በቂ ፋት እያገኙ እንዳልሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች
ፋት ያለባቸው ምግቦች ብዙውን ግዜ በመልካም ጎኑ ስማቸው ሲነሳ አይሰማም። ነገሩ እንዳለ ሆኖ ግን ፋት ያለበት ምግብ መመገብ ብቻውን የሰውነት ክብደታችን ያለመጠን እንዲጨምር አያደርግም። በአግባቡ እስከተመገብን ድረስ።
ሰውነታችን በተፈጥሮው ፋት ይፈልጋል። ሰውነታችን የሚፈልገውን የፋት መጠን በአግባቡ ካልሰጠነው በጤናችን ላይ የራሱ የሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ ያስከትላል። ሰውነታችን በቂ መጠን ያለው ፋት ሳያገኝ ሲቀር የሚከሰቱ ምልክቶች አሉ። ከእነዚህ ምልክቶች መካከል የሚከተሉት አምስቶቹ ዋነኞቹ ናቸው።
1. የቫይታሚን እጥረት (Vitamin deficiencies)
እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ዲ፣ ኢ እና ኬ (A, D, E & K)የመሳሰሉ የቫይታሚን አይነቶች በፋት የሚሟሙ (fat soluble vitamins) ይባላሉ። ሰውነታችን እነኚህን ቫይታሚኖች መጦ ለመጠቀም የፋት ይዘት ያላቸው ምግቦችን ማግኘት ይፈልጋል። ይህ በማይሆንበት ግዜ የእነዚህ ቫይታሚኖች እጥረት ሰውነታችን ይገጥመውና ለሚከተሉት የጤና እክሎች ልንጋለጥ እንችላለን:-
🔸 በምሽት ለማየት መቸገር (night blindness)
🔸 የጸጉር ድርቀት (dry hair)
🔸 መሃንነት (infertility)
🔸 የጡንቻ ህመም (muscle pain)
🔸 ድብርት (depression)
2. የቆዳ መቆጣት (Dermatitis)
የኤን ሲ ቢ አይ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ፋት የቆዳ ጤንማነት ላይ ትልቅ ድርሻ አለው። በቂ የሆነ ፋት ካላገኘን ሰውነታችን ዴርማቲቲስ ለተባለው ለቆዳ መቆጣት በሽታ የመጋለጥ እድላችን ሰፊ ነው።
3. የቁስል በቶሎ ያለመዳን
በፋት እጥረት ምክንያት እንደ ቫይታሚን ኤ እና ዲ የመሳሰሉ ቫይታሚኖች እጥረት ሊከሰት ይችላል። ይህም እነኚህ ቫይታሚኖች በቁስል በቶሎ መዳን ላይ ያላቸውን ሚና ስለሚያሳጣን የቁስል በቶሎ ያለመዳን ችግር ሊከሰት ይችላል።
4. የጸጉር መነቃቀል
ፕሮስታግላንዲንስ (Prostaglandins) የተባሉ የፋት ሞለኪውሎች በጸጉር እድገት እና ጤናማነት ላይ ትልቅ ድርሻን ይጫወታሉ። በቂ ፋት ያለመመገብ ይህን ፋቲ ሞሎኪውል በበቂ መጠን እንዳናገኝ ስለሚያደርግ ለጸጉር ወዝ ማጣት እና የመነቃቀል ችግር ሊያጋልጠን ይችላል።
5. ተደጋጋሚ ህመም
በበቂ መጠን ፋት ያለማግኘት ሰውነታችን ሊኖረው የሚገባውን የበሽታ መከላከል አቅም (Immunity) ይጎዳል። ሰውነታችን በሽታን የመከላከል አቅሙን ለማደበር ከሚፈልጋቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ፋት ነው። ይህም በመሆኑ በቂ ፋት አለመመገብ ደካማ የበሽታ መከላከል ስረዓትን በማዳከም በቀላሉ ለበሽታዎች የምንጋለጥበትን እድል ይፈጥራል።
☑️ ጤናማ ፋት ያላቸው ምግቦች የትኞቹ ናቸው?
