Forwarded from Henok $
ምን ማለት ነው ለማቀራረብ ይተባበሩን🤔‼️
የዚህ ድርጅት ተማፅህኖ ውስጠ-ዎራ የሆነ ሃሳብ ስለሆነ እስኪ ትንሽ ነጥቦችን ላንሳ 🙏
# በመጀመሪያ ደረጃ ድርጅቱ በ ሚመሩት የበላይ አካላት የ አልሸነፍም ባይነት ስሜት ያዙን የድርጅቱ (shareholders )የትርፍ ተካፊዮች ለኛና ለሚመሩት አካላት የገባንን የተጠቃሚነትንና የቀድሞ ድርጅታዊ አቋምና ትርፍ ማጣቱን እዲሁም ወደፊትም ቢሆን አሰራሩን እስካላሻሻለና ቢዝነስን እደቢዝነስ እጂ በእልህ እደሚመራ ጨዋታ ማሰቡን በሚመሩት እስካልቆመ ድረስ ተቀባይነቱን እያጣ የተሸንፊያለው ስሜት አዘል መግለጫዎች እደሚቀጥሉ እዲህ ያሉም መግለጫዎችም በስፍት ማየታችን አይቀሬ ነው ‼️
ሃሳቡም እዲህ የሚል ሆኖ አግኝቼዋለው
# ነጥብ አንድ በደረሰብኝ የስራ ማጣት እና ድርቀት ከሌላው ድርጅት ጥቂት የተለየ የዋጋ ተመን ልዩነት አለውና እሱን ብቻ በማየት እድትሰሩ የሚል ንቀት አዘል ተማፅህኖ ሲሆን
በ ሁለተኛ ደረጃ ከተፎካካሪ ድርጅት ጋር ባለኝ ጥቂት የዋጋ ልዩነትን ግምት ውስጥ ከታቹ እኔን በመርዳት ተፎካካሪዬ ድርጅት ላይ አፃፍዊ እርምጃ ውሰዱልኝ 🤲የሚል የተማፅኖ ስሜት አዘል መግለጫ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ‼️
ወደ ነጥቤ ስመለስ ሃሳቡን በ ሁለት ነጥቦች እንመልከተው
1 ኛ ድርጅቱ ከ ደበኛው(ተሳፊሪው) ጋር የተራራቀው ባለበት የ አገልግሎት ጥራት እና የአፕ ችግር ሳይሆን የድርጅታዊ አመራር ክፍተት በፈጠረው የ partners ( አጋር ) መብትን ፣ጥቅምን እና ደህንነትን ባለምማክበር ብሶት የወለደው
የባለ ንብረቱና የ አሽከርካሪው ያለመስራት ፍላጎት ማጣት እርምጃ እንጂህ እዲሁ በቀላሉ በተባበሩኝና እርዱኝ የሚመጣ ለውጥ በሌለበት የሚሻሻል ገቢም ሆነ ስም አይኖርም ‼️
ቀጣይ ገፅ ይ ቀ ጥ ላ ል .......
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👍1
Forwarded from 61179 Lu Fe
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የጠፋው መኪና ሳሪስ ንፋስ ስልክ ት/ቤት ጀርባ ታርጋው ተፈቶ ቆሞ ተገኝቷል ፖሊሶች የኮድ 3 አሽከሪካሪዎች ሁሉ ላደረጉልን ትብብር እናመሰግናለን
👍1
Forwarded from Henok $
"ገንዘባችሁን እመልሳለሁ🙏" - ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ስትልኩ የአገልግሎት ክፍያ መቁረጤ ስህተት ነው፣የወሰድኩትንም ገንዘብ እመልሳለሁ አለ።
ባንኩ ሰሞኑን ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ሲዘዋወር የቆረጠው ገንዘብ በቴክኒክ ስህተት እንደሆነ ለሸገር ኤፍ ኤም ተናግሯል።
ስህተቱ የተፈጠረው ከሌሎች ሸሪክ ኩባንያዎች ጋር የኮሚሽን ጉዳይ መተግበሪያውን ለመውሰድ ወደ ሥራ ስናስገባ የተፈጠረ ድንገተኛ ገጠመኝ ነው ብሏል ባንኩ::
Cod 3

Forwarded from አቢድ Temam
ጋላቢ ነበርኩኝ ዳገት ከቁልቁለት
መንደሩ አልቀረኝ አስፓልቱን ሄድኩበት
አሁን ግን ጠገበ ያደለብኩት ፈረስ
ብዙ አብላኝ እያለ ያሰብኩበት ሳልደርስ
እኔ ሳር በልቼ ለሱ ኬኩን ሳጎርስ
አጉራሽ እጄን ነክሶ በጉዳቴ ድግስ
በቃኝ አመረርኩኝ
አሁን በቃኝ አልኩኝ ብላክ ፎረስት ልብላ
እሱም ሳሩን ይጋጥ ይገረፍ በዱላ
መንደሩ አልቀረኝ አስፓልቱን ሄድኩበት
አሁን ግን ጠገበ ያደለብኩት ፈረስ
ብዙ አብላኝ እያለ ያሰብኩበት ሳልደርስ
እኔ ሳር በልቼ ለሱ ኬኩን ሳጎርስ
አጉራሽ እጄን ነክሶ በጉዳቴ ድግስ
በቃኝ አመረርኩኝ
አሁን በቃኝ አልኩኝ ብላክ ፎረስት ልብላ
እሱም ሳሩን ይጋጥ ይገረፍ በዱላ
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
እባም ቋት አለው። 😭😭😭
የ ኮድ 3 አሽከርካሪው አጠፍፍ 😔😭
የኮድ 3 ሜትር ተራንስፖርት አሽከርካሪዎችና የባለንብረቱ ማህበር ገፅ አንድ የጠፍሳው ድገት ከረጆም ቆይታ ቡሃላ ድንገት ተከሰተ አመጣጡም ቀድሞ ስራው ላይ እያለ ያገኝ የነበረውን መረጃ ለማግኘት ነበር ከ 3 ዓመት ከምናምን በፊት ቢሆንም አረሳሁትም
ጠየኩት ምነው በሰላም ነው ? ለረጅም ጊዜ ጠፍክ ስል ጠየኩት ?
