ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ትኩረት ያስፈልገዋልና ይደመጥ‼️‼️
Forwarded from Henok $
ዶሮም ተወደደች ታሰረች በገመድ
84ሺ አመጣች ተብሎ ከእግራ ተፈቶ
ባንገቷ ከተቱት ይህንን ሸምቀቆ
ዮናስ *ገባ አሉን ካሳነባሪው ሆድ
ምላ* ብለው ሀምሌ ልናየው ነው ወድቆ
Forwarded from Henok $
ሁሉም ያዘ አሉኝ 🍋ሎሚ ዋን ለሽታ
ዮ * ናስ ሞኝ ነው ተሸከመው እሳ😝😝
ይሄ አሸካከም ለጤና ያድርገው ቅርጫቱ የሞላው
ከ ሃምሌ በፊት ነው😟🤪
#እየወጠራቹ🏹
#_$_Do_larwa
👍1
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
የሁላቹንም ትብብር የሚፈልግ ጉዳይ
ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ቁጥሮች የሜትር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተጠቀሙቡሃላ ባለመክፈል ልምድ ያደረጉ ሶስት ሴትግለሰቦች ስልክ ነው ላሁኑ በመጀመሪያው ላይ ያለው ስልክ ባለቤት እገልግሎቱን ከ ጀሞ ቦሌ ሚካኤል በ ለሊቱ መርሃ ግብር ተጠቅማ እህቴ ታስገባለች በማለት የውድማችንን ጊዜና ገዘብ በማሳጣት ከዛም አልፍ ስልክ እያነሱና አሁን እናስገባለን ብማለት በማላገጥ ከትላንት ለሊት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በትግስትና በፀባይ ሲጠየቁ ነበርናክዚህ ሰዓት ጀምሮ እቤትም ያላቹም ሆነ ይለሊት አገልግሎት ሰጪዎች በነዚህ ስልኮች
#tesafariwa
#ehitwa
#guwadegnawa
በመደወል
እድታሳስቡና የተለመደ ትብብራቹን እድታደርጉ ጠይቀን ነብር ጠይቀንምአላሳፈርይቹንም ከ 1 ሺ ጊዜ በላይ በቀን ውስጥ እደሚደወልባት በ እጭበርባሪያችን እድተነገረን ስንነግራቹ ለኛም ለናተም ኩራትም ጭምር ነው ትብብራችን ወደፊትም በዚህ መልኩ የሚቀጥልከሆነ ህግንና ስርሃትን ጠብቀን መብታችንን ከማስ ጠበቅ የሚያቆምን ምንም አይነት ህገውጥ ኃይል አይኖርም ስለዚህም
በዚህ ኃይል ብሩ ገብቷል እና ከዚህም አንፃር ብሩን ያስገባች ስለሆነ ከይቅርታም ጭምር መደወል እድታቆሙና በቀጣይ አንድ ትልቅ ተልኮ ላይ በጋራ የምንሳተፍ ይሆናል
ስላደረጋቹት ትብብርና ወደፊት ስለምታደርጉት ርብርብ ሁሌም በመተማመንም_ጭምር ነው ‼️
#መደውል_ቆሟል‼️
#መደወል_ቆሟል‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
ይህንን ሁለት ቀን ከቤት አለመውጣት ሳይሻል አይቀርም 🫢
Forwarded from Henok $
🙏🙏‼️‼️ #ምስጋናና_ውጤታማ_ስራ ‼️‼️‼️
ጥቅምት 12 ለሊት 5:50 እስከ-6፡10 ገደማ በነበረው የስራ ሰዓታችን ከፍተኛ የውንብድና ወንጀልን ከ አባላችን ላይ የደረሰውን የታደጉ በፍርድ ሂደቱና ምስክርም ጭምር በመሆን ጥረታቸውን ላሳዩን
#ልሁል
#አብርሽ እያመሰገንን የነበረውን
የደረስንበትን ዛሬ ማታ ለሁሉም የምንገልፅ ይሆናል በ ቮይስ ቻት የናተንም ጥረት የታየበት ነውና ማንም ሰው እዳይቀር‼️
