Forwarded from Yabatu Lij
ሠላም ቤተሠቦች ዛሬ ምሺት ይገጠመኝን ልገራችሁ 6090 ከቢሮ ተደዉሎ ከሚከላደ ደበኝ ሥላለ አወቶቢሥ ተራ ይዘህ ሂደ ብለዉ ደወሉልኝ እኔም እሺ ብይ ከሂደኩ በሆላ የገጠመኝ ሌባ ሁኖ በፈጣሪ ቸሪነት ተሪፊለሁ እና ምን ልላችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ሥልኩ ይህ ነዉ 0954855676

Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjpwXNQr
ይህ ከ ቀናት በፊት የተሰራ ቪዲዮ ነበር ነገር ግን ትላንት ምሽት ከተፈጠረው ድርጊትን ይበልጥ የሚያሳይ ገላጭ መልክት ነው ታዲያ የናተድርሻ ፎሎ :ላይክና ሼር ማድረግ ለብዙዎች እደሚደርስ ማድረግ ብቻ ነው
ትግሉን ወጥቶ መታገል ባይቻል ለሚታገሉት እዲደርስማድረግ ግን ቀላሉ ተግባር ነው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ_✊‼️_Henok_$

TikTok
Henok $ on TikTok
#cod_3rab_Drivrs_&_owneers_#ehitopaeriteran🇪🇹🇪🇷_እስክመቼ_❓
Forwarded from Henok $
አካውንቱን ከፍተዋል ምላሹን እንፈልጋለን በተርፈ ክዚህ ቡሃላ የማነኛውንም አሽከርካሪና ባለ ንብረት ቢሮ እየጠራቹ ማስፈራራትና የግለሰብ ስም እየጠራክ ባወራክ ቁጥር ጉሬላው 🦧 ጉዳዩ የግል ስለሚሆን ይምታወራው ከግለሰቡ ጋር ይሆናል ማለት ነው ✊‼️
በተረፈ ለጠፊት ህይወቶችና ንብረት ተጠያቂዎች ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ እዛ ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ጭምር ናቸው ምክኒያቱም የውንብድና ድርጊት በድርጅት ብቻም ሳይሆን የግለሰቦች ተሳትፎ ተጠያቂ ስለሚያደርግ ልብ ልትለው ይገባል ይህንን ጉዳይ አንድ አይደለም የሺ-ዋስእኳን ብታመጣ በሰዎች ህይወት ጉዳይ ለ ዘላለም ልታስቡበት ይገባል ይህ የህይወት ጉዳይም ጭምርነው የልጅን- አለም የሚቀማ ተግባር የራስንም ጭምር የሚያስነጥቅ ተግባር መሆኑን ልትረዱት ይገባል ✊‼️
ይህ የማስጠንቀቂያ የመጨረሻው የደውል ድምፅ ይሁናቹ 🔔🔔🔔🔕
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ለብዞሃን ጅርጅቶች የአለቅነትንመጨረሻ ጥግ ቢያስተምራቹ ብዬ አጋራዋቹ በዚህ ዓለም ላይ መውጣት ከባድ የሚሆነው መውረድን እና መዋረድን ለሚፈራ ሰው ብቻ ነው ‼️
ያ ካልሆነና እደወጡ መቅረት ያለ ለሚመስላቹ ግን ይህ ጥሩ የትህግስት መጨረሻ ውጤት ነው
ያን ጊዜ ሃብትህም /ዝናህም /ሰው አዋቂነትክም አያስጥልክም ምክኒያቱም ያኔ ግፍ እንጂ ብር እና ታዋቂነት አይደለም እየከፈለክ ያለው የሰዎች እንባና 😭ሃዘን እንጂ ይን ጊዜ ሁሉም ይተውካል አገርም እንኳን ከ መቀበሪያ አፈሯ ውጪ አሳፍራታዋርድካለች ይህ የሚገባክ ግን ሰው እና ኢትዮጵያው ስነልቦና ቢኖርክ ነበር 😡🫵🏼
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ✊‼️

በወድማችን ላይ በተደወለበት ቁጥር ላይ በመደወል
#የአቶ ዘላለም ደም ደማችን ነው #
#የአቶ ዝላለም ልጆች የኛም ልጆች ናቸው ፍትህ እንፈልጋለን ✊‼️
#በ አሽከርካሪው እጅ መደወል ይቁም
✊‼️
ሪከርድ አድርጎ ማጋራት እዳይዘነጋ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ✊‼️

