ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
በወድማችን ላይ በተደወለበት ቁጥር ላይ በመደወል
#የአቶ ዘላለም ደም ደማችን ነው #
#የአቶ ዝላለም ልጆች የኛም ልጆች ናቸው ፍትህ እንፈልጋለን ‼️
#በ አሽከርካሪው እጅ መደወል ይቁም
‼️
ሪከርድ አድርጎ ማጋራት እዳይዘነጋ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
በወድማችን ላይ በተደወለበት ቁጥር ላይ በመደወል
#የአቶ ዘላለም ደም ደማችን ነው #
#የአቶ ዝላለም ልጆች የኛም ልጆች ናቸው ፍትህ እንፈልጋለን ‼️
#በ አሽከርካሪው እጅ መደወል ይቁም
‼️
ሪከርድ አድርጎ ማጋራት እዳይዘነጋ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
ምሽት 2:30 ላይ ወድማችን ተገኝቶ እዴት እና በምን መልኩ እደተፈጠረ በዝርዝር የሚያስረዳን ስለሆነ ማንም እዳይቀር መማሪይና ቀጣይ እርምጃችን ምን መሆን እዳለበት የምና ወራ ይሆናል ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ነገር ምን ይሆን መረጃው ያላቹ
ይሆነጊዜ ላይ የኛ አንድንት ለብዙዎች የሚያስገርምና የሚያስደነግጥም ጭምር ይሆናል ብዬ እጠብቃለሁኝ 🙏
#የኮድ_3__>
Forwarded from Deleted Account
My Name Is Bereket Zelalem Son Of Zelalem Zegeya I am 11 years i am sending this message by my self I am sending this message to thank you for when my father died you were the ones helping and incourageing us so for that thank you and god bless you
Forwarded from Henok $
በረከት ጎበዝ ልጅ እደሆንክ እናምናለን ደግሞም ባተ እናትክ ብቻም ሳትሆን እኛም ተስፍ ጥለንብካል ታዲያ ውዱ አባትክ ዘላለም እድትሆንለት የምፈልገውን ሆነክ እደምታሳየን በማመን ነው ፡፡
ደግሞ አባትክ ዘላለም ብዙ አጎትና አክስት ሰቶክ ነው ያለፈው ፡፡
በርታልን ሁሌም ከጎንክ ነን ብዙዎችም ይወዱካል ቤኪ🙏🤲
Cod 3
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ዛሬ አንድ ነር ትዝ አለኝ ወትሮ እነሳበት ከነበረው እንቅልፍ ሰዓቴ 1 ሰዓት ቀድሜ ነበር ያለወትሮዬ የተነሳሁት መፅሐፍ ማንበብ ቢኖርብኝም መብራት አለመኖሩ ስልኬን እደአነሳ አደረገኝ ታዲያ ስልኬን እዳነሳው ኮድ 3 እዴት አደረች ስል ለማየት ቴሌ-ግራሜን ከፈትኩ አንድ ወዳጄ ትላንት ያጋራዋቹን በልጅ ዓምሮ የተፃፈውን መልክት አስተያየት ሰቶበት አየሁ እኔም ይህንን የ አቶ ዘላለምን የበኩር ልጅ የሆነው ህፃን በረከት ዘላለም የፃፈልኝን መልክት ደጋግሜ አነበብኩት አሁንም አሁንም ሳነበው አንድ ታሪክ ወደ ዓመሮዬ መጣ በሁለት የስራ አጋር ጓደኛማቾች መካከል ስለነበረ ወዳጅነት እና የአንዱ መሞት ስለፈጠረው የልብ ስብራት ትዝ አለኝ‼️
