Forwarded from Henok $
🙏🙏‼️‼️ #ምስጋናና_ውጤታማ_ስራ ✊‼️‼️‼️
ጥቅምት 12 ለሊት 5:50 እስከ-6፡10 ገደማ በነበረው የስራ ሰዓታችን ከፍተኛ የውንብድና ወንጀልን ከ አባላችን ላይ የደረሰውን የታደጉ በፍርድ ሂደቱና ምስክርም ጭምር በመሆን ጥረታቸውን ላሳዩን
#ልሁል
#አብርሽ እያመሰገንን የነበረውን
የደረስንበትን ዛሬ ማታ ለሁሉም የምንገልፅ ይሆናል በ ቮይስ ቻት የናተንም ጥረት የታየበት ነውና ማንም ሰው እዳይቀር‼️
ነገሮችን በሚስጥር መያዙ ምናልባት ቀድመን አውቀናል እኛነን የድሉ ባለቤት ማለት ሊቀርብን ይችል ይሆናል እንጂ ከዚህ በፊት ህይወትና ንብረታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻችን ትልቅ ውጤት የሚገኝበትና የተገኘበትም ጭምር ነው
በተለይም በተመሳሳይ የወንጀል ድርጊቶች ተፈፅመው በኛ እዝላላማነት እና ክፍተት በየ ሚዲያው በተበተኑ ፎቶና ቪዲዮዎች ምክኒያት እዲህ ያለ ፈጣንና አመርቂ የፍትህ ውሳኔ እዳያገኝ ሆንዋል ስለዚህም ይህ ከባለፈው የተማርንበት እና ጥሩ ውጤት እደ ኮድ 3 ያስመዘገብንበትም ጭምር ነው ✊‼️
ስለዚህም በሰአቱ ደርሳቹ የወድማችንን ህይወትና ንብረት ለታደጋቹ እዲሁም የህግ ድጋፍና እገዛ ላደረጋቹ ሁሉ ❤️የመነጨ ልባዊ አክብሮቴን በመላው የኮድ 3 አባላት ስም አቀርባለሁኝ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ
ሔኖክ $
https://t.me/code3drivers

ይሄን አይቼ ስስቅ 😁😆 ጥርሴ ረግፎ ነበር በተለይ አንድ ታሪክ ትዝ አለኝ ባልናሚስት እየተደባደቡ አሉ ሚስት ከወትሮ ጠከር አለችበት ያንጊዜ ሚስት ነበረች ለወትሮ የምትጮህውና ጎረቤት ተሰባስቦ ዘሎ ገብቶ የሚያገላግለው ያሁኑ ግን ባል ከስር ሆኖ መቀጥቀጥ ሆነ ስራው ይሄኔ የሚያረገውና ይሚሰራው ቢያጣ ባል አንድ ሀሳብ መጣለት ብጮህ ተሸነፈ ሊባል ዝም ቢል ዱላው በረታበት ያን ጊዜ ምን አለ አሉ <<እረ ተገዳደልን 😁😂😝😆 >>እረተገዳደልን #እውነትም_ወጠርን‼️
#እውነትም_ስራ_ይጠራል‼️
#እውነትም_እሽከርካሪው_ስልክ_የሚቀይር_ገቢ_ፈጥረውለታል✊‼️
#እውነትም_ስራ_ይጠራል‼️
#እውነትም_እሽከርካሪው_ስልክ_የሚቀይር_ገቢ_ፈጥረውለታል✊‼️
Forwarded from Henok $
ሰው መሆንክን ካመነንክ አለ መታሰርክ
የፈረሱ መጎዳት አተን ባስተማረክ
ፈረሱ ፈረስ ነው ሌውም ያልተገራ
ያተም እዲሁ ነው በርሱ እስከ ተጠራ‼️🫣
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️
የፈረሱ መጎዳት አተን ባስተማረክ
ፈረሱ ፈረስ ነው ሌውም ያልተገራ
ያተም እዲሁ ነው በርሱ እስከ ተጠራ‼️🫣
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ለሚፈልጉ እና ለሚጠይቁን‼️
