Forwarded from Henok $
ማታ በሚኖረው ቮይስ ቻት ላይ ከሚታወቁ ሰዎች ይንም ተሳትፎ ከሌላቸው ውጪ የማናሳትፍ ስለሆነና የምናወራባቸው ጉዳዮች ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች እና ምን አይነት እክሎች እዳጋጠሙን እዲሁም አሽከርካሪው ብቻ ሊያውቀው የሚገባን አሰራር ብቻ ስለሆነ ተሳትፎ የሌላቹ ግን ደግሞ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት በውስጥ መልክት ላኩልኝ የራሴን መመዘኛ እየወሰድኩ የምትገቡ አሊያም ለመረጃው ደህንነት ስንል የማትሳተፊ ይሆናል ማለት ነው ‼️
እስከዛው መልካም ጊዜ 🙏
የ ልሁል እና የ አብርሃም ቀን 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
እስከዛው መልካም ጊዜ 🙏
የ ልሁል እና የ አብርሃም ቀን 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjgBQkDR
በዚህ መልኩ ሌሎች ችግሮቻችንንም የህብረተሰብ ትኩረት እዲያገኙ አድርጎ መልቀቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኝልናልና
Follow
Like
Share
በማድረግ አጋርነታቹን አሳዩ ቀኑ የ ልሁል እና የ አብርሃም መሆኑ እዳይረሳ እያመሰገናቹልኝ 🙏🙏

TikTok
Henok $ on TikTok
#CapCut #ethiopian_tik_tok_cod_3_m_T_D ኮድ_3
Forwarded from Henok $
እኛ የምናወራው እንጊሊዘኛ ይባስ ብሎ ተሳፊሪው የፈጠረው ደግሞ ከኛ የባሰ እረ ወገን የሚንቁን አወዛገቡን 🫣😂😆😆😆
አብዲዬ 🙏🙏🙏
አብዲዬ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
.........ይድረስ 🐎‼️
ከላይ☝️☝️ የተሰጠው ቅሬታን ለሚመለከተው አካል ከመድረሱና አፆፊውም ከካድ ከመሆኑ በፊት
1 ትላንት የዘጋቹትን አካውንት ክፈቱት
2,በቂ ማብራሪያና ምላሽ እንፈልጋለን
ይ ሳይሆን ከቀረ ለራሳችን የራሳችንን መፍትሄ የምንወስድ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️

የህግ ያለህ ‼️
ስንቶች እዲህ ተብለው ወተው ቀርተዋል ምንስ ያክል ቤተሰብ ልጁን እና አባቱን አቶ በየቤቱ ተቀምጣል ድርጅቱና የድርጅቱ ሰራተኞች ከስከዛሬውም ጭምር ያለፊትን የወጀል ድርጊቶች ሊመረምሩና ሊፈተሹ ይገባል ‼️
ህይወት እና ንብረትን በታቀደና በተጠና መገድ የዜጎችን ደህንነት አደጋላይ ለሚጥል ድርጅት የፀጥታና ደህንነት ተቋሙ ምላሹ ምንድን ነው‼️ ችግሩን ከምንጩ የሚያሳዩ ምልክቶችን ተከትሎ ማድረቅ ወይንስ ወጀል ሲፈፀም መከታተል ❓‼️
ድርጅቱ ይመርመር✊‼️
ድርጅቱ ይፈተሽ✊‼️
ድርጅቱ ይጣራልን ✊‼️

Forwarded from Yabatu Lij
ሠላም ቤተሠቦች ዛሬ ምሺት ይገጠመኝን ልገራችሁ 6090 ከቢሮ ተደዉሎ ከሚከላደ ደበኝ ሥላለ አወቶቢሥ ተራ ይዘህ ሂደ ብለዉ ደወሉልኝ እኔም እሺ ብይ ከሂደኩ በሆላ የገጠመኝ ሌባ ሁኖ በፈጣሪ ቸሪነት ተሪፊለሁ እና ምን ልላችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ሥልኩ ይህ ነዉ 0954855676

https://vm.tiktok.com/ZMjpwXNQr
ይህ ከ ቀናት በፊት የተሰራ ቪዲዮ ነበር ነገር ግን ትላንት ምሽት ከተፈጠረው ድርጊትን ይበልጥ የሚያሳይ ገላጭ መልክት ነው ታዲያ የናተድርሻ ፎሎ :ላይክና ሼር ማድረግ ለብዙዎች እደሚደርስ ማድረግ ብቻ ነው
ትግሉን ወጥቶ መታገል ባይቻል ለሚታገሉት እዲደርስማድረግ ግን ቀላሉ ተግባር ነው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ_✊‼️_Henok_$