ፋት መመገብ ሲባል የግድ ጮማ ስጋ መቁረጥ ማለት አይደለም። በቀላሉ የፋት ይዘት ልናገኝባቸው ከምንችልባቸው ምግቦች መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ:-
🍀 አቮካዶ
🍀 እንቁላል
🍀 አሳ
🍀 ለውዝ
🍀 እርጎ
🍀 ኦሊቭ ኦይል
መልካም ጤንነት!!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ የጤና መረጃ ለማግኘት፤
በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/DrSoffonias
በቴሌግራም 👇
@DrSofonias

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
መጥፎ የእግር ጠረንን ይገላገሉ!
በአብዛኛዉ ጊዜ መጥፎ የእግር ሽታ የሚያመጡ ነገሮች በቀላሉ ሊታከሙ ወይም ሊወገዱ የሚችሉ ናቸው። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ላይ የእግር ሽታዉ በቀላሉ የማይጠፋና ለረጅም ጊዜ ሊቆይ ስለሚችል የህክምና ባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋል። የህክምና ባለሙያው የሽታውን መንስኤ ካረጋገጠ በኋላ አስፈላጊውን ህክምና እንዲሰጥ ያደርጋል።
☑️ መጥፎ የእግር ጠረን መንስኤዎች
💎 ባክቴሪያ
ከ10 እስከ 15 በመቶ (ከ10-15%) የሚደርሱ መጥፎ የእግር ሽታ እንዲከሰት የሚያደርጉት በስኒከር መጫሚያዎች ዉስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎች ናቸው።
ባክቴሪያዎቹ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን የሚመገቡ ሲሆን እርጥበታማና ላብ እንዲከሰት የሚያደርጉ የእግር ጫማዎች ባክቴሪያዎቹን የመሳብና ምቹ መራቢያ ቦታዎች ይፈጥርላቸዋል።
እነዚህ ባክቴሪያዎች ኦርጋኒክ አሲድና ሰልፈር ውህድ ስለሚያመርቱ እግር የተበላሸ እንቁላል አይነት ጠረን እንዲኖረው ያደርጋሉ።
💎 ፈንገስ እንፌክሽን
መጥፎ የእገር ሽታ በብዛት ከሚያመጡ መንስኤዎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የፈንገስ እንፌክሽን ሲሆን ፈንገስ በተጨማሪም በእግር መርገጫ ወይም ተረከዝ ቆዳ ላይ የመድረቅና በእግር ጣቶች መሃል የቆዳ መላላጥ እንዲመጣም ያደርጋል።
ይህ አትሌትስ ፉት ወይም ቲንያ ፔዲስ ይባላል። ቲንያ ፔዲስ ከሰዉ ወደ ሰው የሚተላለፍ ሲሆን በእርጥበት አዘል አካባቢዎች ለምሳሌ የልብስ መቀየሪያ ስፍራዎች (ፈንገሱ ሌላ ያለተሸፈነ ሰው ቆዳ ጋር የሚገናኝበት ስፍራ) ፈንገሱ በብዛት ሊገኝ ስለሚችል መተላለፉን ሊጨምር ይችላል።
የተሰነጣጠቀ የእግር ቆዳ ለፈንገሱ በቀላሉ መያዝ ምቹ እድል ሊፈጥር ይችላል፡፡
💎 ከመጠን በላይ ላብ (Hyperhidrosis)
የላብ እጢዎች ከመጠን ያለፈ ላብ የሚያመርቱ ከሆነ መጥፎ ጠረን እንዲከሰት ምቹ ሁኔታን ሊፈጥር ይችላል፡፡ አንዳንድ ሰዎች በብብታቸውና በእግር/እጅ መዳፍ ዉስጥ ከመጠን ያለፈ ላብ ሊያልባቸዉ ይችላል።