እቁቡ የሚቀጥለው ሳምንት በ29 በወሩ መጀመሪያ ለማድረግ በማሰብ እሁድ ይጀመራል ከዛ በፊት ግን ሁሉም መተማመን እዲችል አንድ ሎኬሽን ጠቁመን ሁላቹም የቻላቹና እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ፍላጎት ያላቹ እሁዱን እና ቀዳሜ ሰበትን ለማይመቸው የተዘጋጀለትን ፎርም በ አካል ቀርቦ ይፈርማል ከዛ በፊት ምን ምን ይካተትበት ምንስ ያሟላ የሚለውን በጋራ የምን መክርበት ይሆናል ለዚህም የ ህግ ባለሙያዋች ምክርና ትንታኔ ይሰጥበታል የተዘጋጀውንም ውል ወይም የስምምነት ሰነድ ከመፈረሞ በፊት ለፈለጉት የ ህግ ባለሙያና ልምድ ላላቸው አካላት አስፈትሸውና አስመርምረው ግብአት የሚሆን እደሚያመጡልን ተስፍ በማድረግም ጭምር ነው ‼️
1️⃣ በተረፈ የቴሌ ብሩም ሆነ የንግድ ባንክ አካውንቱ ለዚሁ ተብሎ የተከፈተና የተከፈተ ብቻ ስለሚሆን ምንም አይነት ስጋትም ሆነ እክል እዳይገጥመው የቼክ አካውንት ይሆናል።
2️⃣በዚህም የደረሰው ሰው በ አካል በመቅረብ ቼኩን የሚጠበቅበትን በማሟላትና በመፈረም በዛኑ ቀን የሚወስድ ይሆናል ‼️
3️⃣እቁባቸውን በዋስትና አሲዘው እስፔር አሊያም ጥገና አገልግሎት ያገኙ አባላት የተለየ ፊርም ላይ አስቀድመው የሞሉ መሆን አለባቸው ይህ ካልሆነ አገልግሉቱን ለማግኘት ፊርሙን ቀድመው መሙላት ይኖርባቸዋል ።
4️⃣# እቁበ ለማንም እና በምንም ህጉ ጠበቅ ያለና ወስትናውም ሆነ አተገባበሩ ለሁሉም ረፍትንና መተማመንን የሚፈጥር እዲሆን መስራቱ ለብዙዎች የሚበጅ ሆኖ ስላገኘነው በዚህ ላይ ይጨመር አሊያም ይቀነስ የምትሉት ካለ እናበረታታለን ነገር ግን ረጅም ርቀት መጓዝ እድንችል ለሁሉም እኩል ተገዥ ህጎች ቢበጁ እና ብንገዛባቸው ስለ ተግባራዊነቱም አብረን በጋራ ብንሰራ ብዙ ለውጥን ማምጣትም ሆነ መፍጠር እንችላለን 🙏‼️
5️⃣# ለመደራረስ አሊያም ለመረዳዳት ፣ለማህበራዊ ኑሮ ተጨማሪ የ 10 ብር ተቀማጭ በሩብ እቁብ በግማሽ 20 ብር በሙሉ 40 ብር ቢቀመጥ የ ገዘብ ምጣኔ (ገደብ ) ተቀምጦ ቅሬታንና ልዩነት በተደጋፊውም ዘንድ ፍቃደኝነቱ እና የተረጂነት ስሜት ሳይሰማው መደጋገፍ ይቻላል ስለዚህ
# ⁉️በራሱና በቅርብ ቤተስብ ፣ልጅ፣ሚስት ፣እናትና አባት ሲሞቱ ሃዘን ደርሶ ላሰበበት አላማ እዲያውል መስጠት።
#⁉️ የመኪና መጥፍት መሰረቅ መገልበጥናመጋጨት ሲያጋጥም ይሄኛው እቁብ አልቆ ቀጣይ ሲጀመር ጀምሮ በሚያድግ ቁጠባ መደገፍ ቢቻል በዚህ ላይ ሃሳብ ስጡበት ከነኝህ እና ከናተ በሚገኙ የ ሃሳብ ግብአቶች ተነስተን ውሎችን የምናዘጋጅ ይሆናልና ሃሳብ ስጡበት ሁላቸም መሳተፍ የምትፈልጉ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

የድርጅት እስቲከር እዲህ የለጠፍቹ ስማቹንስ ማን እንበልና እንጥራቹ🤔😛😜🤣
ከላይ ተመልከቱት የመጀመሪያው ተመለካች ነኝ ነገር ግን የሚያሳፍር ነገር ስለሆነ ዝም ብዬ ነበር ይባስ ብሎ ዛሬም ደገመው እኛ ደግሞ በየ ሃይገሩ ፣ጋሪ፣ባጃጅ ፣ኩርኩር ላይ የተለጠፈውን እናጋራለን ንቅናቄውን በመቀላቀል
የለጠፊትን ደግሞ አያሌው 😆😜
ብሎ በመጥራት እናንቃቸው
አያሌው ሞኙ
ሰው አማኙ
እስቲከር ለጣፊው😆😁✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ከላይ ተመልከቱት የመጀመሪያው ተመለካች ነኝ ነገር ግን የሚያሳፍር ነገር ስለሆነ ዝም ብዬ ነበር ይባስ ብሎ ዛሬም ደገመው እኛ ደግሞ በየ ሃይገሩ ፣ጋሪ፣ባጃጅ ፣ኩርኩር ላይ የተለጠፈውን እናጋራለን ንቅናቄውን በመቀላቀል