ሰላምታውነእ እና ደህንነቱን ገልፆ በውስጥ የድምፅ መልክት አስቀመጠልኝ ድምፁ ውስጥ የተቀላቀለ ስሜት አለ ሃዘንም የግራ መጋባት ስሜት …(<<እ እ እ እዴት አስታወስከኝ >>አለኝ እዴት እረሳዋለሁኝ አንድ ወቅት ላይ ለሊት እርዳታ ፈልጎ ግሩፑ ላይ ተባበሩኝ ብሎ ነበር እና አረሳሁትም
አላስተዋለውም እንጂ ከላይ ከ ሶስት አመት በፊት በውስጥ ያወራነው የድምፅ እና የፁሁፍ መልክቶች እደ ተቀመጠ ነው ይሄ ልጅ እጅግ በጣም ወጣትና መልከ መልካም ነው ቁመቱ ፣መልኩ ፣ቅላቱና የፀጉሩ ሉጫነት የሚያምር ውበትን ያላበሰው ወጣት ነበር
ነበር ስል ደግሞ ያሁኑ ፎቶ ዎቹ ን አይቼ ሳይሆን የቴሌ-ግራም ፖሮፍይሉ ላይ ያሉት የቀድሞዎቹን አይቼ ነው ለመግለፅ የሞከርኩት ያሁኑማ የሆኑ የሃዘንና የተስፍ መቁረጥ የሚታይባቸው የብቸኝነት ጥላ ያጠላባቸው ምስሎች ነበሩ በነኛ ሶስት አመታት ቡሃላ ያሉት🤔
ውስጤ የሆነ ነገር እደገጠመው ነገረኝ ዝም ማለቱን በወደውም ከላይ እየፃፈ እደሆነ( Tipping ) ትታየኛለች ምን ሆኖ ይሆን እዲህ ለረጅም ጊዜ የጠፍው ❓
<<ሄና …..ያ ሁሌ ጠዋት የምትነግረን አጫጭር ታሪኮችና አበርቺ ሃሳቦች አሉ 🤔❓…………..>> የናፈቃቸው ይመስላል ከ አወራሩ …እኔም ብዙ ዊች የሚያስታውሷቸው ስለማይ መስለኝ ስለነበር ፈጣን መልስ ነበር የመለስኩለት
የሉም አሁን አሁን ትቻቸዋለው ፈጣን መልሴ ነበር የሱን ስሜትም ለመስማት በመጓጓት
ለምን አሁን ያስፈልጉኛል ከመቼውም በላይ ደካማ ፣የማልጠቅም እና የማረባ ሰው አእደሆንኩ እየተሰማኝ ባለሁበት በዚክ ሰዓት ላይ ስላለሁኝ የሚያስፈልገኝ ይመስለኛል እባክህን ቀጥል 🙏በተለይ በተለይ <<የይሁዳ ፍየልና አንድ የሆነ መልክትክ ህሊናዬ ላይ ሲያቃጭልብኝ ነበር>>
ይህ ወጣት ምን ገጥሞት ይሆን 🤔❓
መኪናው አደጋ ደርሶበት ከ 3 ዓመት በላይ ወደ ስራው ለመመለስ ፈጅቶበት ይሆን ጥገናው የሚከፍለውስ አቶ ይሆን 🤔❓
# አሊያስ መክፈል ከብዶት መኪናውን አበዳሪ ተቋማት ነጥቀውት በሱ ተበሳጭቶ ጠፍቶ ይሆን🤔❓
ወይስ ለአደጋ ተጋላጭ የሆነ ስራ አደመሆኑ መጠን ሰው ገጭቶ ታስሮ እርማቱን ጨርሶ ይሆን 🤔❓
ወይስ የጤና እክል ወደ ፀበል አክርሞት ትስ ቢሆን
🫢🙉🙈🙊 በራሴ ገምታዊ እሳቤ ብዙ አወጣሁኝ አወረድኩኝ
ምን ገጠመክ ወዳጄ ብዬ ፃፍኩለት ዋላ ፅሁፍ አብዝቼ አዳላሰለቸው በመፍራት
በቴሌ - ግራም ደወለልኝ ስልኬ ስላልነበረው ……….,,,,,,
የኮድ 3 ባለታሪኩ እወነተኛ ታሪክ በ ሔኖክ $
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል።
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ

የማያባራ እንባ 2 የቀጠለ 😭😭
ስልኬ በቴሌ ግራም መተግ በሪያ በኩል ጠራ የስልኩ ፖሮፊይልን መሰረት አድርጉ ፀልመት የወረሰው ምስል ይዞ መጣ ለማሳት ፈራው የሆነ የከበደ ነገር በህይወቱ እዳሳለፈ ተሰማኝ እደምንም ለማሳት ሞከርኩ እሱ የኖረውን ህይወት እኔ ለመስማት እዴት …ራሴን ጠየኩት አነሳሁት
ሄሎ…ሄኖክ ከስልኩ መስመር እየቆየ የሚመጣ ድምፅ ነበር
እኔም ስልኩ በተመዘገበበት ስም ደጋግሜ እየተጣራው እሺ እዴት ነክ አልኩት
እ እ እኔ ደህናነኝ ብልክ ውሸት ነው(ቃላቶቹን እየጎተተ ይቅር ወይንስ ልንገረው የሚል ማመንታት ስሜት ይመስላል
እኔም እዳላስጨንቀው ስለፈራው እእእእ አይዞን ሁሉም ያልፍል አልኩት
አያልፍም ‼️በፍጥነት ነበር የመለሰልኝ የምር እኔም እደማነኛውም ኢትዮዺያዊ ቃሉን ልማዳዊ አድርጌ ተጠቀምኩበት እንጂ ከአንደበቴ ከወጣ ቡሃላ ራሴን ታዝቤዋለሁኝ የሱ መልስ ደግሞ ይበልጥ እዲሰማኝ አድርጎኛል
<<ይሄውልክ ሄኖክ >> ብሎ ጀመረ ለኔም ከራስ ወቀሳ ፊታ እደሰጠኝ ተሰማኝ ቀጠለ….
እኔ የተወለድኩት ከ ሃገራችን ሰሜናዊው ክፍል ትግራይ ውቅሮ ከተማ ነው ቁርጥ አደረገው ቦታዎቹንና አካባቢውን ሲገልፅ በያንዳንዱ ስፍራ እያረፈና ታሪኩን እየቃኘ ይመስል ቁርጥ ..ቁርጥ እያረገ ነበር……
እ እእእናም ወደ አዲሳበባ የመጣሁት የዘጠኛ ክፍል ተማሪ እያለሁኝ ነበር የመጣሁትም የአባቴ እህት(የአክስቴ )ልጅ በአንድ ወቅት ክረምት እኛጋር ይመጣል በጣም ተቀራረብን የአዲስ አበባ ልጅ የዋህና ገር ነው የክፍለ ሃገርን የምታሳየው ተፈጥሮ፣ምግቡ፣ሰላምታው ፣ከብቶቹ ፣ማህበረሰቡ፣መልከሃ ምድሩ ሁሉም ነገር ለሱ ብለክ የፈጠርክለት እስኪመስለው ይደነቅብካል ካተ ወጪ የታሪኩ መጀመሪያም መጨረሻም እደሌለው ደጋግሞ ይነግርካል በእርግጥ የመጣው አያቶቹ ቤትም እደመሆኑና ለምጅመሪያ ጊዜ እደመሆኑ እክብካቤውም ምቾቱም የተለየ ነበር እኔ ደግሞ አያቶቼ ጋር ስላደኩ እደማነኛውም የገጠር ልጅ እየሰራሁና እያገዝኩ እየትማርኩ ቢሆንም ከእርሱ ጋር እኩዮች ስለነበርን ከማንም በላይ እንቀራረባለን>>በረጅሙ ተንፈሰ እኔም ምንም ማለት አልፈለኩ ለምን ይህንን ያክል የህይወቱን ክፍል ወደዋላ ተምልሶ ሌነግረኝ ፈለገ ?🤔
የሆነ ጠንከር ያለው ታሪኩ ክፍል የተምሰረተው በዚህ ላይ ቢሆንስ ስል በማሰብ ድምፄ ሲጠፍበት በትኩረት የማልዳምጠው እዳይመስለው በመስጋት እሺ የምትል አጭር ቃል ሰንዘርኩ ..