ይህ ከመጠን ያለፈ ላብ መጥፎ የብብትና እግር ጠረን እንዲከሰት ሊያደርግ ይችላል።
አንዳንድ ሰዎች ላይ ይህ ከመጠን ያለፈ ላብ የመሸማቀቅ ወይም የማፈር ስሜት ሊፈጥርባቸው ስለሚችል እራሳቸዉን ከማህበራዊ መስተጋብር ሊያገሉ ይችላሉ።
☑️ ሊደረግ የሚችል ሕክምና
የእግርን ንፅህና በአግባቡ በጠበቅ ባክቴሪያዉን ማጥፋት ይቻላል፡፡ እግርን በየቀኑ በመታጠብ፣የእግር ካልሲዎችን/ሹራቦችን ቶሎ ቶሎ በመቀየርና እንዲሁም ጫማን በመቀያየር የእግር ላይ ባክቴሪያ እድገትን መቀነስ ይቻላል፡፡
የችግሩ መንሳኤ ፈንገስ ከሆነ ፓውደር ወይም መድሃኒቶችን በመጠቀም ሊታከም ይችላል።
ለተወሰኑ ጉዳዩች የቆዳ ህክምና ባለሙያዎች መዳኒቶችን ሊያዙ ይችላሉ።

የልጆች አዕምሮ ፈጣን እድገት እንዲኖረው የሚያደርጉ 7 ምግቦች
1️⃣ እርጎ
አእምሮ ላይ መልዕክት በተገቢው እንዲላክ እና እንዲቀበል ይረዳል፣ ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ይይዛል፤ ይህ ደግሞ የአእምሮ ህብረ ህዋሶች እና መልእክት አስተላላፌዎች በተገቢው እንዲያድጉ ይጠቅማል።
2️⃣ አትክልቶች
አትክልቶች አንቲ ኦክሲደንትነት አላቸው ይህ ደግሞ የአዕምሮ ህዋሶች ጤናማ እንዲሆኑ ይረዳል። ለምሳሌ እንደ ስኳር ድንች፣ ዱባ፣ ካሮት ያሉትን መስጠት፣ እንደባሮ ሽንኩርት፣ እስፒናች፣ ቆስጣ ያሉት ደግሞ በፎሌት የበለፀጉ ስለሆኑ ልጆችን ከመርሳት በሽታ ይከላከላሉ።
3️⃣ ብሮኮሊን
ካንሰር ተከላካይነት ባህሪ አለው በተጨማሪም የነርቭ ስርዐት በተገቢው የተያያዘ እንዲሆን ያግዛል።
4️⃣ አቮካዶ
አስፈላጊ ቅባት ይይዛል ይህም በቂ ደም ወደ ጭንቅላት እንዲዘዋወር ይረዳል። ኦሊክ አሲድ በመያዙ ምክንያት ማይሊን የተባለውን የአዕምሮ ክፍል ከመጥፎ ነገር ይከላከለዋል (ማይሊን በሰዐት በ200 ማይል ፍጥነት መልዕክት እንዲተላለፍ ያደርጋል)። በቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ የበለፀገ መሆኑ ልጆች በግፌት የመያዝ እድላቸውን ይቀንሳል።
5️⃣ አሳ
አሳዎች ኦሜጋ 3 የበለፀጉ በመሆናቸው የልጆች አእምሮ ፈጣን እድገት እንዲኖረው ይረዳሉ።
6️⃣ እንቁላል
የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን ይይዛል ለምሳሌ ኦሜጋ 3፣ ዚንክ፣ ኮሊን (አሴታይል ኮሊን) እንዲመረት የሚረዳ ሲሆን የማስታወስ ችሎታን ለማዳበር ያግዛል።
7️⃣ የተፈጨ አጃ
በተለይ ለቁርስ ብንመግባቸው ጥሩ የማስታወስ ችሎታ እንዲኖራቸው ይረዳል፤ በተጨማሪም በቫይታሚን ኢ፣ ዚንክ፣ ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ የበለፀገ ነው። ከፍተኛ ፉይበርነት ስላለው ሀይልን እንዲያገኙም ያደርጋል።

መንታ እርግዝና ሲኖር እናት ምን ምን ምልክቶች ይኖሯታል?
