Forwarded from Henok $
ምን እንበል እንግዲህ እደሰማቹት ጥሪው በድርጅት ነው የመጣው ነው እያለን ነው ፖሊስም የምርመራ ጋዜጠኝ ነቱም የሰውን ልጅ የሚያክል ፍጥረት ውሻ ቀብሮ እደቀረ ጥሪው አይመለከተንም ማለታቸው ለበጎ ነው ትላላቹ ወይስ ሞት አከፍፍይ የሆነው አሰራራቸው ላተ የመኖር ዋስትናክ ሲሆን ለነሱ ግን ሆድን የመሙላት ብቻ ነው ስለዚህ ጥሪዎች ህግንና ደህንነትን ጠብቀው እስካልመጡ ድረስ ለባለንብረቱ እና አሽከርካሪው አደጋ እደሆኑ ሊታወቅ ይገባል ✊‼️
#የኮድ_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
#የኮድ_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
አንድ ጊዜ የ አንዱን ቤት ድርጅት ሲስተም ኦፖሬተር አክሰፖት ሳላደርግ ስልኩን ወስጄ የትነክ ማለት ደርሼ እዳነሳሁት አንዱ መደወል <<እዴት አነሳከው ማለት
እኔም እሱ የኛ ስራነው ያተ መጥራት ብቻ ካልፈልክ መውረድ ትችላለክ ማለት
አይ እንሂድ ግን እባክህን ንገረኝ ማለት
ይዥው እየሄድኩ ይሄ አሽከርካሪ እደ ለመደው ሊያስፈራራኝ 😏
ሰውዬ ከፈለከው ድርጅት ልትሆን ትችላለክ የድርጅቱ ሲስተም ላይ ነው ምሰራው አላልከኝም ታዲይ ይህንን የማያውቅ ባለሙያ ነው እዴ ያለው ብዬ ጏ 😡ስልበት
ቆይ አተ ማነኝ ነክ የምትለው ታርጋክን ይዥዋለው ሀሁኑኑ ሰስፔንድ ነው የማደርግክ ማለት ሞክረኝ ብዬ ፎቶ ማንሳት 📸 እኔም ቀጠልኩና ኮድ 3 ቶችን ታውቃቸዋለክ ስለው 🤔
ሄኖክ ነክ
አዋ
ትንሽ ቆየና ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ለማነኛውም አላገኘህኝም አላገኘሁክም ግን ገርሞኛል በዚህ አያያዛቹ እናተ የኛንም ፔሮልንም ፈርማቹ ብር ትወስዳላቹ ብሎኝ ተከባብረን ተለያየን ይህው የመረጃ ምንጫችን ሆኖ እርፍ
ስለዚህ እደዚህ ያሉትን ሳገኝ ደስ ነው የሚሉኝ እኔ 🥰😍
ከ ፒሲ ጀርባ ሆነው ጀግና ለመሆን ሲሞክሩ በግላጭ የምናገኝበት መንገዳችን አንዱ ይሄነው አንድ ጊዜም ልደትን አግኝተውት እዲሁ ነበር ያሉት ብዙዎች ኮድ3 ቶች አቅማቹን ያውቁታልና በደንብ እስኪገባቸው ድረስ በግል ስናገኛቸው ልናሳውቃቸው ይገባል በ ሰው ህይወትና በዜጎች መቀለድ ለየትኛውም ድርጅት የተፈቀደ አይደለም በሃገራችን::
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ -✊‼️

——-///ምስጋና🙏✊‼️
ታላቅ ምስጋና ለ ልሁል እና ለ አብርሃም ዛሬ በ ኮድ 3 እጅግ ኩራት ከተሰማኝ ቀናቶች እደ አንዱ ነው ለካ ስ ለ ኮድ 3 ከምናወራው በላይ የሚሰሩት ሌሎች ናቸው እድል እና እድገረም ያደረጉኝን ሁለት ልጆች ላስተዋውቃቹ ልሁል እና አብርሃም ይባላሉ ሁለቱም የኮድ 3 አሽከርካሪዋች እና አባል ናቸው ዛሬ ምሽት በ ቀን 13/02/2016 ለሊት በግምት ከ ለሊቱ 7:10 አካባቢ አንድ ቪትዝ መኪና በፍጥነት ከ ወደ 22 አቅጣጫ እየተወረወረች ትመጣለች ልሁል አጠገብ ስትደርስ የዋላው በር ይከፈትና የሱን መኪና የዋላ ፍሬቻ መቶበት መገዱን ይቀጥላል ይህን ያየው ልሁል የገጨውን መኪና ሲመለከት የኛው የኮድ 3 ተሽከርካሪ ሆኖ ያገኘዋል
