድነት 🌼
🌼የመፋቀር 🌼 የመተሳሰብ፣፣? 🌼
🌼ይሁንልን🌼
🌼 መልካም በዓል🌼
🌼በዓሉ 🌼የሠላም 🌼የአንድነት 🌼
🌼የመፋቀር 🌼 የመተሳሰብ፣፣? 🌼
🌼ይሁንልን🌼
🌼 መልካም በዓል🌼
Forwarded from Selina
ቀን 20/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን በሙሉ
ከነገ ጀምሮ ማለትም በ21/01/2019 ዓ.ም የክፍል ምልከታ በተለያየ ባለድርሻ አካላት ስለሚደረግ አስፈላጊዉን የት/ት ቁሳቁስ በክፍል ዉስጥ ይዛችሁ እንድትገቡ እያሳሰብን በት/ት ክፍል ተጠሪ ፣እርስ በርስ እንዲሁም በአንጋፋ መምህራን ሱፐርቪዥን እንድታደርጉ እና ያደረጋችሁትን እስከ 25/01/2019 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡

21/01/2019
ለሚመለከተው
የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ደርሶ ስላለ፣ ከ 6፡00 ሰዓት ቢሮ በመገኘት እንድትቀበሉ እናሳውቃለን።
Kan ilaallatuuf
Bu'aan madaallii ga'umsa ogummaa barsiisota qorumsa fudhatanii dhufee waan jiruuf sa'aatii 6:00 irratti biiroo dhuftanii akka fudhattan isin beeksifna.