ነገሮችን በሚስጥር መያዙ ምናልባት ቀድመን አውቀናል እኛነን የድሉ ባለቤት ማለት ሊቀርብን ይችል ይሆናል እንጂ ከዚህ በፊት ህይወትና ንብረታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻችን ትልቅ ውጤት የሚገኝበትና የተገኘበትም ጭምር ነው
በተለይም በተመሳሳይ የወንጀል ድርጊቶች ተፈፅመው በኛ እዝላላማነት እና ክፍተት በየ ሚዲያው በተበተኑ ፎቶና ቪዲዮዎች ምክኒያት እዲህ ያለ ፈጣንና አመርቂ የፍትህ ውሳኔ እዳያገኝ ሆንዋል ስለዚህም ይህ ከባለፈው የተማርንበት እና ጥሩ ውጤት እደ ኮድ 3 ያስመዘገብንበትም ጭምር ነው ‼️
ስለዚህም በሰአቱ ደርሳቹ የወድማችንን ህይወትና ንብረት ለታደጋቹ እዲሁም የህግ ድጋፍና እገዛ ላደረጋቹ ሁሉ ❤️የመነጨ ልባዊ አክብሮቴን በመላው የኮድ 3 አባላት ስም አቀርባለሁኝ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ
ሔኖክ $

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
🙏🙏‼️‼️ #ምስጋናና_ውጤታማ_ስራ ‼️‼️‼️
ጥቅምት 12 ለሊት 5:50 እስከ-6፡10 ገደማ በነበረው የስራ ሰዓታችን ከፍተኛ የውንብድና ወንጀልን ከ አባላችን ላይ የደረሰውን የታደጉ በፍርድ ሂደቱና ምስክርም ጭምር በመሆን ጥረታቸውን ላሳዩን
#ልሁል
#አብርሽ እያመሰገንን የነበረውን
የደረስንበትን ዛሬ ማታ ለሁሉም የምንገልፅ ይሆናል በ ቮይስ ቻት የናተንም ጥረት የታየበት ነውና ማንም ሰው እዳይቀር‼️
ነገሮችን በሚስጥር መያዙ ምናልባት ቀድመን አውቀናል እኛነን የድሉ ባለቤት ማለት ሊቀርብን ይችል ይሆናል እንጂ ከዚህ በፊት ህይወትና ንብረታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻችን ትልቅ ውጤት የሚገኝበትና የተገኘበትም ጭምር ነው
በተለይም በተመሳሳይ የወንጀል ድርጊቶች ተፈፅመው በኛ እዝላላማነት እና ክፍተት በየ ሚዲያው በተበተኑ ፎቶና ቪዲዮዎች ምክኒያት እዲህ ያለ ፈጣንና አመርቂ የፍትህ ውሳኔ እዳያገኝ ሆንዋል ስለዚህም ይህ ከባለፈው የተማርንበት እና ጥሩ ውጤት እደ ኮድ 3 ያስመዘገብንበትም ጭምር ነው ‼️
ስለዚህም በሰአቱ ደርሳቹ የወድማችንን ህይወትና ንብረት ለታደጋቹ እዲሁም የህግ ድጋፍና እገዛ ላደረጋቹ ሁሉ ❤️የመነጨ ልባዊ አክብሮቴን በመላው የኮድ 3 አባላት ስም አቀርባለሁኝ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ
ሔኖክ $

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ይሄን አይቼ ስስቅ 😁😆 ጥርሴ ረግፎ ነበር በተለይ አንድ ታሪክ ትዝ አለኝ ባልናሚስት እየተደባደቡ አሉ ሚስት ከወትሮ ጠከር አለችበት ያንጊዜ ሚስት ነበረች ለወትሮ የምትጮህውና ጎረቤት ተሰባስቦ ዘሎ ገብቶ የሚያገላግለው ያሁኑ ግን ባል ከስር ሆኖ መቀጥቀጥ ሆነ ስራው ይሄኔ የሚያረገውና ይሚሰራው ቢያጣ ባል አንድ ሀሳብ መጣለት ብጮህ ተሸነፈ ሊባል ዝም ቢል ዱላው በረታበት ያን ጊዜ ምን አለ አሉ <<እረ ተገዳደልን 😁😂😝😆 >>እረተገዳደልን #እውነትም_ወጠርን‼️
#እውነትም_ስራ_ይጠራል‼️
#እውነትም_እሽከርካሪው_ስልክ_የሚቀይር_ገቢ_ፈጥረውለታል‼️
Forwarded from Henok $