ታሪኩ እዲህ ነው ።
በ አንድ የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚሰሩ እጅግ በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ ታዲያ እኚህ ጓደኛሞች አንደኛው ልጅና ሚስቱ ከሚሰሩበትራቅ ያለ ቦታ በመኖራቸው ምክኒያት የወራት ልጆን አላስተዋወቀውም ለሚስቱ እኳን ሚዜያቸው ስለነበር አትዘነጋውም ታዲያ አንድ ክፊቀን መጣ ሞት የሚባል ነገር ነጣጠላቸው ጊዜውም ነጎደ ይህ ጥሩ ወዳጁን ያጣው ከ 10 ዓመት ቡሃላ አንድ ስልክ በ እጅ ስልኩ ላይ ተደወለለት የደዋዩን ስልክ የሚያውቀወ‍እ መቼም ሊረሳው የማይችለው የወዳጁ ቁጥር ነበር እዴት ሲል እራሱን ጠየቀ
ከወዳኛው በኩል አንድ የሚያሳዝን የ አስር ዓመት ህፃን ድምፅ እዲህ ሲል ተሰማው <<አጎቴ ሳይክል አትገዛልኝም >>እደሚደረግለተ‍እ በሚተማመን ድምፅ ግራ ተጋባ እሱበወይም ደዋዩ ተሳስቶ ይሆናል በሚል <<ይቅርታ ማ.ን.ል.ብ.ል )በተቆራርጠ ድምፅ
እእእእ...በሚያሳዝኑ መደናግጥ ቅላፄ ስልክህን ያገኘሁት ከ አባቴ የሰርግ ፎቶ ጅርባ ነው...ለቅፅፈት የቋረጠ ድምፅ እዛም ላይ የሆነ ነገር ሲቸግራቹና ስትፈልጉ አጏታቹን ጠይቁት ይላል ...ለ..ዛ..ነው የደወልኩት አጎቴ አይደልክም እዴ .....ዝምታ ሰፈነ ሳግ አነቅው ዓይኖቹ በ እንባ ተሞሉ 😭😭 ህፃኑ ደጋግሞ ተጣራ አጏቴ.አጏቴ..እናቴ እኮ ስለማትችል ነው ጏድኞቼ ደግሞ አላቸው...አገዛልኝም አጎቴ
እገዛልካለው …………😭😭
ይህ ስቶቻችን ስቶችን ዘነጋን ቀብርና ለቅሷ አቸው ላይ ጠፍን አድራሻችንን ሳንተውላቸው ሲያስቡን አመታትን አለፊ ይህንን ታሪክ ያስታወሰኝ ይበልጥ የ አቤል አማርከኝ አባት ቃል ነበር <<ልጆቼ ልጄን አጥቻለው እናተግን አደራቹን እዳጠፊብኝ>> አሉን መልክቱ ውስጠ ዊራ ነው በ ስጋም በነብስም ማለታቸው ነበር የህወ እደ ዋዛ ያታወሰኝን የሙት ዓመታት መታሰቢያው ቀናት ቀሩት አቤል ህዳር 4 በጨካኟች ተበላ የሳላዲንስ እናት ፣የተወልደ ህፃናት ልጆች ማን ጋር ደውለው አጎቴ ይሉ ይሆን
የወድማችን የዘላለም ልጆች እደ እኩዮቻቸው ምን ፈልገው ምንስ አተው ይሆን ብቻ ብዙ ማለት ብችልም ጊዜ እና ፅሁፍ ሰለሚያግደኝ እኔም እደ ባለታሪኩ በ እንባ ዝም ልበል ……..ሁላችንም …….ዝ…..ም……
😭🤐🤐🙈🙉🙊
መልካም ጊዜ ይሁን ላቹ
ከላይ የህፃን በረከት ዘላለምን ፅሁፍ ደጋግማቹ አንብቡት አስቀምጨላቹአለው አጥቶትም የሚኮራበት አባት …………
እኔጃ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ሃዘን አያሰማን