የለጠፊትን ደግሞ አያሌው 😆😜
ብሎ በመጥራት እናንቃቸው
አያሌው ሞኙ
ሰው አማኙ
እስቲከር ለጣፊው😆😁✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
#አይደሉሁም_ካልከኝ_በመላጥ_አሳየኝ🫵🏼‼️
የሰሞኑ ንቅናቄያችን የየ ድርጅቶቹን እስቲከር እየላጥን ያልተገቡ ቦታዎች ላይ በመለጠፍና የተለጠፍትን እያነሳን ማጋራት ላኛ ያላቸውን ንቀት ለማሳየት በየ ድርጅቶች የስልክ መስመሮች ስለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የሚያሳዩት ንቀትና የበላይ ነን ስሜት ማህበረሰቡ ጋር በተቃራኒ መልኩ መሆኑን ሊያውቀው የሚችልበት ልዩ አጋጣሚን ይፈጥራል ለዚህም ሁላቹም በ አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 3 ሶስት ምስሎችን እድታጋሩን
የድርጅት እስቲከር ለለጠፊትም ጥሩ ማስተማሪያ የሚሆን እና ከማን ጋር እደሚወዳደሩና ምናንን እደሚመስሉ ማሳያ ይሆነናል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ

ከ ፊሪ ሃጂ ሪሊስቴት በ በቀን 22/03/2016 ከ ቀኑ በ 8:30 ሰዓት በቆመበት ይሄንን የምታዩት መኪና የ አንድ ኮድ 3 ቤተሰብ ወድም መኪና የተሰረቀብን ሰለሆነ በየሰፈር ውስጥ ቆሞም ሆነ ሲቀሳቀስ ካያቹት እድትጠቁሙንና የዘውትር ትብብራቹን እድታሳዩን ስንል እጠይቃለን ይህንን መኪና ካያቹ በዚህ ቁጥር ጠቁሙን ወረታውንም እከፍላለን ይሏቹሃል‼️
#0911220062
#0911420880
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊
#0911220062
#0911420880
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZM6LJnchd
እዲህ ያሉ እየተያዙ የመለቀቅ ተግባር የሚስተዋለው የተያዙ ወጀል ፈፃሚዮች ፍርድቤት ከመቅረባቸው በፊት በኛ ያልተገባ የሚዲያ ዘመቻ የፈፀሙትን ወጀል እዲክዱና ወጀለኛ እዳይባሉ የሚሯሯጡላቸው ሰው ማበራከትና ተባባሪዎቻቸው እዲሸሹ ከማድረግ የዘለለ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም እና ትኩረት ልሰጥበት ይገባል ‼️
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በውስጥ መስመር መደወል እና ማሳወቅ ይቻላል እንላለን ከ ኮድ 3 ህብረት ጋር አብሮ በጋራ ወደፊት ብዙ ርቀት✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞትና_ኪሳራ✊‼️

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Henok $
ጥሪ ተቀብለክ ከዚህ በፊት የተነገረው ተሳፊሪ <<ካንስል አድርገው ዋጋው ይህንን ያክል ነው የሚመጣው ከሚበሉክ>> ሲልክ አፑን ምታሳየው ፊት😝😜
#የኮድ_3ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️