እኔ የተወለድኩት አባቴ የ ሃይስኩል ተማሪ ሆነው ከእናቴ ጋር በተፈጠረ ግንኙነት ስለነበር በኛ አካባቢም የሚጠላና የሚወገዝ ተግባር ነው ታዲያ እናቴ እኔን እደ ወለደች ስትጠፍ አባቴ ለኔ ግድ የማይሰጠው ቢሆንም እኳን አያቶቼ ግን ባላቸው በደንብ ነው ያሳደጉኝ >>የሆነ ደስ የሚል የመተማመን ስሜት ሰማሁበት አሁን ገና <<አባቴንም አክስቴ አዲስ አበባ ወስዳ እሷ ያለችበት አካባቢ ቤት ተከራይታለት በ ገዝብም በሃሳብም ትረዳው ጅመር
መከረኛው ጊዜ የሚጀምረው ይሄኔ ነው
ያክስቴ ልጅ በየ ዓመቱ ይመጣ ጀመር ለቤቱ አንድ ነው እኔኳን አባቴ ከኔቡሃላ አግብቶ 3ልጆችን ከሌላ ወልዷል እሱግን ብቸኛ ነው አባቱም ከሃገር ውጪ የሚኖር ሲሆን የሚፈልገውን ሁሉ ቢያደርግለትም ከናቱ ጋር አብረው እዳሉ አይነት ኑሮ አይደለም የሚኖሩት በረጅም ጊዜ ቆይታ ነው የሚመጣው >>
በ አንደኛው የክረምት ወቅትላይ መቶ ስለንበር የ አባቱ ቤተሰብ ጋር ጎንደር ደርሰው ብዛው በሽረ አድርገው እደመጡ አስታውሳለው >>ከንግግሩ እደተረዳሁት የአባቱታላቅ እህት ባል የጎድር ልጅ ና በ ኢኮኖሚም የተሻለ አቅም ባለቤት እደሆነነው << እኔም አስረኛ ክፍልን ሳልፍ 11-12 አዲስ አበባ እድማር እናቱንና አባቴን አሳምኖ ወደ አዲሳበባ መጣሁኝ አስርሃንድን በደንብ ተማርን አብረን እናቱ እየከፈለችልን እሱ መሰረት ስለነበረውና የትምህርት ስርሃቱን ስለለመደው ለሱ ቅላል ነበር ለኔ ግን 12 መጨረሻ አካባቢ ወደዛው ልመልስ የሚያስብሉ ብዙ ነገሮች ተፈጠሩ አባቴ ሁሉ ነገሩን ለሱ እህቱ ለኔ አክስት አሊያም የወድሜ እናት ብል ይቀለኛል ድጋፍ እደሚኖር አወኩ እኔ ስጭመርባት ብዛላይ የዓገሪትዋ ፖለቲካ እኔ ደግሞ ያደኩበት ቋንቋ ዝዬ አለቀቀኝም ነበር በየ ሄድኩበት በተቀፅላ ስም መጠራቱ ፣ያየና የለየክ እደ አጥፊ ሲመለከትክ ብቻ ጊዜው ከባድ ነበር >>ማሰብ የማይፈልገውን የህይወቱን ገፅ ወደዋላ እደገና ተመለሰ መሰለኝ
እናም ድንገት ፀጥ አለ በማሃል ዝምታ ሰፈነ…ስልኩ ተቋርጦ ይሆን ስል አየሁት አለ ምን በማለት ማፅናናት እደሚቻል ታሪኩ ም እዲቀጥል ደግሞ ጓጓሁኝ መን ልበለው ስል ስጨነቅ እዲህ ብሎ ጀመረ << ትምህርቴንም ትቼ ከተለያየ አቅጣጫ የሚመጡ የጥላቻ ወሬላይ ትኩረቴን አደርጌ ተፈተኩኝ ያክስቴልጅ ውጤቴ ጥሩ እደማይሆንና ውጤት ቢቀርብኝ እኳን ስራ እዳላጣ በማሰብ እናቱን አሳምኖ ወጤት አስኪመጣ መንጃ ፍቃድ እድናወጣ አደረገ እደገና ፀጥታ ሰፈነ
ይገርምካል መሄድ እፈልጋለሁኝ እሱግን በትምህርት በተለያዩ ምክኒያቶች ያከርመኛል እኔ ደግሞ ከዛው ከትውልድ አካባቢዬ ዝግጅቶቹን እቅስቃሴውን የጦርነት ነጋሪት ጉሰማው ሁሉ ሳይቀር ይደርሰኛል
ቀን አብረን ስንውል ፣ስንቀመጥ ፣ስቆም ስተኛ ስለ መበደላችን ስለ መገፍታችን ነበር የምነግረው መገድ ላይ ያገኘሁት ሁሉ ሰው እኛን እደማይፈልገንና እደሚያገለገን አድርጌ አሳየዋለሁኝ አንዳንዴ ይገጣጠምብኛልም >>የሰራው ስህተትና የተሰራበት ፈት ለፉቱ እደመስታወት ካለፈ ቡሃላ ደቅን ብሎ እየታየው እደ ሆነ ገባኝ ግን ከዚህ ታሪክ ጀርባ የ 3 አመት ከምናምን የጊዜ ቆይታ የወሰደው ምን ይሆን ?