ሔኖክ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
መልካም ጊዜ ይሁን ላቹ
ከላይ የህፃን በረከት ዘላለምን ፅሁፍ ደጋግማቹ አንብቡት አስቀምጨላቹአለው አጥቶትም የሚኮራበት አባት …………
እኔጃ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ሃዘን አያሰማን
ሔኖክ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
በቃ ድርጅቶቹ አተ ብሌልህበት ያልሰራከውን ጭምር እደሰራክ ይተላለፍል የገቢዮች ድርጅት ደግሞ ትክክለኛውን ስራውን መረጃላይ መሰረት አድርጎ ያስከፍልካል የመጅመሪያው ይከፈልከው በታሳቢ እንጂ የሚባለው ሙሉ ክፍያ ማለት አይደል ስለዚህ ወደዋላ 5 ዓመት ሄዶ መጠየቅ በሚለው ህግ ክሪላንስ ብትወስድም እኳን ይጠይቅካል ስለዚህ ወለዱ እየጨመረ ቅጣትክ ከፍ ሳይል ከውዲሁ ሂድ
ነገር ግን አሳማኝ ማስረጃ ማቅረብ ከቻልክ መክሰስም ማሰረዝም ትችላለክ የገቢዮች ቢሮን ማሳመን የሚችል ተጨባጭ ማስረጃ ካለክ ልዚህም ጥሩ አጋዥ ሃሳብ ይሆንክ ዘንድ በ ዓለፈው ሀመት ባሳለፍነው የግብር ወቅት
1 አንደኛው ቤት ከ 300 በላይ ሰዎች ትምሳሳይ ዋጋና እሪፖርት በመደዳው ሲሰጥ
2ተኛው ደግሞ ለገቢዮች መስሪያ ቤት የሰጠው መረጃና ለግብር ከፍዩ ባለንብረት ይህ ነው የሰራከው ብሎ ያስተላለፈልት ፈፅሞ ያልተገናኘና ግብር ከፍዩን ማህበረሰብ ከ ግብር ሰብሳቢው (መንግስት )ጋር ሊያቃቅር የሚችል ስራ መሆኑን አምኖበት በህግ እደሚጠይቅም አስታውቋል ስለዚህ ተጠንቅቆ መራመድ ያስፈልጋል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ብልጥ ከሰው ይማራል ነው ..... እኛ እስከዛሬ ህይወታቸው ካለፊት ወድሞቻችን እና በመከራ እዚህ ካደረሱን ቤተሰቦች ሃዘን ካልተማርን እደሞኝ በራሳችን ደርሶ መማር አይቀሬ ነው ‼️
አሊያም በጋራ ታግሎ የድርጅቶችን ክፊ አሰራር መንግስትና ህብረተሰቡ እዲረዳው መተባበር የሁላችንም ግዴታ መሆን አለበት ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ‼️
ለ ዶክመተሪው አፍሪካ ቲቪን እናመሰግናለን 🙏
ሔኖክ $
Cod 3 M T D&o
Forwarded from Henok $
ሙኬ ይምር ባላጋራቹ ደስ ባለኝ ነበር ህመሙ ግን በየግል እየተሸከሙ በግል እያለቀሱና ቀስ በቀስ እያለቁ መሄድን እያዩ ኅም ማለቱ ከበደኝ እስኪ በጋራ እንሸከመው እና ላያዳግም የድርጅቶችን አሰራር እንቀይረው አለበለዛ እደዚህ ያሉ እንቶች ዋጋቸው ሳይገባን ስቶች እዳለፊት ሌሎችም ይለፍ 😭😭