#cod_3rab_Drivrs_&_owneers_#ehitopaeriteran🇪🇹🇪🇷_እስክመቼ_❓
Forwarded from Henok $
አካውንቱን ከፍተዋል ምላሹን እንፈልጋለን በተርፈ ክዚህ ቡሃላ የማነኛውንም አሽከርካሪና ባለ ንብረት ቢሮ እየጠራቹ ማስፈራራትና የግለሰብ ስም እየጠራክ ባወራክ ቁጥር ጉሬላው 🦧 ጉዳዩ የግል ስለሚሆን ይምታወራው ከግለሰቡ ጋር ይሆናል ማለት ነው ✊‼️
በተረፈ ለጠፊት ህይወቶችና ንብረት ተጠያቂዎች ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ እዛ ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ጭምር ናቸው ምክኒያቱም የውንብድና ድርጊት በድርጅት ብቻም ሳይሆን የግለሰቦች ተሳትፎ ተጠያቂ ስለሚያደርግ ልብ ልትለው ይገባል ይህንን ጉዳይ አንድ አይደለም የሺ-ዋስእኳን ብታመጣ በሰዎች ህይወት ጉዳይ ለ ዘላለም ልታስቡበት ይገባል ይህ የህይወት ጉዳይም ጭምርነው የልጅን- አለም የሚቀማ ተግባር የራስንም ጭምር የሚያስነጥቅ ተግባር መሆኑን ልትረዱት ይገባል ✊‼️
ይህ የማስጠንቀቂያ የመጨረሻው የደውል ድምፅ ይሁናቹ 🔔🔔🔔🔕
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️
በተረፈ ለጠፊት ህይወቶችና ንብረት ተጠያቂዎች ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ እዛ ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ጭምር ናቸው ምክኒያቱም የውንብድና ድርጊት በድርጅት ብቻም ሳይሆን የግለሰቦች ተሳትፎ ተጠያቂ ስለሚያደርግ ልብ ልትለው ይገባል ይህንን ጉዳይ አንድ አይደለም የሺ-ዋስእኳን ብታመጣ በሰዎች ህይወት ጉዳይ ለ ዘላለም ልታስቡበት ይገባል ይህ የህይወት ጉዳይም ጭምርነው የልጅን- አለም የሚቀማ ተግባር የራስንም ጭምር የሚያስነጥቅ ተግባር መሆኑን ልትረዱት ይገባል ✊‼️
ይህ የማስጠንቀቂያ የመጨረሻው የደውል ድምፅ ይሁናቹ 🔔🔔🔔🔕
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ለብዞሃን ጅርጅቶች የአለቅነትንመጨረሻ ጥግ ቢያስተምራቹ ብዬ አጋራዋቹ በዚህ ዓለም ላይ መውጣት ከባድ የሚሆነው መውረድን እና መዋረድን ለሚፈራ ሰው ብቻ ነው ‼️
ያ ካልሆነና እደወጡ መቅረት ያለ ለሚመስላቹ ግን ይህ ጥሩ የትህግስት መጨረሻ ውጤት ነው
ያን ጊዜ ሃብትህም /ዝናህም /ሰው አዋቂነትክም አያስጥልክም ምክኒያቱም ያኔ ግፍ እንጂ ብር እና ታዋቂነት አይደለም እየከፈለክ ያለው የሰዎች እንባና 😭ሃዘን እንጂ ይን ጊዜ ሁሉም ይተውካል አገርም እንኳን ከ መቀበሪያ አፈሯ ውጪ አሳፍራታዋርድካለች ይህ የሚገባክ ግን ሰው እና ኢትዮጵያው ስነልቦና ቢኖርክ ነበር 😡🫵🏼
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ✊‼️

በወድማችን ላይ በተደወለበት ቁጥር ላይ በመደወል
#የአቶ ዘላለም ደም ደማችን ነው #
#የአቶ ዝላለም ልጆች የኛም ልጆች ናቸው ፍትህ እንፈልጋለን ✊‼️
#በ አሽከርካሪው እጅ መደወል ይቁም
✊‼️
ሪከርድ አድርጎ ማጋራት እዳይዘነጋ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ✊‼️

ምሽት 2:30 ላይ ወድማችን ተገኝቶ እዴት እና በምን መልኩ እደተፈጠረ በዝርዝር የሚያስረዳን ስለሆነ ማንም እዳይቀር መማሪይና ቀጣይ እርምጃችን ምን መሆን እዳለበት የምና ወራ ይሆናል ✊‼️