መንታ እርግዝና እንቁላል በሚለቀቅበት ወቅት ሁለት እንቁላሎች በአንድ ጊዜ ከእንቁላል ማምረቻ ክፍል ተለቀው ከሁለት የወንድ የዘር ህዋሶች ጋር ሲገናኙ ወይንም፤ አንድ እንቁላል ከአንድ የዘር ህዋስ ጋር ተገናኝተው እንቁላል ለሁለት ሲከፈል ሁለት ጽንስ ይፈጠራል።
☑️ መንታ እርግዝና ሲኖር የሚታዩ ምልክቶች
የመንታ እርግዝና በሚፈጠርበት ጊዜ የሆርሞን መጨመር ስለሚኖር ከአንድ ጽንስ እርግዝና ላይ የሚታዩ ምልክቶች ተባብሰው ይከሰታሉ። ከእነዚህም መካከል:-
💎 የተባባሰ የማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
💎 ጠንከር ያለ የድካም ስሜት
💎 በታችኛው የሆድ አካባቢ ቁርጠት/ ምቾት አለመሰማት
💎 የሆድ ድርቀት
💎 የእንሽርት ውሃ መቀነስ
💎 የፊንጢጣ ኪንታሮት
💎 የትንፋሽ ማጠር
💎 የጀርባ እና የወገብ ህመም
💎 የፊት፣ የእግር እና የእጅ እብጠት
💎 በቆዳ ላይ የደመቀ ማድያት እና የሆድ ሸንተረር
☑️ የመንታ እርግዝና ሲኖር ሊያጋጥሙ የሚችሉት ችግሮች
🔹 የደም ማነስ
🔸 የእንሽርት ውሃ ከምጥ በፊት መፍሰስ
🔹 ያልተስተካከለ የጽንስ አቀማመጥ
🔸 የደም ግፊት
🔹 የስኳር ህመም
🔸 ከማህጸን ደም መፍሰስ
🔹 ምጥ ያለጊዜው መምጣት
🔸 ከወሊድ በኋላ ከፍተኛ የደም መፍሰስ
🔹 የጽንስ መታፈን
🔸 የእትብት መጠምጠም/መቋጠር
🔹 የጽንስ አፈጣጠር ችግር
🔸 እናትየው ሰውነቷ የሚፈልገው ንጥረ ምግብ ስለሚጨምር በተጨማሪ እንክብካቤ ያስፈልጋታል።

ከመጠን በላይ የመብላት ችግር
ብዙ ሰዎች ምግብ እንደመመገብ የሚያስደስታቸው ነገር የለም። ብዙዎች ደግሞ በአንዳንድ መደበኛ ቀን የሚመገቡት ምግብ በልዩ ቀናት ከሚመገቡትም በብዙ የሚበልጥ ሲሆን ይታያል።
ነገር ግን ከመጠን በላይ የመብላት ችግር ያለበት ሰው ከምግብ ጋር ያለው ቁርኝት ለየት ያለ ነው። ምን ያክል መብላት እንዳለባቸው መወሰንና መቆጣጠር አልችልም የሚል ስሜት ስለሚጫናቸው በጣም ጠግበው እንኳን እጅግ በጣም ብዙ ምግብ ከመመገብ አይቆጠቡም።
ነገራችን ላይ ከመጠን በላይ የመብላት ችግር ላለባቸው ሰዎች ምግብ የምቾታቸው፣ የመረጋጋት ምንጫቸው እንዲሁ ከብስጭት የሚታደጋቸው ባለውለታቸው ተደርጎ ይወሰዳል። ነገር ግን ብዙ ከበሉ በኋላ ጉዳዩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ ጥፋተኝነትና ጭንቀት ይከተላሉ።
ብዙ የሚመገቡ ሰዎች ብዙዎቹ ቅጥ ያጣ ውፍረት ፍዳቸውን የሚያበላቸው ቢሆንም ከልክ ያለፈ የውፍረት ችግር የሌለባቸው ሰዎችም ግን ከመጠን በላይ የመብላት ችግር ሊያጠቃቸው ይችላል።
☑️ ምልክቶቹ
ብዙ የሚመገቡ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰውነታቸው ደስተኛ አይደሉም ድብርትም ያጠቃቸዋል። የሆነው ሆኖ ብዙ የሚመገቡ ሰዎች የሚከተሉትን ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላል:-
💥 በፍጥነት ብዙ ምግብ ይበላሉ