የምር ነገ ለኛ የሚሆን ፀሀይ ይወጣል ያንጊዜ ህዝብም ሆነ በድርጅቶች ምክኒያግ አገርም ጭምር አታለቅስም ይህንን አምናለው መንግስትም ችግሩ አሁን አሁን የከፍ መሆኑ ገብቶት ማሻሸያዎችን እያረገ እደሆነ አውቃለውብቻ ግንየድርጅት ባለቤቶች ነገገ የዚህ ድርጅት ባለቤቶች ነበሩ ተብለው ላይጠሩበት እስክወዳኛው የለፉበትን ቢዝነሳቸውን እደሚያጡት አልጠራጠርም ሙኬ ላተ የተከፈለው ዋጋ እናትክ እና አባትክ ባያሰሉትም አተም የተከፈለልክ ዋጋ እዲሁ መና ሆኖ እዳይቀር ለህይወትክ ዋስትና ባልወስደ የድርጅት አስራር ከባድ ዋጋ በግለሰብ (ድርጅት ) ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሲል በስስት በሚጠብቁክና ባተ ህይወት ላይ እየቆመሩብን ነው ይህ ደግሞ በ ቅረበላቸው የዘርፊ ችግሮችና መሻሻል ያለብይቸው ጉዳዮች ዝርዝር ምናለብኝነት የብዙዎች ህይወትና ንብረት እየተከፈለብት እዚህ ደርሷል አሁን ግን ማብቂያቸው ብሎም ፈጣሪም ቆጥሮ መረሳትን እያመጣባቸው እደሆነ አስረጂ ምልክቶችንን በስፍት እያየን ነውና አይዞን ሁላቹም ‼️
ቀና ያለ ቀን አለን ለኛም ‼️
Forwarded from Henok $
ትክክል እደነገርኩክ ነው እኔ ምንም ጊዜ ቋሚ ወዳጅም ጠላትም የለኝም በ ኮድ 3 ጉዳይ ስለዚህ ካተ የሚጠበቀው ከሌሎች በተሻለ አሽከርካሪውን መጥቀም ነው በቅናሽ ዋጋ ይህ ማለት ግልፅ ለማድረግ ያክል ይህ አሽከርካሪና ባለንብረት የሱን እምነት ለማግኘት 5 ዓመት ፈጅቷል ይህ ማለት እደቤተሰብ በብዙ የተፈተነ እምነት ነው የገነባነው ማለት ነው ስለዚህ መተማመኑ በራሱና በ ማህበሩ እንጂ በየትኛውም ድርጀትም ሆነ ትርፊማ ድርጅት እደማይሆን ልነግርክ እወዳለው ለምሳሌ የመጀመሪያ ቀን ከፍ ብለክ አንብበው ከቻልክ ሁሌም የተሻለ ቅናሽ የሚሰጠው ለአሽከርካሪው የሚያደርግ እስካለ ምንም ጊዜ በራችን ክፍት ነው ይህ ማለት ግን ዛሬን ቀንሶ ነገ ለብዝበዛ ለሚዳርገው ነጋዴም ሆነ ድርጅት እንተዋለን ማለት አይደለም ‼️
አንዴ ልግባ እንጂ ከዛ ቡሃላ እኔ አውቃለው ለሚል ነጋዴ አሳሪ የሆነ ሲስተም አለው ብዬ አምናለው ለምን ካልከኝ ሁልጊዜም ራሱን አሳልፎ እስካልሰጠ ድረስ ምንጊዜም ቢሆን ብልጫ ያለው በቢዝነስ አለም ሸማች ማህበረሰብ ነው በ አገልግሎት ዘርፍ ደግሞ አገልግሎት ሰጭ ይህ ደግሞ ሁሉም አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ አለው የኔ የሔኖክ ሚና ለ አሽከርካሪውና ለባለንብረቱ ማሳየት የምፈልገው ያለውን የራሱን ትልቅ አቅም አውጥቶ እዲጠቀም ማመላከትና በአቅሜ ከኔ መሰል ወድምና እህቶች ጋር ማሳየት ብቻና በፍቅር በመተባበርና በመተሳሰብ ሁሉን ማድረግና ብዙዎች ሊጠቀሙበት የሚጎመጁበትን አቅሙን እራሱ ለራሱ እዲጠቀም ማስቻል ነው ከዚህ ውጪ ሚናም አቅምም አለኝ ብዬ አላስብም ወደፊትም ቢሆን በዚህ ዘርፍ እኔም ተራ እደሌሎቹ (victims)ተጠቂ ነኝ ያም በኔላይ ሲደርስ ለምን ብዬ የጠየኩት ያኔ ከ 4 ዓመት በፊት ዛሬ ላይ ጥያቄ ሳይሆን መልስ ይዞ መምጣት ነው ፍላጎቴ እንጂ ይህንን ያክል ረጅም እርቀት ነገ ለውጥና ውጤት አለ ወደፊት እያልን ይዘነው የመጣነውን እምነት እዲሁ መገድ ላይ አላማ እደሌለው ተጓዥ እደማንተወው ልትረዳው ያስፈልጋል ‼️