ራሴን ጠየኩ 🤔
በመሃል መጃፍቃዱ መጣ ከዚክ ቡሃላ የቀረ የሚይዘኝ ነገር እደ ሌለ አወኩ እሄዳለሁኝ ብዬ ተነሳሁኝ ወቅቱ በርካታ አርቲስቶች በውጪ የሚኖሩ ትግራይ ተወላጆች ሳይቀሩ የተቀጣጠሩበት የ አሸዳ በ ዓል ጥሪ ተደርጎ ዝግጅቱ እኔ ብቻ የቀረው እስኪመስለኝ ነበር የተሰማኝ ደንገት ያን ሰሞን አባቴ ለኔ ዩኒቨርስቲ ባይመጣልክም ቢመጣልክም ሄደክ ስለማትማር እየሰራክ ተማር ብሉ ቪትዝ መኪና በ ኮድ 3 ገዛልክ ተባልኩ አንድቀን የረባ ጫማ ና መልካም ፊት ሰቶኝ የማያውቅ እዴት ስል ሳማክረው በቃ ተፀፅቶ ተሰምቶት የሆናል ይለኛል ያክስቴ ልጅ (ወድሜ)
ቀጥዬ ኬት አምጥቶ ስለው የሆነነገር ሰርቶ ነበር አናቱ እደጨመረችለት ይነግረኛል በቃ ደስ አለኝ ምንምቢሆንም መጃፍቃድ እደያዝክ የራስክ መኪና ሲኖርክ አስበከዋል >>ጠየቀኝ እው ነቱን ነው የትኛውም ወጣት መጃፍቃድ እደያዘ የራሱ መኪና ሊያውም ከገጠር ከተማ መቶ አይደለም ለከተሜውም ያስደንቃል ለክ ነው <<ጦርነቱም ተጀመረ ውጤትም መጣ እሱም አባቱን አስገዝቶ እዚሁ ስራውስጥ ገባን እየተጠባበቅን አብረን እየተማርን እክስቴን ጨምሮ አብረን እየታሰርን የመጀመሪያውን የጦርነት ጊዜ አለፍነው
መንግስት መቀሌን ተቆጣጠረ ተባለ እኔን ክፍት የደረሱብኝ በደሎች ተቆጣጠሩኝ በረራ ሲጀመር አያቶቼን ልይ ብዬ ተነሳሁኝ አክስቴም አሷም ተጨቃ ስለነበር አልተቃወመችኝም
እሱግን ደስተኛ አልሆነም የመሄዴ ነገር ቁርጥ ሲሆን የመጨረሻው ቀን ላይ እሱም አብሮኝ እደሚሄድና ትኬት እደቆረጠ ነገረን እሱ አብሮኝ ካልሄደ እደምቆይ ገብቶታል ሁለታችንም መኪኖቻችንን ሸራ አልብሰን በንጋታው ተጓዝን ደረስን እሱ የጠፍውን ሲያይ ሲያዝን እኔግን እልህና ቁጭት ነበር የነገሰብኝ በርካታ ጓደኛቼ አልነበሩም
ጉዳ ያችንን ጨርሰን ከዛሬ ነገስል 2ተኛው አይቀሬ ጦርነት ተጀመረ መገድም ተዘጋ.
ይ ቀ ጥ ላል
ሔኖክ $

ምክኒያት አልባ ስህተት ...
የጦርነት ዝግጅቱ ፈጠነ የጦር መሳሪያና ይጦር ዝግጅት ሰዉ ከለት ክለት እንቅስቃሴ ይምስል የጦርነት ድባብ ነገሰበት ክልጅ እስካዋቂ ሁሉም የክት ልብሱን እያወለቀ ወቅቱን የሚመስል መልበስ ጅመረ እኔ ስጠብቀው የንበረና ካሁኑ ድባብ ውጪ የማቀው አካባቢዬ ነው ለሱ ግን ሊያውም ላድሳበባ 22 ተወልዶ ላደገ ከብድ እደሆነበት ገባኝ
አያታችን አስጠራን አንድ ቀን ከቤት እደማንወጣና ማንም መምጣታችንን እደያቅ እደማይፈልግ ነግሮን ለተወሰነ ቀን ተቀምጥን ጦርነቱ ተባባሰ በይቤቱም ዘማች በግዴታ መሰብሰብ ተጅመረ የመጅምሪያ ቀናቶችን አመለጥን >>ዝምታ በድጋሚ የሰው ልጅ በዴት ያለ መከራዎች ውስጥ ነው የሚያልፈው ህይወት እያለወስክ የምትልጣት ሽንኩርትን ትመስላለች ያለው ማን ነበር ?🤔
መቃጠሉን የማትፈልገው መቀጠሉ ግን ግዴታ በሆነ የህይወት መስመር ላይ አንዳንዴ ትሳፈራለክ ብቻ ግን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ብለን እንለፈው‼️
አንድ ቀን ግን ድገተኛ ፍተሻ ተደረገብን እሱን ድንገት ወደ ሽት ቤትሲወጣ አዩት ካሎሰድነው ሲሉ ካያቴጋር ስጣገባውስጥ ገቡ አንድ ሰው ይዘው ካልሄዱ እደማይተውን ስልገባኝ እኔ እሄዳለው ብዬ ወጣው እሱን ትተው እኔን ይዘው መገድ ጀመርን ድገት ዞር ስል ከዋላዬ እየሮጠ ሲመጣ አያታችን በር ላይ ቆሞ ሊመልሰው ሲሞክር አየው (በዓምሮዬ የትግራይ የገጠር ቤቶች ትውስ አሉኝ በድጋይ ካብ የተቆለሉ አጥር በእንጨት የተዋቀረ መዝጊያ በር ፊት የደከሙ እናትና አባት አባት ጋቢያቸውን እደነገሩ አጣፍተው እናት (አያት) የወየበ ነጠላ ጋቢአቸውን ወገባቸው ላይ ሸብ አድርገው ሮጠው የማያስጥሉት ጯህው ይማይለውጡት ብርቱ የልጅልጃቸውን እያዩ በዓምሮዬ ላይ ተቀረፅብኝ
እኔጋር እደደረሰ ዋርዲያ (ጠባቂዎቹን እዳለፈ <<አሁን አንዴ አይተውኛል ጦርነቱ ገና መጅመሩ ነው ነገ ከነገ ወዲያም ቢሆን መተው ሊወስዱኝ ይችላሉ ስልዚክ አብረን እደመጣን አብረን ሁሉንም እንወጣዋለን አለኝ >>
ወዲያው ምንም ሃሳብ ሳልሰጠው መቶ አቀፈኝ በዓምሮዬ ብዙ ነገር ተመላለሰ የምዋጋው እስከዛሬው እደማስበው ለ ተሸወድኩበት የጥላቻ አስተሳሰብ ሳይሆን ስለወድምነት ከልላና ሽፍን እደሆነ ገባኝ አስተውዬው የማላውቀው ነገር ወደ ዓምሮዬ መጣ አንድ ፒካፕ መኪና መጣች ጫኑን ጎን ለጎን ተቀመጥን ወደ አንዱ የትግራይና የአማራ ድበር ጎደር አቅራቢያ እንድንሄድ ትዛዝ በሬዲዮ መገናኛ ሲያወሩ ሰማሁ ዓምሮዬ ደጋግሞ ደጋግሞ ይጠይቀኝ ጀምር ከረፈደ የገባኝን ጥያቄ ለካ የሰውልጅ ዘሩ የሚመዘዘው በ አባቱ ወገን ነው ? ዓሞሮዬ ሲከዳኝ የጋለ አሎሎ ሲጫንብኝ ተሰማኝ (ወድሜን ያክስቴን ልጅ ዞር ብዬ አየሁት እግሬ ላይ ተኝቶዋል የምር ደነገጥኩ እዴት እስከዛሬ አላስተዋልኩትም ከአባቱ ወገን ከሆኑት ጋር እኛን ብሉ እኔን ተከትሎ ላዋጋው እዳመጣሁት አስተውሎ ይሆን ❓ ለምንድን ነው የምንዋጋው❓
ለምንስ ነው የምንወጋው ብለን መጀመሪያ አለመጠየቅ ያመጣው ጣጣ እደሆነ ተሰማኝ (በመኪናው መስኮት በኩል ከስልኩ ባሻገር የሚያነጋግረው ሰው እዳለ ሰማሁኝ ይቅርታ ጠይቆኝ ወደ ወጋችን ገባን እኔም ምጭረሻውን ለመስማት ከምጏጏቴ የተነሳ ከቆምኩበት እራሱ መቀሳቀስ አልፈለኩም
አንዱ ዋርዲያ ጠየቀኝ አተ የከሌ ልጅ ነክ እሱ አባቱ ማነው አለኝ ?