💥 ምግብ ይደብቃሉ
💥 በክብደታቸው ላይ ከፍተኛ ለውጥ ይታያል (በመጨመርም በመቀነስም ረገድ)
💥 መደበኛ የመመገቢያ ሰዓት የላቸውም፤ እንደ እኩለለሊት ባለ ሰዓት ሊመገቡ ይችላሉ
💥 ብዙ ጊዜ ብቻቸውን ይመገባሉ
💥 በቤተሰብ መካከል ግጭት ሲከሰት፣ ከእኩዮቻቸው ጋር ሲጣሉ አልያም ትምህርት ቤት ውስጥ ችግር ሲገጥማቸው ከሚፈጠርባቸው ጭንቀት ለመገላገል ይመገባሉ።
☑️ መነሻ ምክንያቶች
በርግጥ ከመጠን በላይ የመብላት ችግር ትክክለኛ መነሻው ይህ ነው ለማለት ያስቸግራል፡፡ ነገር ግን እንደ መመገቢያ ሰዓትን ማሳለፍ፣ ጄኔቲክስ፣ የቤተሰብ የአመጋገብ ልማድን የመሳሰሉ በርካታ ነገሮች ድምር ውጤት ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ ሰዎች እራሳቸውን ለማስታገስ ወይም አስቸጋሪ ስሜቶችን ለመቋቋም ምግብን ይጠቀማሉ፡፡
ከመጠን በላይ የመብላት ችግር ያለባቸው ሰዎች እንደ ድብርት እና ጭንቀት ያሉ ሌሎች የአእምሮ ጤና ችግሮች ለያጋጥሟቸው ይችላሉ።
ሌላው ምን ያህል ታዳጊዎች ከመጠን በላይ እንደሚበሉ ማወቅ ከባድ ነው። ሰዎች ብዙውን ጊዜ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ምግብ የመመገብ ልክፍት የጥፋተኝነት ስሜት ስለሚሰማቸው ወይም ስለሚያፍሩ ለማውራት አይደፍሩም ይህ ደግሞ የኋላ የኋላ እርዳታ እንዳያገኙ ሲያደርጋቸው ይስተዋላል፡፡
☑️ ህክምናው
ከመጠን በላይ የመመገብ ችግር ያለባቸው ሰዎች ዶክተሮችን፣ የአመጋገብ ስርዓት ባለሙያን እንዲሁም ቴራፒስትን ባካተተ ቡድን ሊታከሙ ይገባል፡፡ ሕክምናው የአመጋገብ ምክርን፣ የሕክምና እንክብካቤን እንዲሁም የግል፣ የቡድን እና የቤተሰብ ቴራፒ ሕክምናን ያጠቃልላል። እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ካሉ ከመጠን በላይ መብላት ጋር የተገናኙ የአእምሮ ጤና ስጋቶችን ለማከም ሐኪሙ መድኃኒት ሊያዝዝ ይችላል።
ልጅዎ ከመጠን በላይ የመብላት ችግር እንዳለበት ካሰቡ ወደ ሀኪም በመሄድ ምክር ማግኘት ተገቢ ነው፡፡ እስከዚያው ድረስ ግን የሚከተሉትን በማድረግ ልጆችዎን ወደ መደበኛው የአመጋገብ ልማድ እንዲመለሱ ሊያግዟቸው ይችላሉ፡፡
🍀 የመመገቢያ ሰዓታቸውን እንዳያሳልፉ ይከታተሏቸው
🍀 ምግባቸውን በሚመገቡበት ወቅት ለምግቡ ትኩረት እንዲሰጡ ያድርጓቸው መጥገባቸወንም ለማወቅ ይሞክሩ
🍀 ልጅዎ ከመጠን በላይ እንዲመገብ የሚያደርጉትን ቀስቃሽ ምክንያቶች ለይተው ይወቁ
🍀 ሰብሰብ ብለው እንደቤተሰብ አካላዊ እንቅስቃዎችን ማድረግን ልምድ ያድርጉ

የወገብ ህመም
የወገብ ህመም የምንለው የታችኛውን የጀርባችን ክፍል (ወደ መቀመጫ አከባቢ) ህመም ሲሰማን ነው፡፡ በአማካኝ 80% የሚሆኑ ሰዎች ላይ በህይወታቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ የጀርባ ህመም ያጋትማቸዋል::
☑️ የወገብ ህመም በሽታ እንዴት ይከሰታል?
ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን 85% የሚሆነው የጀርባ ህመም መነሻው አይታወቅም። የወገብ ህመም ከብዙ ህመሞች ጋር ተያይዞ ሊመጣ ይችላል፦
💎 የወገብ አጥንት መዛነፍ
💎 የመገጣጠሚያ አካባቢዎች መቆጣት
💎 የአጥንት መብቀል
💎 የተለያዩ ኢንፌክሽኖች ጋር
💎 አደጋ (መደብደብ፤ ምት ወዘተ)።
☑️ የወገብ ህመም ሲፈጠር ወደ ሀኪም መቼ ልሂድ?
💥 የእግር መደንዘዝ ካለ ወይንም መስነፍ
💥 ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር ካለ
💥 ትኩሳት ካለ
💥 ከዚህ በፊት የአጥንት መሳሳት ወይንም ካንሰር በሽተኛ ከሆኑ።
☑️ ህመሜን ለማስታገስ ምን ማድረግ አለብኝ?
ህመሙ በሳምንት ውስጥ ለውጥ ከሌለው የወገብ ህመም ሲፈጠር ቀላል የህመም ማስታገሻ በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል::
☑️ በሽታው ቶሎ እንዲጠፋ ምን ማድረግ አለብኝ?
▪ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ያለውን ነገር ከሃኪሞ ጋር መማከር
▪ምንም ያህል ህመም ቢሰማዎትም እንቅስቃሴ ባደረጉ ቁጥር የወገብ ህመም የመሻል እድሉ እየቸመረ ይሄዳል፡፡
▪እንዲሁም እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች ከበሽታው በፍጥነት የምስገገም እድሉ አላቸው::
▪ማሳጅ
▪የእንቅሳቃሴ ህክምና (ፊዚዮቴራፒ) ናቸው።

Aannan Loonii.
*********
■ Qabiyyeen kaalsiyeemii (calcium) inni of keessaa qabu, nyaata kamiinuu waan hin dorgomamnedha. Calciumiin ammoo waan lafeen ittiin ijaaramudha.
■ Pirootiina (protein) inni of keessaa qabu faayidaa ol'aanaa kan qabudha, qaama ijaara, madda annisaa annisaa cimaadhas.
■ Akka annisaa kennuu fi qaama namaa ijaaruun, ulfatina qaamaa garuu akka maddeen pirootina biroo garmalee hin dabalu.
■ Elementootaa fi Vaayitaaminoota nu barbaachisan armaan gadii of keessa qab: Aannan Loonii Burcuqqoo (cup) tokkichi (244 gm):
♡Annisaa: 146 kcal
♡Pirootiinii: 8 gm
♡Cooma: 8 gm
♡Kaalsiyemii: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 28%.
♡Vaayitamin D: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 24%.
♡Vaayitamin B2: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 26%.
♡Vaayitamin B12: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 18%.
♡Elemntii Pootassiyeemii: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 10%.
♡Elementii Pootaassiyeemii: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 22%.
♡Elementii Seleniyeemii: Haga guyyaatti nu barbaachisu keessaa 13% of keessaa qaba.
*********
HUB: Aannan loonii yoo dhugnu, kallattumaan yoo dhugne dhukkuboonni tokko tokko nutti darbuu malu. Kanaaf haga dandeenye danfisnee dhuguu qabba.