ምሽት 2:30 ላይ ወድማችን ተገኝቶ እዴት እና በምን መልኩ እደተፈጠረ በዝርዝር የሚያስረዳን ስለሆነ ማንም እዳይቀር መማሪይና ቀጣይ እርምጃችን ምን መሆን እዳለበት የምና ወራ ይሆናል ✊‼️

Forwarded from Deleted Account
My Name Is Bereket Zelalem Son Of Zelalem Zegeya I am 11 years i am sending this message by my self I am sending this message to thank you for when my father died you were the ones helping and incourageing us so for that thank you and god bless you
Forwarded from Henok $
በረከት ጎበዝ ልጅ እደሆንክ እናምናለን ደግሞም ባተ እናትክ ብቻም ሳትሆን እኛም ተስፍ ጥለንብካል ታዲያ ውዱ አባትክ ዘላለም እድትሆንለት የምፈልገውን ሆነክ እደምታሳየን በማመን ነው ፡፡
ደግሞ አባትክ ዘላለም ብዙ አጎትና አክስት ሰቶክ ነው ያለፈው ፡፡
በርታልን ሁሌም ከጎንክ ነን ብዙዎችም ይወዱካል ቤኪ🙏🤲
Cod 3
https://t.me/code3drivers
ደግሞ አባትክ ዘላለም ብዙ አጎትና አክስት ሰቶክ ነው ያለፈው ፡፡
በርታልን ሁሌም ከጎንክ ነን ብዙዎችም ይወዱካል ቤኪ🙏🤲
Cod 3
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ዛሬ አንድ ነር ትዝ አለኝ ወትሮ እነሳበት ከነበረው እንቅልፍ ሰዓቴ 1 ሰዓት ቀድሜ ነበር ያለወትሮዬ የተነሳሁት መፅሐፍ ማንበብ ቢኖርብኝም መብራት አለመኖሩ ስልኬን እደአነሳ አደረገኝ ታዲያ ስልኬን እዳነሳው ኮድ 3 እዴት አደረች ❓ስል ለማየት ቴሌ-ግራሜን ከፈትኩ አንድ ወዳጄ ትላንት ያጋራዋቹን በልጅ ዓምሮ የተፃፈውን መልክት አስተያየት ሰቶበት አየሁ እኔም ይህንን የ አቶ ዘላለምን የበኩር ልጅ የሆነው ህፃን በረከት ዘላለም የፃፈልኝን መልክት ደጋግሜ አነበብኩት አሁንም አሁንም ሳነበው አንድ ታሪክ ወደ ዓመሮዬ መጣ በሁለት የስራ አጋር ጓደኛማቾች መካከል ስለነበረ ወዳጅነት እና የአንዱ መሞት ስለፈጠረው የልብ ስብራት ትዝ አለኝ‼️
ታሪኩ እዲህ ነው ።
በ አንድ የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚሰሩ እጅግ በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ ታዲያ እኚህ ጓደኛሞች አንደኛው ልጅና ሚስቱ ከሚሰሩበትራቅ ያለ ቦታ በመኖራቸው ምክኒያት የወራት ልጆን አላስተዋወቀውም ለሚስቱ እኳን ሚዜያቸው ስለነበር አትዘነጋውም ታዲያ አንድ ክፊቀን መጣ ሞት የሚባል ነገር ነጣጠላቸው ጊዜውም ነጎደ ይህ ጥሩ ወዳጁን ያጣው ከ 10 ዓመት ቡሃላ አንድ ስልክ በ እጅ ስልኩ ላይ ተደወለለት የደዋዩን ስልክ የሚያውቀወእ መቼም ሊረሳው የማይችለው የወዳጁ ቁጥር ነበር እዴት ሲል እራሱን ጠየቀ ❓
ከወዳኛው በኩል አንድ የሚያሳዝን የ አስር ዓመት ህፃን ድምፅ እዲህ ሲል ተሰማው <<አጎቴ ሳይክል አትገዛልኝም >>እደሚደረግለተእ በሚተማመን ድምፅ ግራ ተጋባ እሱበወይም ደዋዩ ተሳስቶ ይሆናል በሚል <<ይቅርታ ማ.ን.ል.ብ.ል )በተቆራርጠ ድምፅ
እእእእ...በሚያሳዝኑ መደናግጥ ቅላፄ ስልክህን ያገኘሁት ከ አባቴ የሰርግ ፎቶ ጅርባ ነው...ለቅፅፈት የቋረጠ ድምፅ እዛም ላይ የሆነ ነገር ሲቸግራቹና ስትፈልጉ አጏታቹን ጠይቁት ይላል ...ለ..ዛ..ነው የደወልኩት አጎቴ አይደልክም እዴ .....ዝምታ ሰፈነ ሳግ አነቅው ዓይኖቹ በ እንባ ተሞሉ 😭😭 ህፃኑ ደጋግሞ ተጣራ አጏቴ.አጏቴ..እናቴ እኮ ስለማትችል ነው ጏድኞቼ ደግሞ አላቸው...አገዛልኝም ❓አጎቴ
እገዛልካለው …………😭😭
ይህ ስቶቻችን ስቶችን ዘነጋን ቀብርና ለቅሷ አቸው ላይ ጠፍን አድራሻችንን ሳንተውላቸው ሲያስቡን አመታትን አለፊ ይህንን ታሪክ ያስታወሰኝ ይበልጥ የ አቤል አማርከኝ አባት ቃል ነበር <<ልጆቼ ልጄን አጥቻለው እናተግን አደራቹን እዳጠፊብኝ>> አሉን መልክቱ ውስጠ ዊራ ነው በ ስጋም በነብስም ማለታቸው ነበር የህወ እደ ዋዛ ያታወሰኝን የሙት ዓመታት መታሰቢያው ቀናት ቀሩት አቤል ህዳር 4 በጨካኟች ተበላ የሳላዲንስ እናት ፣የተወልደ ህፃናት ልጆች ማን ጋር ደውለው አጎቴ ይሉ ይሆን ❓
የወድማችን የዘላለም ልጆች እደ እኩዮቻቸው ምን ፈልገው ምንስ አተው ይሆን ብቻ ብዙ ማለት ብችልም ጊዜ እና ፅሁፍ ሰለሚያግደኝ እኔም እደ ባለታሪኩ በ እንባ ዝም ልበል ……..ሁላችንም …….ዝ…..ም……
😭🤐🤐🙈🙉🙊
መልካም ጊዜ ይሁን ላቹ
ከላይ የህፃን በረከት ዘላለምን ፅሁፍ ደጋግማቹ አንብቡት አስቀምጨላቹአለው አጥቶትም የሚኮራበት አባት …………
እኔጃ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ሃዘን አያሰማን
ሔኖክ $