የኔታሪክ ነግሬካለው ባካባቢው የሚወገዝና አትወቅ ብለው እኳን ያውቀኛል ያካባቢው ሰው ከሆንነ ብቻግን ከዚክ ቀጥሎ የሚመጣው ጥያቄ ወዲያው ነበር የገባኝ እሱም ቀጠለ <<እሱስ የማን ልጅ ነው ?>>
ወድሜ (ያክስቴ ልጅ) ቀና አለ ምክኒያቱ ቋንቋውን ትንሽም ቢሆን አስተምሬዋለው አያቴ ደግሞ ክራር መምታት እዲያውም <<ስትሄድ ይዘከው ትሄዳለክ አሁን ችለካል >>ብሎታል እኔም አልተደናገጥኩም ስመልስለት ትክክለኛ ያባቱን ስም የነገርኩት (ሁለቱ ህዝቦች የስም ፣የባህል፣የእምነት ልዩነት ብዙም እደሌላቸው ትዝ አለኝ ምናልባትም የ አክስትየው ልጅ አባት ስም ማን ሊሆን እደሚችል ገመትኩ እሱግን ወጉንቀጥሏል )እና ከናቱም ጋር የተገናኙት ውጪ ሃገር እደሆነና ከሌላኛው የትግራይ ክፍል መሆነን ነገርኩት ስላልተደናገርኩም እሱም አመነኝ >>አንድ ነገር ወደ ዓምሮዬ መጣ ህእርስ በእርስ የምናደርጋቸው ውጊያዎች ሁሌም ከሁለቱም ለተፈጠሩት እንጂ ከሁለቱ ወገን ለተወለዱ ስለሚገጥማቸው የ ማንነት ፍልሚያ የሚያስብ ይለም እውነት አንዳንዴ አተ በለው ብለው ከምትለው ወገንጀርባ የዛወገን ሰው የሆነ ስላተ ፍቅርና ክብር ሲል የራሱን ወገን አብሮ በለው ባይ ስለ ፍቅር ፣ጓደኝነት ፣ካተጋአር አብሮ መኖር ሲል የሚከተልክ እልፍ ሲልም የሚዘምትም ጭምር እደለ የገባኝ ዛሬ ነው ይህ መስዋትነት ስለ እውነተኛ ፍቅር፣ ስለ እውነተኛ ወድምነት ፣ስለ እውነተኛ ዋጋ እንጂ ማንንም የወገነ እና የደገፈ አልነበረም አንዳንዴ ስለቼኩቨራ ማውራት ብቻ አይደለም ቼክ ለጥቁር ህዝቦች ተብሎ የሚዘክርለት ነጭ ሆኖ ለጥቁሮች በመታገሉ ነው ታዲያስ ሰቶች አሉ
ያለ እምነታቸው ለሌላው የታገሉ የለቢሄራቸው ለሌሎች ብሄር መስዋት የሆኑ ታዲያ እነኝህን በምን እናስላቸው በምንስ እንፈርጃቸው
ቦታው ላይ ደረስን ደርሰንም ወረድን ካንፕ አስገቡን ከ ሁለት ቀን ቡሃላ እሱ ምንም መተኮስ ስለማይችል አዘግይተው እኔን ወደ ግዳጅ ላኩኝ ተለያየን እኔ ልወጋው የምፈልገውን የደሜክፍይ ወድሜ እደሆነ የገባኝ ከዛኛው ወገን የዘርግዱ እደተመዘዘ ሲገባኝ በስህተት መገድ ላይ እደቆምኩ ገባኝ ይበልጥ የእውነተኛ ሰላሜ የነበረው ለካ አጠገቤ ነበር እኔ ወደሱ የሚወስደኝን መገድ ስናፍቅ እሱም ከኔ በላይ እኔን እደተመኘ
ከ በርካታ ወራቶች ቡሃላ ጦርነቱ በድርድር ተቋጨ ተባለ የኔ ህይወት መከራ ደግሞ ከመቼውም በላይ ጀመረ
ቁጭት ፣ጥፍተኝነት፣ በረታብኝ ቤት ደረስኩኝ ወድሜ የለም አያቴን አየሁት እባ😭 ባቀረሩ አይኖቹ አይቶኝ ሳያቅፈኝ ወደውስጥ ገባ ተከተልኩት ሴት አያቴ አልጋ ያዛለች ሰው አትለይም አሉኝ ህመም ፀቶባት መዳኒት አታ አየዋት
አያ አላቀፈኝም ለምን አተነክ የሚለኝ መሰለኝ እናቱ በዙ ብር ከፍላ ደህንነቱን እዲያጣሩላት ጠይቃና ብር ልካነበር ብሩን ወደመጣበት መልሷል ቢያስፈልገውም ከተቀበለ ስለ ልጆ ምን እመልሳለሁኝ ብሎ ነው አሉኝ ይስሰማ ፍለጋ ወጣው አየሁኝ የሚል አጣሁኝ
ከሳምታት ቡሃላ ቤት ተመለስኩ በየሁሉም ቤት በር ላይ በተስፍ የሚጠብቁ እናቶች አሉ የኛ በር ላይ ግን ስትመጣ ይዘከው ትሄዳለክ የተባለው ክራር በር ላይ ተሰቅሏል አሁን ገባኝ
አበቃልኝ .....
