ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
ውል.docx
22.4 KB
በፈለከው መንገድ ኤዲት አርገህ ተዋዋል ሶፍት ኮፒ ነው
Forwarded from Henok $
——-///ምስጋና🙏‼️
ታላቅ ምስጋና ለ ልሁል እና ለ አብርሃም ዛሬ በ ኮድ 3 እጅግ ኩራት ከተሰማኝ ቀናቶች እደ አንዱ ነው ለካ ስ ለ ኮድ 3 ከምናወራው በላይ የሚሰሩት ሌሎች ናቸው እድል እና እድገረም ያደረጉኝን ሁለት ልጆች ላስተዋውቃቹ ልሁል እና አብርሃም ይባላሉ ሁለቱም የኮድ 3 አሽከርካሪዋች እና አባል ናቸው ዛሬ ምሽት በ ቀን 13/02/2016 ለሊት በግምት ከ ለሊቱ 7:10 አካባቢ አንድ ቪትዝ መኪና በፍጥነት ከ ወደ 22 አቅጣጫ እየተወረወረች ትመጣለች ልሁል አጠገብ ስትደርስ የዋላው በር ይከፈትና የሱን መኪና የዋላ ፍሬቻ መቶበት መገዱን ይቀጥላል ይህን ያየው ልሁል የገጨውን መኪና ሲመለከት የኛው የኮድ 3 ተሽከርካሪ ሆኖ ያገኘዋል
የራሱን ጉዳይ ወደ ጎን ትቶ ከኮድ 3 ከሚደርሱ ተያያዥ ወጀሎች አንዱ እደሚሆን በመገመት ይከተለዋል የ ኮድ 3 ግሩፑም ላይ በመግባት እርዳታ እደሚፈልግና አንድ የተሰረቀ መኪና መሰለኝ ጩህት እያሰማ እደሄደ ይገልፃል
በዚህ ጊዜ የሱን እርዳታ የሰማው ሌላኛው የኮድ 3 አባል አብርሽ ፈጥኖ በመድረስ ግባር ቀደም ይሆናል ይህንንም የተመለከቱ መኪኖች መኪናውንና ወድማችንን ለማስጣል በክላክስ ያግዣቸዋል ቀድመው ደርሰው መገድ እደዘጉባቸው የተረዱት ሌቦች መኪናውን ጥለው ወዳገኘበት ይሮጣሉ ይህን ጊዜ ነበር አካባቢው ላይ ያሉ ፖሊሶች ደርሰው ወጀለኛቹን ከተደበቁበት ጎትተው ያወጦቸው ነገሩ እዲህ በሁለት የምሽት የኮድ 3 ጀግኖች ሲጠናቀቅ እና የወድማችን ነብስን የተረፊለት እርሱ በማያውቃቸው እነሱም በማያውቁት ቤተሰብ እኳን መድረስ በማይችልበት በዚህ የጭንቅ ጊዜ የደረሱ የኮድ 3 አባላት ወድሞቹን አቅፎ በፍርሃት እየተዘፈዘፈ ከሞት እና ከዘረፍ የተረፈው ወድማችን እዲህ አለ
<<አላህ ይስጣቹ 🙏🤲አተረፍቹኝ እኔ ከ አረብገር ከመጣው ጥቂት ጊዜዬ ነው 😭ስለ ስራው መረጃም የለኝም ግሩፖቹንም አላውቅም እናተግን ስለኔ ስትሉ ዋጋ ከፈላቹ አላህ 🙏🤲ይክፈላቹ ነብስ ነው የሰጣቹኝ …🙏
እኔም እላቹሃለው ብዙዋችን ለመታደግ ብዙ የውስጥ አርበኛች እዳሉን ገባኝ ብዙ ዎችንም ከችግሩ በፊት ለመከላከል በቂ ግንዛቤ እዲኖራቸው የምንለው ለዚሁ ነውና ሁላችንም መረጃው እዲኖረው ለሁሉም ኮድ 3 ተደራሽ እንሁን እያልን ለሚመለከታቸው የከፍተኘ‍ኣ የመንግስት የፀጥታ አካላት ጉዳዩ እዲደርስ ተደርጎ ደርሷል በወድማችን ላይ ብቻ የደረሰውን ጉዳይ ብቸም ሳይሆን ከዚህ በፊት የተፈፀሙብንን ፍትህ ያላገኙትን የወድሞቻችንን ነብስ እና ንብረት ጭምር በከፍተኛ ሁኔታ የምን ከታተልበት ጉዳይም ጭምር ስለሆነ የደረስንበትን እየተከታተልን የምናሳውቃቹ ይሆናል እና ጠብቁን ክብር ለሚገባው ከብር ሰተናል
ለሁል 🙏💪
አብርሽ🙏💪
አሚኮ🙏
ይነበብ🙏
ክብር ይገባቹሀል እና ክበሩልን
የኛ መተባበር፣መረዳዳት ፣ መደጋገፍ ፣መተጋገዝ፣አብሮ በጋረ በሁሉም ጉዳዮቻችን ላይ መቆም ለሁሉም ችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ነው እያልኩኝ
የዛሬው ቀን የ አብርሽ እና የ ልሁል ቀን ይሁንልኝ ስል ሁላቹንም በፍቅር 🙏 እጠይቃለው 🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ሜ/ት/አ /ባ ማህበር