*****
FAYYAAN FAAYA

የቆዳ አለርጂ
የቆዳ አለርጂ የተለመደ የቆዳ በሽታ ዓይነት ሲሆን፤ ቆዳን በማድረቅ እና በማሳከክ የቆዳን ብግነት የሚያመጣ ሕመም ነው። ይህ በሽታ በአብዛኛው እስከ 5 ዓመት ባሉ ሕፃናት ላይ ይከሠታል፡፡
ከግማሽ በላይ የሚሆኑትም ሕፃናት ዕድሜአቸው እየጨመረ ሲሄድ ምልክቶቹ እየጠፉ ይሄዳሉ። ብዙውን ጊዜ ይህ በሽታ ተመሳሳይ ችግር ካለባቸው ቤተሰቦች ሊወረስ ይችላል።
ስለዚህም ተመሳሳይ ችግር ከአለባቸው ወላጆች ወይም እናትና አባት የተወለዱ ሕፃናት፤ ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ የቆዳን እርጥበት የሚጠብቁ ቅባቶችን ቢጠቀሙ ቢያንስ እስከ አንድ ዓመታቸው ድረስ በቆዳ አስም የመያዝ ዕድላቸው ዝቅተኛ ይሆናል።
☑️ ምልክቶች
ሰዎች በቆዳ አለርጂ በሚጠቁበት ጊዜ:-
🔹 የቆዳ ማሳከክ
🔹 የቆዳ መድረቅ
🔹 የቆዳ መሻከር
🔹 ቆዳ ላይ ውሃ የቋጠረ ቀይ ሽፍታ እና
🔹 የቆዳ መቆጣት ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል።
ምልክቶቹም ከሰው ወደ ሰው የማይተላለፉ ሲሆን፤ እየጠፉ ተመልሰው በመምጣትም ረጅም ጊዜ የመቆየት ጠባይ አላቸው።
የቆዳ አአለርጂ ብዙ ጊዜ እንደታማሚዎች የዕድሜ ክልል የተለያየ መልክ ይኖረዋል። ለምሳሌ:-
💎 ዕድሜያቸው ከ 2 ዓመት በታች በሆኑ ሕፃናት ላይ በእጃቸው፣ በእግራቸው፣ በጉንጭ ወይም በጭንቅላታቸው ላይ ይወጣል፡፡ ነገር ግን ዳይፐር (ሽንት ጨርቅ) የሚያርፍበት አካባቢ ያለውን የሰውነት ክፍል ብዙውን ጊዜ አያጠቃም።
💎 በትላልቅ ልጆች እና ዐዋቂዎች ላይ ብዙውን ጊዜ የአንገት አካባቢ፣ የክርን መሰንጠቂያዎችን እና የጉልበት ጀርባዎች ላይ የሚወጣ ሲሆን፤ እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ በእጅ፣ በእግር፣ በክንድ እና በፊት ላይ ሊወጣ ይችላል።
💎 በትላልቅ ልጆች እና ዐዋቂዎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቆዳው እየጠነከረ ሊሄድ እና ከብዙ ማከክ የተነሣ ጠባሳ ሊፈጥር ይችላል።
☑️ ህክምናው
ምንም እንኳን ዘላቂ የሆነ ፈውስ ማምጣት ባይቻልም ምልክቶቹን ግን በሕክምና ማስታገስ ይቻላል። በአንፃሩ በአግባቡ ካልታከመ የማያቋርጥ ማሳከክ እና የቆዳ ጠባሳን ሊያመጣ ይችላል።
ይህም ለበሽታ አምጪ ተሐዋስያን ሊዳርግ ብሎም የቆዳ ኢንፌክሽን ሊያስከትል ይችላል። በአጠቃላይ የቆዳ አለርጂ ሕክምናው የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች እና መድሃኒቶችን ያካተተ ይሆናል።
☑️ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች
ቆዳችን እንዳይደርቅ የቆዳን እርጥበት የሚጠብቁ ሽታ አልባ ክሬሞችን እና ቅባቶችን መጠቀም አስፈላጊ ነው። እንዲሁም የሚከተሉትን የሐኪም ምክሮች በመተግበር አለርጂው እንዳይባባስ ማድረግ ይቻላል።
🍀 ገላን ከመታጠብ በፊት ወይም ከታጠቡ በኋላ ወዲያውኑ የእርጥበት ክሬምን ማድረግ፡፡
🍀 ገላን ከታጠቡ በኋላ በለስላሳ ፎጣ በቀስታ ማድረቅ፤ በጭራሽ በፎጣ አለመፈተግ፤ ኢንፌክሽን ሊያስከትል ስለሚችል መቧጠጥን ማስወገድ።
🍀 በጣም ሞቃት ወይም ደረቅ አየር በሚሆንበት ጊዜ ረጠብ ወይም ቀዝቀዝ ያለ ፎጣ ማድረግ፡፡
🍀 ጭንቀት ወይም ውጥረትን መቀነስ፡፡
🍀 ሻካራ ሳሙናዎች ወይም የጽዳት ምርቶችን አለመጠቀም።
🍀 መዓዛ አልባ ማጽጃዎች፣ መዋቢያዎች እና ሌሎች የቆዳ እንክብካቤ ምርቶችን መጠቀም።
🍀 ኬሚካሎችን በሚይዙበት ጊዜ ሁሉ ጓንት እና መከላከያ ልብሶችን መልበስ።