ይ ቀ ጥ ላ ል

በፅሁፍ የተጀመረው ታሪክ በቮይስ ይጠናቅ ወይ ?
Anonymous Quiz
25%
በምሽት መርሃግብር በቮይስ ይጠናቅ ።
75%
እደ ተጀመረው በ ፅሁፍ እየተዋዛ ይጠናቀቅ ።
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
✊‼️📢📣🔈🔈🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
✊‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
ክፍል 4 የመጨረሻው የመከራው መጀመሪያ...
ለሰማከው ስትታገል የምትስማማውን ትቀብራለክ
የቤቱ በር ላይ የተሰቀለችው ክራር በ አያቴ እድሜ ልክ ተጎሳቁላለች <<ስትመጣ ትውስዳታለክ>> የሚለው የ አያቴ ቃል ታወሰኝ ወደ ውስጥ ዘለኩ አያታችን ከ ሚስቱ ጎን እርሱም በጠና ታሞ ተኝቶዋል ክራሩን ከደጅ ያስቀመጠለት ምን አልባት ህይወቴ ብያልፍ ቃሌን ማክበሪን እዲያውቅልኝ ሲል ነው አሉኝ>>አያቴ በጣም ነበር የሚወደው ምክኒያቱን ግን አላውቅም
ይመስለኛል እናቱ በልጅነትዋ ካገር በበረሃ ወታ ነበር ተከራታ እናትና አባትዋን የጦረችው እኔ በልጄ እደተከበርኩ ለእሷስ በሴት አቅማ ማን አላት ይል እደነበር እደ ተመኘም አልቀረም እናም አያቴ የልጁን ወግ ማእረግ ቢያይም አንድ ልጅ በመከራ በወግ ማእረግ የወለደችለት ስለዚህም <<የ አክሱም ፂዯን ስጦታዬ>>ይለው ነበር
እነሱን ለማስታመም የመጣች የሩቅ ዘመድ ቤት ነበረች ምን እደተፈጥረ ጠየኳት << አያትክ(አቦይ) ከጦርነቱ ተርፈው በየተመለሱ ቤት እየዞሩ ሲያጥያይቁ ነበር አንድ ቀን ግን መተው ክራሩን እደጅ አቅፈው ስቅስቅ ብለው እያለቀሱ<አደእይቲ ፂዮን(እናቴ ፂዮን) (ስለቴ እስከዚህ ድረስ ነው? በቃ ? እያሉ ለሰዓታት ውጪ ተቀመጡ ከጥቂት ሰዓት ቡሃላ በተቀመጡበት ወድቀው አገኘናቸው አፋፍሰን አስገባናቸው ይህው ከዛ ጊዜ ጀምሮ አያወሩም ዝም እዳሉ ነው>>አለችኝ
አሰብኩት ይህንን ልጅ መምጣቱም ሆነ በዚህ በጦርነት አውድ ላይ መኖሩን የሚያውቅ ማነው? ራሴን ጠየኩ አሁን ክመቼውም በላይ በደንብ ገብቶኛል ይህ ልጅ ቋንቋ ብዙም አይችልም ችግሩ በደንብ አይገባውም አድራሻና መዳረሻውን ነግሬ ብሎ ሊይዝለት የገጠመውን እና የደረሰበትን ጉዳዬ ብሎ ሊነግርለት የሚችል ኬት ይመጣል?
ጦርነት ክፉ ነው‼️ብቻ በማለት የማይታለፍበት ስፍራ ለካ አለ ይህስ ልጅ ለማን እና ማንን ወክሎ ተዋጋ ?
አዲስ አበባን 22 ትን ወይንስ ፣የትግራይ ህዝብን አሊያስ ያባቱን ወገን ይህም አይደለም ሁሉን የሚያስረሳ ፍቅር የሚባል ወድምነት ከራስ አልፎ የሚከፈል ንፁህ በምንም እና በማንም ያልታበየ እውነተኛ መስዋትነት እንጂ‼️
ለካ መልስ የሌላችው ጥያቄዎች አሉ ?
እራሴን በታሪኩ ባለቤት ጫማውስጥ አድርጌ ለማየት ሞከርኩኝ አልቻልኩም አቃተኝ
ድገት ከነበረበት የዋሌት ሰመመን ወቶ ታሪኩን ቀጠለ እኔም ከራስ ግምት አስተሳሰቤ ወጥቼ በትኩረት መስማት ጀመርኩ<<እኔ የማውቃቸው አብረውን የነበሩ ቤተሰብ ጋር እየዞርኩ መጠየቅ ጀመርኩኝ አንዳንዶች ቤት ስሄድ ምርዶ ነጋሪ ስሆን ሌሎች ጋር ደግሞ ደራሽ እየሆንኩ መጣው አያቴ መረጃውን ያገኘበት ቤት ደረስኩ እሱ መምጣቱን እና እዲክ ያለ ልጅ ተመቶ እደወደቀ ተፋላሚ ሃይል ሲመጣባቸው ጥለውት እደሄዱ አካባቢውም በከባድ መሳሪያ እደተደበደበ ሁሉ ነገረኝ ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ የምሆነው ጠፍኝ እኔን ብሎ ተከትሎኝ የወጣውን ልጆን ሞትዋል አሊያም አሳምሬ ተሰውቷል ማለት ከበደኝ እናቱ ያለውን ሁሉ የምታረግለት መኖሬ ለሱነው ብላ የምታምን የማይችል የናት አንጀት ያላት መሆንዋን አውቃለው አሁን ደግሞ መብራትና ኔትዎርክ መገድም እየተ ለቀቀ ነው ምን ይሆናል መልሴ አላወኩትም ነበር ድምፃን ከፍ አድርጌ እያለቀስኩ ነበር ለካ ያለሁበት ቤት አካሉ ጎሎ መረጃውን ከሰጠኝ ልጅ ውጪ ሁለት ያልተመለሱ ምሞት መኖራቸው ይልተሰማ ሴትና ወድ ልጆች ኖሯቸው የኔን ጩህት የሰሙ ጎረቤቶች መርዶ ተሰምቶ ነው ብለው እያለቀሱ ምጡ እኔም ወጥቼ ሄድኩ በየመገዱ ባሮጌ ሸራ የተጣሉ የብና ጠጡ የሚመስሉ ዳሶች አሉ እደወትሮ ሃዘን አይደምቅም ሰው ተሰባስቦ አያፅናናም የራሱንስ ማን ያንባለት እድሮች እደወትሮ አያካብቡም ካህናት የመፅናኛ ወጌል አያስተምሩም ፅሎት አያደርሱም ዑለማዎች ቁርሀን አይቀሩም ሀዲስ አያስተምሩም ብቃ ሁሉም ክትት ብሎ በየቤቱ መብከንከን ብቻ😔
ቤት ደረስኩኝ ለካ ኔቶርክ ሰርቶ ኖርዋል አክስቴ በአያቴ ስልክ ደውላ ኖርዋል ያቺ የሩቅ ዝመድ ስልኩን አነሳችው ከወዳኛው ጫፍ ደና ናቹ ድና ናቹ የተደጋጋሚ ጥያቄ ነበር
አክስቴ :-ስልካቸው የሁሉም አይሰራም ዘመድ :- አዎ ገና አሁን ነው የአቦይም ቻርጅ አድርጌ የከፈትኩለት
እናትዋን እኔን ልጆን ጥየቀች ይህን ጊዜ ነበር ያያቴን መተኛትና የ እናትዋን መታመም የነገረቻት አክስቴ ቀጠልች
አክስት:-የልጇን ስም እየጠራች ጠየቀቻት አክስቴም ሆነች ስልኩን ያነሳችው የሩቅ ዘመዳችን በስም እና ዝና ካልሆነ በቀር አይተዋወቁም እዲያውም አክስቴ ሁሌ እድምትልው አባቴ ሲያስቸግር ሲያጠፍ አተይውም ስላት ማን አለው እዳህያ ጡት ሁለት ነን ስትል በደንብ የገባኝ ከመቼውም በላይ አሁን ነው ያያቶቼን መከራተት እና መድከም አይተው በዚህ ባለ ጦርንነት ውስጥ ከጎን የምቆ የሩቅም ዘመድ እራሱ መገኘቱ አስገራሚ ነው ስለዛ ልጁንም ሆነ እናቱን በደንብ እታውቀውም
ዘመድ:-ማነው እሱ ያ ተሰ ው ቷ ል የተባለው ልጅ ይሆን?
