Forwarded from Henok $
Dave የምር ሜትክን እጋራለው በተስፍ ምቁረጥ ውጥ ያመነጨከው ሃሳብም እደሆነ ይሰማኛል ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ነን ይቺ አገር ነገ የተሻለ ብትሆን ከ ደላሎቹና ካልካቸው በላይ ለኛ ከኛ ካለፈ ልልጆቻችን ነው 🙏‼️
ስለዚህ አግባብነት ያለው የመንግስት ተቋማት ክፍያን በ አግብቡ መክፈል ምንም ቢሆን ለሃገር ነውና እርሱን አትጥላው
ባይሆንን አተ እዳልከው ሁሉም ኮድ 2 ቢያደርግ ከማንም እና ከምንም በላይ አገርና እኛ እንጂ ድርጅቶቹ አይጎዱም ለምን ካልከኝ አፖቸውን የትም በነውታል የሚቆጣጠሩበትም መገድም የለም ነገር ግን ስራውን መስራት ስትፈልግ በ ኮድ 2 እነሱ ወዳዘጋጁልክ የ አፕ ጠባቂነት ስፍራ ውስጥ ትገባለክ ያን ጊዜ ክሬዲት እስከሞላክ ድረስ ስትሰራ ህገወጥ እስከሆንክ ድረስ መብትም ፣ክብረሰም፣ጥቅምም አይኖርክም ይሄንን መንገድ ደግሞ ከማንም በላይ ባለንብረቱ እዲፈስበት የሚፈልጉት ድርጅቶቹ ናቸው በቅርቡ መንግስት አዳዲስ አሰራሮችንና መመሪያዎችን በድርጅቱ ላይ ያወርዳል ብለን እጥብቃለን ከነኝህም ውስጥ #✅የመረጃ ቋታቸው ካለ መንግስት እውቅና በተለያዩ አገራት የዜጎቹ መረጃ ስለመቀመጡና የተ ጠያቂነትን ማምለጫ ሽፍን ማድረጋቸውን ተከትሎ መላ ይበጅለታል ‼️
✅ ሁለተኛ በተዘጉ ንግድ ፍቃዶች የሚሰሩ አካላትን እዲሁም ለዚህ ስራ ባልተሰማሩ ነገር ግን የተሰማሩ ለማስመሰል የየ ድርጅት እስቲከርን የትም በመለጠፍ ለህገወጥ ንግድ በርከፍች በመሆናቸው የእስቲክሩ ባለቤትን ተጠያቂ የማድረግ ስራ‼️
✅ የነሱን የታክስ አሰባሰብን ለመቆጣጠር ብሎም የዘርፊን የተለያዩ አሰራሮችን አንድ ወጥ ለማድረግ እደ ነዳጅ የሁሉንም ድርጅቶች በ ቴሌ ብር የክሬዲት ክፍያን የማውረድ ጥናት ‼️
✅ የዜጎችን ደህንነት፣መብት እና ጥቅም ለማስከበር ከመንግስት ጎን በመቆም እዲህ ያሉ የመፍትሄ ሃሳቦችን እናቀርባለን ያን ጊዜ አብሮን የሚቆም ለጊዜው ባይኖርም ነገ ግን ብዙ ዎችን የሚጠቅም አሰራር ስለሆነ ርካታ ችግሮቻችን አብረው ይቀረፍሉ ባይ ነኝ
መቼም ቢሆን የምትቀየርም ሆነ በምትፈርስ አገር ውስጥ የኛ የወጣቶች ሚና ቀላል የማይባል ነውና ከስሜታዊነትና ባለማስተዋል የምናደርጋቸውን ውሳኔም ሆነ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ ማድረግ አለብን
የኛ ቀደኛ ችግር ያወራ ሁሉ የሚታመን የሚመስለን እዲሁም በ ህይወታችን የሚመጡ ጥቃቅን ችግሮች ሁሉ ሳይቀሩ የችግሩ ባለቤት መንግስት የሚመስለን ነገር ለችግሮቻችን በቂ መፍትሄ እዳናገኝ አድርጎናልና እደ ተማረ ሰው ቆም ብለን በዘላቂነት ለችግሮቻችን መፍትሄ ማበጀት ነው የሚያስፈልገን