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ማታ በሚኖረው ቮይስ ቻት ላይ ከሚታወቁ ሰዎች ይንም ተሳትፎ ከሌላቸው ውጪ የማናሳትፍ ስለሆነና የምናወራባቸው ጉዳዮች ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች እና ምን አይነት እክሎች እዳጋጠሙን እዲሁም አሽከርካሪው ብቻ ሊያውቀው የሚገባን አሰራር ብቻ ስለሆነ ተሳትፎ የሌላቹ ግን ደግሞ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት በውስጥ መልክት ላኩልኝ የራሴን መመዘኛ እየወሰድኩ የምትገቡ አሊያም ለመረጃው ደህንነት ስንል የማትሳተፊ ይሆናል ማለት ነው ‼️
እስከዛው መልካም ጊዜ 🙏
የ ልሁል እና የ አብርሃም ቀን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjgBQkDR

በዚህ መልኩ ሌሎች ችግሮቻችንንም የህብረተሰብ ትኩረት እዲያገኙ አድርጎ መልቀቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኝልናልና
Follow
Like
Share
በማድረግ አጋርነታቹን አሳዩ ቀኑ የ ልሁል እና የ አብርሃም መሆኑ እዳይረሳ እያመሰገናቹልኝ 🙏🙏
ሁላቹም ሴቭ አድርጉት እና ያዙት ሲደወል አለማሳት ሌሎቻቹም ሲደወልባቹ አጋሩን የሚደወሉባቸው ማነኛውንም ስልክ ‼️‼️‼️
Forwarded from Henok $
እኛ የምናወራው እንጊሊዘኛ ይባስ ብሎ ተሳፊሪው የፈጠረው ደግሞ ከኛ የባሰ እረ ወገን የሚንቁን አወዛገቡን 🫣😂😆😆😆
አብዲዬ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
.........ይድረስ 🐎‼️
ከላይ☝️☝️ የተሰጠው ቅሬታን ለሚመለከተው አካል ከመድረሱና አፆፊውም ከካድ ከመሆኑ በፊት
1 ትላንት የዘጋቹትን አካውንት ክፈቱት
2,በቂ ማብራሪያና ምላሽ እንፈልጋለን
ይ ሳይሆን ከቀረ ለራሳችን የራሳችንን መፍትሄ የምንወስድ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ‼️
Forwarded from Henok $
የህግ ያለህ ‼️
ስንቶች እዲህ ተብለው ወተው ቀርተዋል ምንስ ያክል ቤተሰብ ልጁን እና አባቱን አቶ በየቤቱ ተቀምጣል ድርጅቱና የድርጅቱ ሰራተኞች ከስከዛሬውም ጭምር ያለፊትን የወጀል ድርጊቶች ሊመረምሩና ሊፈተሹ ይገባል ‼️
ህይወት እና ንብረትን በታቀደና በተጠና መገድ የዜጎችን ደህንነት አደጋላይ ለሚጥል ድርጅት የፀጥታና ደህንነት ተቋሙ ምላሹ ምንድን ነው‼️ ችግሩን ከምንጩ የሚያሳዩ ምልክቶችን ተከትሎ ማድረቅ ወይንስ ወጀል ሲፈፀም መከታተል ‼️
ድርጅቱ ይመርመር‼️
ድርጅቱ ይፈተሽ‼️
ድርጅቱ ይጣራልን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ‼️
ከላይ☝️☝️ የተሰጠው ቅሬታን ለሚመለከተው አካል ከመድረሱና አፆፊውም ከካድ ከመሆኑ በፊት
1 ትላንት የዘጋቹትን አካውንት ክፈቱት
2,በቂ ማብራሪያና ምላሽ እንፈልጋለን
ይ ሳይሆን ከቀረ ለራሳችን የራሳችንን መፍትሄ የምንወስድ ይሆናል ‼️
Forwarded from Yabatu Lij
ሠላም ቤተሠቦች ዛሬ ምሺት ይገጠመኝን ልገራችሁ 6090 ከቢሮ ተደዉሎ ከሚከላደ ደበኝ ሥላለ አወቶቢሥ ተራ ይዘህ ሂደ ብለዉ ደወሉልኝ እኔም እሺ ብይ ከሂደኩ በሆላ የገጠመኝ ሌባ ሁኖ በፈጣሪ ቸሪነት ተሪፊለሁ እና ምን ልላችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ሥልኩ ይህ ነዉ 0954855676