አለች እኔ ቤት ስደርስ አያቴ ይህንን ሰምቶ ከ አልጋው ላይ እደምንም ተነስቶ እደተደገፈ ገባው
ዘመድ :-ሀሉ ሀሉ ሀሉ (እደግብው ሁለቱንም ሳይ ግራመጋባት ተሰማኝ ምንድነው ስል ጠየኳት ስልኩን ሰጠችኝ አየሁት የማውቀው ቁጥር ነው
አልተዘጋም ወደ ጆሮዬ አስጠጋሁት ጫጫታ አለ አፑላንስ ...አፕላንስ የሚል ከወዳኛው ጫፍ አያቴ እያቃሰተም ቢሆን ሁሉንም አስረዳኝ እኔ ወደ አክስቴ ጋር መሄድ እዳለብኝ እና እሷ ወደዚህ እዳትመጣ ማድረግ እዳለብኝ እነሱም ደና መሆናቸው እድነግራት ነገረኝ ከደረቱ ውስጥ ብር እያወጣ ማልቀስ ጅመረ ቀጥሎ ስልክ አወጣ ብሯን አገላብጦ አያት እባዎቹ ምንጩ እዲዳልደረቀ ጅረት ዝም ብለው በሞጨሞጩ አይኖቹ ይፈሳሉ ድጋሚ ወደ ደረቱ አስጠጋቸው ሳማቸው ብሮቹን የስንብት ያክል እየሳሳ ሰጠኝ አሁን ሁሉም ነገር ተገለፀልኝ አስተዋይና በሳል ስለነበር እደመጣን <<መመለሻችን ነው አያቴ እዳይጠፍብን ለማነኛውም ያዝልን>> ያለው ትዝ አለኝ ባያቴ ፊት ማልቀስ ባልፈልግም ግን አልቻልኩም እርሱ ከራሱ አልፎ እኔን ሊምልስ ነበር የመጣው ሆኖም ግን ምን አይነት ማስተዋል የተነፈኩ ነገሮች የማይገቡኝ
ለመቀመጫና በ በሰው ተቀማጭ ባሰበውና ባሰበልኝ የምመራ ብኩን ሰው ነኝ አልኩት ራሴን አያቴ ቀጥሎ ስልኩን አወጣ ከ ደረት ኪሱ ይህንን ሁሉ ጊዜ ከደረቱ አልነጠለውም ሲተኛስ እዴት? አልቆረቆረውም? እዴትስ አልተሰበረም?
በጀርባው እንጂ ህፃን እደምታጠባ እናት በደረቱም ይህን ሁሉ ቀናትን አልተኛም ማለት ነው?
ፀጥታ ነገሰ ከ ሁለቱም ስልክ ጫፍ እባዎቼ የኔም ከባለታሪኩ እኩል አብረውኝ ፈሰሱ 😭 እራሴን የታዘብኩት የ እንባዬ ዘለላ ፊቴን በልቶ ሲያሳክከኝ ነበር ::
የእውነት እኛ ግን የየዋዎቹ የአባቶቻችን ልጆች ነን❓
በፊፁም ልንሆንም አችልም ‼️
ከየት ያመጣነው ከየትስ የወረስነው ክፍት ነው በበዳይነትና በ ክፍት በተኮልና በተኩስ ችግሮቻችንን መፍታት የምንሻ መጀመሩን እጂ መጨረሻው ላይ ጉዳቱ የሚገባን አገርን በሽንቁር ቀዳዳ እንጂ እደስፋቷ አስፍተን የማናውቃት ራሴን እና የኔን ዘመን ትውልድ ሆኜ ወቀስኩት‼️
እኔ ከሰመመን እሱንም ከ ዋላ ታሪክ የመለሰን እራሱ ባለ ታርኩነበር ስልኩን እዳወጣ ሊሰጥኝ ከበደው ደጋግሞ ደጋግሞ ወደ ደርቱ እስጥጋው ራቅ አድርጎ ደግሞ ይምለከተዋል ለካ የሁለትችን የ 12 ተኛ ክፍል የምረቃ ፎቶ ነበር አልቀረም ስልኩን ሰጠኝ እኔም ስለገባኝ ስልኩን ተቀብዬ ፎቶውን ከ ከቨሩ ውስጥ አውጥቼ ሰጠሁት ብልጭ
ብሎ የጠፍ ደስታ እባ ያቀሩ አይኖች .....