መልካም ሰንበት ለሁላቹም 🙏
ሄኖክ ኮድ 3
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ

https://vm.tiktok.com/ZMjHcuwn2
ይህንን ሃሳብ ለማህበረሰቡ እዲደርስና ግንዛቤውም እዲኖረው ሁላችንም ሼር ፣ኮፒ እና ፎሎ እያደረጋቹ ወታቹ መናገር ባትችሉ እኳን ሃሳቡ ተሻጋሪ እዲሆን አድርጉ 🙏🙏

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Shewa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ምን ማለት ነው ለማቀራረብ ይተባበሩን🤔‼️
የዚህ ድርጅት ተማፅህኖ ውስጠ-ዎራ የሆነ ሃሳብ ስለሆነ እስኪ ትንሽ ነጥቦችን ላንሳ 🙏
# በመጀመሪያ ደረጃ ድርጅቱ በ ሚመሩት የበላይ አካላት የ አልሸነፍም ባይነት ስሜት ያዙን የድርጅቱ (shareholders )የትርፍ ተካፊዮች ለኛና ለሚመሩት አካላት የገባንን የተጠቃሚነትንና የቀድሞ ድርጅታዊ አቋምና ትርፍ ማጣቱን እዲሁም ወደፊትም ቢሆን አሰራሩን እስካላሻሻለና ቢዝነስን እደቢዝነስ እጂ በእልህ እደሚመራ ጨዋታ ማሰቡን በሚመሩት እስካልቆመ ድረስ ተቀባይነቱን እያጣ የተሸንፊያለው ስሜት አዘል መግለጫዎች እደሚቀጥሉ እዲህ ያሉም መግለጫዎችም በስፍት ማየታችን አይቀሬ ነው ‼️
ሃሳቡም እዲህ የሚል ሆኖ አግኝቼዋለው
# ነጥብ አንድ በደረሰብኝ የስራ ማጣት እና ድርቀት ከሌላው ድርጅት ጥቂት የተለየ የዋጋ ተመን ልዩነት አለውና እሱን ብቻ በማየት እድትሰሩ የሚል ንቀት አዘል ተማፅህኖ ሲሆን
በ ሁለተኛ ደረጃ ከተፎካካሪ ድርጅት ጋር ባለኝ ጥቂት የዋጋ ልዩነትን ግምት ውስጥ ከታቹ እኔን በመርዳት ተፎካካሪዬ ድርጅት ላይ አፃፍዊ እርምጃ ውሰዱልኝ 🤲የሚል የተማፅኖ ስሜት አዘል መግለጫ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ‼️
ወደ ነጥቤ ስመለስ ሃሳቡን በ ሁለት ነጥቦች እንመልከተው
1 ኛ ድርጅቱ ከ ደበኛው(ተሳፊሪው) ጋር የተራራቀው ባለበት የ አገልግሎት ጥራት እና የአፕ ችግር ሳይሆን የድርጅታዊ አመራር ክፍተት በፈጠረው የ partners ( አጋር ) መብትን ፣ጥቅምን እና ደህንነትን ባለምማክበር ብሶት የወለደው
የባለ ንብረቱና የ አሽከርካሪው ያለመስራት ፍላጎት ማጣት እርምጃ እንጂህ እዲሁ በቀላሉ በተባበሩኝና እርዱኝ የሚመጣ ለውጥ በሌለበት የሚሻሻል ገቢም ሆነ ስም አይኖርም ‼️
ቀጣይ ገፅ ይ ቀ ጥ ላ ል .......