ሰው መሆንክን ካመነንክ አለ መታሰርክ
የፈረሱ መጎዳት አተን ባስተማረክ
ፈረሱ ፈረስ ነው ሌውም ያልተገራ
ያተም እዲሁ ነው በርሱ እስከ ተጠራ‼️🫣
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️⛔️⛔️ለሁሉም እዲደርስ ይደረግ ‼️‼️‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ለሚፈልጉ እና ለሚጠይቁን‼️
እቁቡ የሚቀጥለው ሳምንት በ29 በወሩ መጀመሪያ ለማድረግ በማሰብ እሁድ ይጀመራል ከዛ በፊት ግን ሁሉም መተማመን እዲችል አንድ ሎኬሽን ጠቁመን ሁላቹም የቻላቹና እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ፍላጎት ያላቹ እሁዱን እና ቀዳሜ ሰበትን ለማይመቸው የተዘጋጀለትን ፎርም በ አካል ቀርቦ ይፈርማል ከዛ በፊት ምን ምን ይካተትበት ምንስ ያሟላ የሚለውን በጋራ የምን መክርበት ይሆናል ለዚህም የ ህግ ባለሙያዋች ምክርና ትንታኔ ይሰጥበታል የተዘጋጀውንም ውል ወይም የስምምነት ሰነድ ከመፈረሞ በፊት ለፈለጉት የ ህግ ባለሙያና ልምድ ላላቸው አካላት አስፈትሸውና አስመርምረው ግብአት የሚሆን እደሚያመጡልን ተስፍ በማድረግም ጭምር ነው ‼️
1️⃣ በተረፈ የቴሌ ብሩም ሆነ የንግድ ባንክ አካውንቱ ለዚሁ ተብሎ የተከፈተና የተከፈተ ብቻ ስለሚሆን ምንም አይነት ስጋትም ሆነ እክል እዳይገጥመው የቼክ አካውንት ይሆናል።
2️⃣በዚህም የደረሰው ሰው በ አካል በመቅረብ ቼኩን የሚጠበቅበትን በማሟላትና በመፈረም በዛኑ ቀን የሚወስድ ይሆናል ‼️
3️⃣እቁባቸውን በዋስትና አሲዘው እስፔር አሊያም ጥገና አገልግሎት ያገኙ አባላት የተለየ ፊርም ላይ አስቀድመው የሞሉ መሆን አለባቸው ይህ ካልሆነ አገልግሉቱን ለማግኘት ፊርሙን ቀድመው መሙላት ይኖርባቸዋል ።
4️⃣# እቁበ ለማንም እና በምንም ህጉ ጠበቅ ያለና ወስትናውም ሆነ አተገባበሩ ለሁሉም ረፍትንና መተማመንን የሚፈጥር እዲሆን መስራቱ ለብዙዎች የሚበጅ ሆኖ ስላገኘነው በዚህ ላይ ይጨመር አሊያም ይቀነስ የምትሉት ካለ እናበረታታለን ነገር ግን ረጅም ርቀት መጓዝ እድንችል ለሁሉም እኩል ተገዥ ህጎች ቢበጁ እና ብንገዛባቸው ስለ ተግባራዊነቱም አብረን በጋራ ብንሰራ ብዙ ለውጥን ማምጣትም ሆነ መፍጠር እንችላለን 🙏‼️
5️⃣# ለመደራረስ አሊያም ለመረዳዳት ፣ለማህበራዊ ኑሮ ተጨማሪ የ 10 ብር ተቀማጭ በሩብ እቁብ በግማሽ 20 ብር በሙሉ 40 ብር ቢቀመጥ የ ገዘብ ምጣኔ (ገደብ ) ተቀምጦ ቅሬታንና ልዩነት በተደጋፊውም ዘንድ ፍቃደኝነቱ እና የተረጂነት ስሜት ሳይሰማው መደጋገፍ ይቻላል ስለዚህ
# ⁉️በራሱና በቅርብ ቤተስብ ፣ልጅ፣ሚስት ፣እናትና አባት ሲሞቱ ሃዘን ደርሶ ላሰበበት አላማ እዲያውል መስጠት።
#⁉️ የመኪና መጥፍት መሰረቅ መገልበጥናመጋጨት ሲያጋጥም ይሄኛው እቁብ አልቆ ቀጣይ ሲጀመር ጀምሮ በሚያድግ ቁጠባ መደገፍ ቢቻል በዚህ ላይ ሃሳብ ስጡበት ከነኝህ እና ከናተ በሚገኙ የ ሃሳብ ግብአቶች ተነስተን ውሎችን የምናዘጋጅ ይሆናልና ሃሳብ ስጡበት ሁላቸም መሳተፍ የምትፈልጉ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$