የራሱን ጉዳይ ወደ ጎን ትቶ ከኮድ 3 ከሚደርሱ ተያያዥ ወጀሎች አንዱ እደሚሆን በመገመት ይከተለዋል የ ኮድ 3 ግሩፑም ላይ በመግባት እርዳታ እደሚፈልግና አንድ የተሰረቀ መኪና መሰለኝ ጩህት እያሰማ እደሄደ ይገልፃል
በዚህ ጊዜ የሱን እርዳታ የሰማው ሌላኛው የኮድ 3 አባል አብርሽ ፈጥኖ በመድረስ ግባር ቀደም ይሆናል ይህንንም የተመለከቱ መኪኖች መኪናውንና ወድማችንን ለማስጣል በክላክስ ያግዣቸዋል ቀድመው ደርሰው መገድ እደዘጉባቸው የተረዱት ሌቦች መኪናውን ጥለው ወዳገኘበት ይሮጣሉ ይህን ጊዜ ነበር አካባቢው ላይ ያሉ ፖሊሶች ደርሰው ወጀለኛቹን ከተደበቁበት ጎትተው ያወጦቸው ነገሩ እዲህ በሁለት የምሽት የኮድ 3 ጀግኖች ሲጠናቀቅ እና የወድማችን ነብስን የተረፊለት እርሱ በማያውቃቸው እነሱም በማያውቁት ቤተሰብ እኳን መድረስ በማይችልበት በዚህ የጭንቅ ጊዜ የደረሱ የኮድ 3 አባላት ወድሞቹን አቅፎ በፍርሃት እየተዘፈዘፈ ከሞት እና ከዘረፍ የተረፈው ወድማችን እዲህ አለ
<<አላህ ይስጣቹ 🙏🤲አተረፍቹኝ እኔ ከ አረብገር ከመጣው ጥቂት ጊዜዬ ነው 😭ስለ ስራው መረጃም የለኝም ግሩፖቹንም አላውቅም እናተግን ስለኔ ስትሉ ዋጋ ከፈላቹ አላህ 🙏🤲ይክፈላቹ ነብስ ነው የሰጣቹኝ …🙏
እኔም እላቹሃለው ብዙዋችን ለመታደግ ብዙ የውስጥ አርበኛች እዳሉን ገባኝ ብዙ ዎችንም ከችግሩ በፊት ለመከላከል በቂ ግንዛቤ እዲኖራቸው የምንለው ለዚሁ ነውና ሁላችንም መረጃው እዲኖረው ለሁሉም ኮድ 3 ተደራሽ እንሁን እያልን ለሚመለከታቸው የከፍተኘኣ የመንግስት የፀጥታ አካላት ጉዳዩ እዲደርስ ተደርጎ ደርሷል በወድማችን ላይ ብቻ የደረሰውን ጉዳይ ብቸም ሳይሆን ከዚህ በፊት የተፈፀሙብንን ፍትህ ያላገኙትን የወድሞቻችንን ነብስ እና ንብረት ጭምር በከፍተኛ ሁኔታ የምን ከታተልበት ጉዳይም ጭምር ስለሆነ የደረስንበትን እየተከታተልን የምናሳውቃቹ ይሆናል እና ጠብቁን ክብር ለሚገባው ከብር ሰተናል
ለሁል 🙏💪
አብርሽ🙏💪
አሚኮ🙏
ይነበብ🙏
ክብር ይገባቹሀል እና ክበሩልን
የኛ መተባበር፣መረዳዳት ፣ መደጋገፍ ፣መተጋገዝ፣አብሮ በጋረ በሁሉም ጉዳዮቻችን ላይ መቆም ለሁሉም ችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ነው እያልኩኝ
የዛሬው ቀን የ አብርሽ እና የ ልሁል ቀን ይሁንልኝ ስል ሁላቹንም በፍቅር 🙏 እጠይቃለው 🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ሜ/ት/አ /ባ ማህበር
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️

👍1
Forwarded from Henok $
ማታ በሚኖረው ቮይስ ቻት ላይ ከሚታወቁ ሰዎች ይንም ተሳትፎ ከሌላቸው ውጪ የማናሳትፍ ስለሆነና የምናወራባቸው ጉዳዮች ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች እና ምን አይነት እክሎች እዳጋጠሙን እዲሁም አሽከርካሪው ብቻ ሊያውቀው የሚገባን አሰራር ብቻ ስለሆነ ተሳትፎ የሌላቹ ግን ደግሞ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት በውስጥ መልክት ላኩልኝ የራሴን መመዘኛ እየወሰድኩ የምትገቡ አሊያም ለመረጃው ደህንነት ስንል የማትሳተፊ ይሆናል ማለት ነው ‼️