በቃ ድርጅቶቹ አተ ብሌልህበት ያልሰራከውን ጭምር እደሰራክ ይተላለፍል የገቢዮች ድርጅት ደግሞ ትክክለኛውን ስራውን መረጃላይ መሰረት አድርጎ ያስከፍልካል የመጅመሪያው ይከፈልከው በታሳቢ እንጂ የሚባለው ሙሉ ክፍያ ማለት አይደል ስለዚህ ወደዋላ 5 ዓመት ሄዶ መጠየቅ በሚለው ህግ ክሪላንስ ብትወስድም እኳን ይጠይቅካል ስለዚህ ወለዱ እየጨመረ ቅጣትክ ከፍ ሳይል ከውዲሁ ሂድ
ነገር ግን አሳማኝ ማስረጃ ማቅረብ ከቻልክ መክሰስም ማሰረዝም ትችላለክ የገቢዮች ቢሮን ማሳመን የሚችል ተጨባጭ ማስረጃ ካለክ ልዚህም ጥሩ አጋዥ ሃሳብ ይሆንክ ዘንድ በ ዓለፈው ሀመት ባሳለፍነው የግብር ወቅት
1 አንደኛው ቤት ከ 300 በላይ ሰዎች ትምሳሳይ ዋጋና እሪፖርት በመደዳው ሲሰጥ
2ተኛው ደግሞ ለገቢዮች መስሪያ ቤት የሰጠው መረጃና ለግብር ከፍዩ ባለንብረት ይህ ነው የሰራከው ብሎ ያስተላለፈልት ፈፅሞ ያልተገናኘና ግብር ከፍዩን ማህበረሰብ ከ ግብር ሰብሳቢው (መንግስት )ጋር ሊያቃቅር የሚችል ስራ መሆኑን አምኖበት በህግ እደሚጠይቅም አስታውቋል ስለዚህ ተጠንቅቆ መራመድ ያስፈልጋል 🙏‼️✊