ይ ቀ ጥ ላ ል
በ ሔኖክ $

ለ አባላት ከዚህ በተሻለ ቅናሽ ማቅረብ የሚችል ይኖር ይሆን
Anonymous Quiz
12%
አዎ ይኖራል
78%
በዚህ ዋጋ የሚያቀርብልን ካገኘን መልካም ነው
10%
የተለየና የተሻለ አማራጭና አስተያየት አለኝ አስተያየት መስተትም እችላለው
ሔና እንዴት ነህ ሰላም ነው.....ለ Group አባላት discount ያለው ፖኬጅ አዘጋጅቼ ነበር
Total quart 4L=2050
oil filter=200
Air cleaner=200
ሀሳብ ስጥበት
Total quart 4L=2050
oil filter=200
Air cleaner=200
ሀሳብ ስጥበት
Forwarded from Henok $
ፊልትሮ lexus 300
N2 high copy 420
N2 Genuine 730
air cleaner lexus thailand 250
N2 high copy 420
N2 Genuine 730
air cleaner lexus thailand 250
Forwarded from Henok $
ይሄ ሃሳብ የኛ ጥያቄን የሚያጠናክርና ከ ተጠቃሚው ጋር በጋራ የምንጠይቅበት ጊዜላይ የቆምን ይመስለኛል የሶሻል ሚዲያ ዘመቻችንም ዘርፊ መፈተሽ አለበት የምንለው እዲሁ በከቱ አለመሆኑን ተጠቃሚውም ምስክር እየሆነንም ጭምር ነው ዘርፊ መፈተሽ አለበት ስንል ከሁለቱም ወገን የሚመዘበርና የሚደረግ የቴክኖሎጂ ማጭበርበሮች አይጠፉም ይፈተሹ እያልን ነው አንድ ወቅት ላይ ናኖ ግላስ የሚል በየ ህጋዊ ሱቆችና በየመገዱ አደንቁረውን ነበር በሳይንስ እና ቴክኖ ሎጂ የተረጋገጠ ይባልልካል ተቋሙ ሲጠየቅ አላረጋገጥኩም ሳረጋግጥም ጥቅሙ አልታየኝም ጉዳቱም ያመዝናል አለ ታዲያ የዚህ ዘርፍ ችግሩስ ግብር ከፊዩን እና ህብረተሰቡን ምን ያክል ሲጎዳና ጉዳቱ ሲታይ ነው የሚፈተሸው
ዘርፊ ለመንግስት አገዛዝ እና አዋጅና መመሪያዎች ሳይቀሩ የሚጥሰና የሚጣረሱ አሰራሮች አሉ ዘርፊ ላይ የሚጠቅሳቸውና የሚመለከታቸው ሁሉ ጉዳዩን ከ 60ሺው ሳይሆን ከ መቶዎቹ ድርጅቶች መጀመሩ ተቋማዊ ስራቸውን ሃገራዊ ግዴታንም ለመወጣት ይረዳል
ይህንንም የመግስት ተቋማት ጠፍቷቸው አይደለም የድርጅቶቹ የችግሩ ቁልፍ መፍቻ እዳይገኝ የማደናገር ስራ መታለላቸው እንጂ ‼️
ሁሌም እደሚባለው በሬክን ከሰረቀክ ጋር አትፈልገው ነው ነገሩ ህዝብም ሆነ መግስት ችግሩን በዘላቂነት መፍትሄ ማግኘት ከፈለገ እና ለውጥ ማምጣት ከፈለገ ከግንዱ ሳይሆን ከቅርጫፊ መጀመር ይኖርበታል ግንዱ ሀገር ነው ፣ወጣት ነው፣ስራ አጥ የሚሆን ዓይል ነው እና የነገው ሀገር ቢገነባም ቢወድቅም የዚህ ወጣትና ህዝብ ነው ‼️
ስለዚህም መንግስት የንግድ ተቋማቱንና የድርጆትን ሲስተም ሊፈትሽ ይገባል እያልን የምንጮህው ለሃገር ከማሰብ እንጂ ከግል ጥቅመኝነት የመነጨ አለመሆኑን በስከዛሬው የትግል መስመራችን ማሳያ ነው እና ስሙን ስሙን እላለው ✊‼️

ሁለተኛ እዚህ ገፅ ላይ ለማስተዋወቅና ለመልቅ በአአለመሞክር እራስክን ለመቆጣጠር ሞክር 🙏
መክኒያቱም መመለስ የማትችላቸው 3 ነጥቦች አሉና
1 የደህንነቱ ጉዳይ
# ማነኛውም ከናተጋር ለሚነሱ ጥሪዎች የህይወትና የንብረት ዋስትና እኔ ላባሎቴቼ እፈልጋለው አንተ ደበኛው ስለደወለ ብቻ ሞት እድታሸክመን አንፈልግም ከተረዳከው ልክ ስመዘግብ ካሽከርካሪው
ንግድ ፍቃድ
ቲን ነበር
ንግድ ምዝገባ
እናም ለህይወቱ ሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ እደምጠይቀን ትዛዝ ለምት ቀበለው የ መቶና ሁለት መቶ ብር ደበኛክ ከዚህ በላአይ መስፈርቶችን ልታዘጋጅ ይገባል ይህ ማለት ባተ ድርጅት ጥሪይዞ ለሚሄድ አሽከርካሪ ሁሉ ንብረቱ ቢሰረቅ ሙሉውን ህይወቱ ቢጠፍ የ ህይወት ዋስት ናውን እኢሹራንስ እድትከፍል አካሉ ቢጎድል እደዛው ተሰልቶ ልትከፍል የህግ መሀቀፍ ላይ ፈርመክ በደንብ እንቀበልካለን አንደኛ እኔ ነበርኩ የማስተዋውቅልክ
2 መብቱ
# ያለ አሽከርካሪው ተሳትፎ እና ፍላጉት ምንም አይነት ውሳኔም ሆነ ንግግር ማድረግ አለመቻልክን አምነክ ስትፈርም
3 ጥቅም
# አንተ ስራ ላይ ያልገባ አፕ ይዘክ ስትመጣ ነዳጅ ያልሞላ መኪና እደማትፈልገው ሁሉ እኛም ነዳጅ ሞልተን ንብረት ገዝተን ተግባራዊ ነግድ ውስጥ ከመሆናችን አኳያ የ ድርጅቱን እኩል አሊያም በላይ የትርፍ ተጋሪ ማድረግ ይጠበቅብካል
አደራ የድርጅቱ ቁልፍ ሰው ትሆናለክ ብዬ በማሰብ ነው እዲህ ያሉ ጥያቄዋችን ያቀረብኩልክ የየ አንዳንዱን አሽርካሪ እኢንቨስት መንት አስበክ ቀለል አድርገክ እደ ድርጅት ወረቀት ላይ በተመዘገበ ካፒታል እኛ ይሄንን ያክል ነው ያወጣነው እዳትለኝ አደራክን ሁሉንም ወጪ እደማውቀው ልገርክ ብዬ ነው በመጨረሻም መልስ ካለክ ብቻ አብረን እናወጋለን ተማርበት ወይም ለ አለቆችክ አድርስልን ፍላጎታቸው ይሄ ነው ብለክ