እስከዛው መልካም ጊዜ 🙏
የ ልሁል እና የ አብርሃም ቀን 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
እስከዛው መልካም ጊዜ 🙏
የ ልሁል እና የ አብርሃም ቀን 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjgBQkDR
በዚህ መልኩ ሌሎች ችግሮቻችንንም የህብረተሰብ ትኩረት እዲያገኙ አድርጎ መልቀቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኝልናልና
Follow
Like
Share
በማድረግ አጋርነታቹን አሳዩ ቀኑ የ ልሁል እና የ አብርሃም መሆኑ እዳይረሳ እያመሰገናቹልኝ 🙏🙏

TikTok
Henok $ on TikTok
#CapCut #ethiopian_tik_tok_cod_3_m_T_D ኮድ_3
Forwarded from Henok $
እኛ የምናወራው እንጊሊዘኛ ይባስ ብሎ ተሳፊሪው የፈጠረው ደግሞ ከኛ የባሰ እረ ወገን የሚንቁን አወዛገቡን 🫣😂😆😆😆
አብዲዬ 🙏🙏🙏
አብዲዬ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
.........ይድረስ 🐎‼️
ከላይ☝️☝️ የተሰጠው ቅሬታን ለሚመለከተው አካል ከመድረሱና አፆፊውም ከካድ ከመሆኑ በፊት
1 ትላንት የዘጋቹትን አካውንት ክፈቱት
2,በቂ ማብራሪያና ምላሽ እንፈልጋለን
ይ ሳይሆን ከቀረ ለራሳችን የራሳችንን መፍትሄ የምንወስድ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️
ከላይ☝️☝️ የተሰጠው ቅሬታን ለሚመለከተው አካል ከመድረሱና አፆፊውም ከካድ ከመሆኑ በፊት
1 ትላንት የዘጋቹትን አካውንት ክፈቱት
2,በቂ ማብራሪያና ምላሽ እንፈልጋለን
ይ ሳይሆን ከቀረ ለራሳችን የራሳችንን መፍትሄ የምንወስድ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለኪሳራና_ሞት_ ✊‼️
Forwarded from Henok $
የህግ ያለህ ‼️
ስንቶች እዲህ ተብለው ወተው ቀርተዋል ምንስ ያክል ቤተሰብ ልጁን እና አባቱን አቶ በየቤቱ ተቀምጣል ድርጅቱና የድርጅቱ ሰራተኞች ከስከዛሬውም ጭምር ያለፊትን የወጀል ድርጊቶች ሊመረምሩና ሊፈተሹ ይገባል ‼️
ህይወት እና ንብረትን በታቀደና በተጠና መገድ የዜጎችን ደህንነት አደጋላይ ለሚጥል ድርጅት የፀጥታና ደህንነት ተቋሙ ምላሹ ምንድን ነው‼️ ችግሩን ከምንጩ የሚያሳዩ ምልክቶችን ተከትሎ ማድረቅ ወይንስ ወጀል ሲፈፀም መከታተል ❓‼️
ድርጅቱ ይመርመር✊‼️
ድርጅቱ ይፈተሽ✊‼️
ድርጅቱ ይጣራልን ✊‼️

Forwarded from Yabatu Lij
ሠላም ቤተሠቦች ዛሬ ምሺት ይገጠመኝን ልገራችሁ 6090 ከቢሮ ተደዉሎ ከሚከላደ ደበኝ ሥላለ አወቶቢሥ ተራ ይዘህ ሂደ ብለዉ ደወሉልኝ እኔም እሺ ብይ ከሂደኩ በሆላ የገጠመኝ ሌባ ሁኖ በፈጣሪ ቸሪነት ተሪፊለሁ እና ምን ልላችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ሥልኩ ይህ ነዉ 0954855676