ለምሳሌ :-አንድ አሽከርካሪ አሊያም ባለንብረት 1 አሞዝራተር ቢፈልግ ዋጋ ላይ ስትወዳደሩ ጥራትና ተመሳሳይ ምርትን ለሀቅ ብሉ መስራትን የምቶስኑት እናተ ትሆናላቹ እዴት ካልከኝ እኔ የምሰማው ሁሌም የኮድ 3 አባሉን ቅሬታ ስለሆነ ጥሩ ጎናቹ በኛ ሲያዝ ድክመትና የጥራት መጓደል ግን የ አደባባይ ሚስጥር ይሆናል ለምን ካልከኝ ፈልጋቹት የመጣቹት እሱኑ ስለሆነ በኔ በኩል ይህንን ስልክ እደ እስፔር ፖርት አቅራቢነት ብዙ ሰዎች ይህንን መርህ ተከትለው ገብያውን ይቀላቀላሉ ብለን እጠብቃለን የኮድ 3 የቀድሞ አባላትን ዘርፊ ውስጥ ሲገቡና ገብተው ሲመጡ ቡናበረታታም ለሸማቹ ግን ቅድሚያና ብልጫ እንደምንሰጥ ልታውቁ ይገባል እላለው መልክቱ ለሁሉም እዲሆን ዋናው ገፅ ላይ አጋራዋለው 🙏
ሔኖክ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
የሁላቹንም ትብብር የሚፈልግ ጉዳይ
ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ቁጥሮች የሜትር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተጠቀሙቡሃላ ባለመክፈል ልምድ ያደረጉ ሶስት ሴትግለሰቦች ስልክ ነው ላሁኑ በመጀመሪያው ላይ ያለው ስልክ ባለቤት እገልግሎቱን ከ ጀሞ ቦሌ ሚካኤል በ ለሊቱ መርሃ ግብር ተጠቅማ እህቴ ታስገባለች በማለት የውድማችንን ጊዜና ገዘብ በማሳጣት ከዛም አልፍ ስልክ እያነሱና አሁን እናስገባለን ብማለት በማላገጥ ከትላንት ለሊት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በትግስትና በፀባይ ሲጠየቁ ነበርናክዚህ ሰዓት ጀምሮ እቤትም ያላቹም ሆነ ይለሊት አገልግሎት ሰጪዎች በነዚህ ስልኮች
#0940113970_tesafariwa
#0944132983_ehitwa
#0937793343_guwadegnawa
በመደወል
እድታሳስቡና የተለመደ ትብብራቹን እድታደርጉ እንጠይቃለን እዲህ ያሉ እጭበርባሪዎችን ነግ በኔ ነውና በጋራ እንከላከል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
🙏🙏🙏💪‼️
በጣም እየተደነኩኝ ያልሁበት ነገር እያየሁኝ ነው አዳዲስና ብዙ ልጆች ይህንን ንቅናቄ እየተቀላቀሉና እያሳለጡት ነው ይህ ትብብር በዚሁ ከጠለ የማንም አከርካሪ አፕ በየትኛውም ድርጅት ቢዘጋ በት ቢሮ በመሄድ ሳይሆን በንቅናቄ ሁላችንም በመደወል ነው የምናስከፍተው ይህንንም እያሰባቹበት ባሳለፍነው ሳምንታት የ 3 እባላትን ስልክ ስናስከፍት ከ 4 በላይ አባላትን ደግሞ አጭበርባሪዎችን አስከፍለናል በርቱ ሁላችንም እንተጋገዝ እላለው ከተጋገዝን ለውጣችን ፈጣን ድሉም የኛ ነው ‼️