Forwarded from Yabatu Lij
ሠላም ቤተሠቦች ዛሬ ምሺት ይገጠመኝን ልገራችሁ 6090 ከቢሮ ተደዉሎ ከሚከላደ ደበኝ ሥላለ አወቶቢሥ ተራ ይዘህ ሂደ ብለዉ ደወሉልኝ እኔም እሺ ብይ ከሂደኩ በሆላ የገጠመኝ ሌባ ሁኖ በፈጣሪ ቸሪነት ተሪፊለሁ እና ምን ልላችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ሥልኩ ይህ ነዉ 0954855676
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjpwXNQr

ይህ ከ ቀናት በፊት የተሰራ ቪዲዮ ነበር ነገር ግን ትላንት ምሽት ከተፈጠረው ድርጊትን ይበልጥ የሚያሳይ ገላጭ መልክት ነው ታዲያ የናተድርሻ ፎሎ :ላይክና ሼር ማድረግ ለብዙዎች እደሚደርስ ማድረግ ብቻ ነው
ትግሉን ወጥቶ መታገል ባይቻል ለሚታገሉት እዲደርስማድረግ ግን ቀላሉ ተግባር ነው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ_‼️_Henok_$
Forwarded from Henok $
አካውንቱን ከፍተዋል ምላሹን እንፈልጋለን በተርፈ ክዚህ ቡሃላ የማነኛውንም አሽከርካሪና ባለ ንብረት ቢሮ እየጠራቹ ማስፈራራትና የግለሰብ ስም እየጠራክ ባወራክ ቁጥር ጉሬላው 🦧 ጉዳዩ የግል ስለሚሆን ይምታወራው ከግለሰቡ ጋር ይሆናል ማለት ነው ‼️
በተረፈ ለጠፊት ህይወቶችና ንብረት ተጠያቂዎች ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ እዛ ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ጭምር ናቸው ምክኒያቱም የውንብድና ድርጊት በድርጅት ብቻም ሳይሆን የግለሰቦች ተሳትፎ ተጠያቂ ስለሚያደርግ ልብ ልትለው ይገባል ይህንን ጉዳይ አንድ አይደለም የሺ-ዋስእኳን ብታመጣ በሰዎች ህይወት ጉዳይ ለ ዘላለም ልታስቡበት ይገባል ይህ የህይወት ጉዳይም ጭምርነው የልጅን- አለም የሚቀማ ተግባር የራስንም ጭምር የሚያስነጥቅ ተግባር መሆኑን ልትረዱት ይገባል ‼️
ይህ የማስጠንቀቂያ የመጨረሻው የደውል ድምፅ ይሁናቹ 🔔🔔🔔🔕
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ለብዞሃን ጅርጅቶች የአለቅነትንመጨረሻ ጥግ ቢያስተምራቹ ብዬ አጋራዋቹ በዚህ ዓለም ላይ መውጣት ከባድ የሚሆነው መውረድን እና መዋረድን ለሚፈራ ሰው ብቻ ነው ‼️
ያ ካልሆነና እደወጡ መቅረት ያለ ለሚመስላቹ ግን ይህ ጥሩ የትህግስት መጨረሻ ውጤት ነው
ያን ጊዜ ሃብትህም /ዝናህም /ሰው አዋቂነትክም አያስጥልክም ምክኒያቱም ያኔ ግፍ እንጂ ብር እና ታዋቂነት አይደለም እየከፈለክ ያለው የሰዎች እንባና 😭ሃዘን እንጂ ይን ጊዜ ሁሉም ይተውካል አገርም እንኳን ከ መቀበሪያ አፈሯ ውጪ አሳፍራታዋርድካለች ይህ የሚገባክ ግን ሰው እና ኢትዮጵያው ስነልቦና ቢኖርክ ነበር 😡🫵🏼
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
በወድማችን ላይ በተደወለበት ቁጥር ላይ በመደወል
#የአቶ ዘላለም ደም ደማችን ነው #
#የአቶ ዝላለም ልጆች የኛም ልጆች ናቸው ፍትህ እንፈልጋለን ‼️
#በ አሽከርካሪው እጅ መደወል ይቁም
‼️
ሪከርድ አድርጎ ማጋራት እዳይዘነጋ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ምትና_ኪሳራ ‼️