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👍1
Forwarded from 61179 Lu Fe
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የጠፋው መኪና ሳሪስ ንፋስ ስልክ ት/ቤት ጀርባ ታርጋው ተፈቶ ቆሞ ተገኝቷል ፖሊሶች የኮድ 3 አሽከሪካሪዎች ሁሉ ላደረጉልን ትብብር እናመሰግናለን
👍1
Forwarded from Henok $
"ገንዘባችሁን እመልሳለሁ🙏" - ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ስትልኩ የአገልግሎት ክፍያ መቁረጤ ስህተት ነው፣የወሰድኩትንም ገንዘብ እመልሳለሁ አለ።
ባንኩ ሰሞኑን ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ሲዘዋወር የቆረጠው ገንዘብ በቴክኒክ ስህተት እንደሆነ ለሸገር ኤፍ ኤም ተናግሯል።
ስህተቱ የተፈጠረው ከሌሎች ሸሪክ ኩባንያዎች ጋር የኮሚሽን ጉዳይ መተግበሪያውን ለመውሰድ ወደ ሥራ ስናስገባ የተፈጠረ ድንገተኛ ገጠመኝ ነው ብሏል ባንኩ::
Cod 3

Forwarded from አቢድ Temam
ጋላቢ ነበርኩኝ ዳገት ከቁልቁለት
መንደሩ አልቀረኝ አስፓልቱን ሄድኩበት
አሁን ግን ጠገበ ያደለብኩት ፈረስ
ብዙ አብላኝ እያለ ያሰብኩበት ሳልደርስ
እኔ ሳር በልቼ ለሱ ኬኩን ሳጎርስ
አጉራሽ እጄን ነክሶ በጉዳቴ ድግስ
በቃኝ አመረርኩኝ
አሁን በቃኝ አልኩኝ ብላክ ፎረስት ልብላ
እሱም ሳሩን ይጋጥ ይገረፍ በዱላ
መንደሩ አልቀረኝ አስፓልቱን ሄድኩበት
አሁን ግን ጠገበ ያደለብኩት ፈረስ
ብዙ አብላኝ እያለ ያሰብኩበት ሳልደርስ
እኔ ሳር በልቼ ለሱ ኬኩን ሳጎርስ
አጉራሽ እጄን ነክሶ በጉዳቴ ድግስ
በቃኝ አመረርኩኝ
አሁን በቃኝ አልኩኝ ብላክ ፎረስት ልብላ
እሱም ሳሩን ይጋጥ ይገረፍ በዱላ
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
እባም ቋት አለው። 😭😭😭
የ ኮድ 3 አሽከርካሪው አጠፍፍ 😔😭
የኮድ 3 ሜትር ተራንስፖርት አሽከርካሪዎችና የባለንብረቱ ማህበር ገፅ አንድ የጠፍሳው ድገት ከረጆም ቆይታ ቡሃላ ድንገት ተከሰተ አመጣጡም ቀድሞ ስራው ላይ እያለ ያገኝ የነበረውን መረጃ ለማግኘት ነበር ከ 3 ዓመት ከምናምን በፊት ቢሆንም አረሳሁትም
ጠየኩት ምነው በሰላም ነው ? ለረጅም ጊዜ ጠፍክ ስል ጠየኩት ?
ሰላምታውነእ እና ደህንነቱን ገልፆ በውስጥ የድምፅ መልክት አስቀመጠልኝ ድምፁ ውስጥ የተቀላቀለ ስሜት አለ ሃዘንም የግራ መጋባት ስሜት …(<<እ እ እ እዴት አስታወስከኝ >>አለኝ እዴት እረሳዋለሁኝ አንድ ወቅት ላይ ለሊት እርዳታ ፈልጎ ግሩፑ ላይ ተባበሩኝ ብሎ ነበር እና አረሳሁትም
አላስተዋለውም እንጂ ከላይ ከ ሶስት አመት በፊት በውስጥ ያወራነው የድምፅ እና የፁሁፍ መልክቶች እደ ተቀመጠ ነው ይሄ ልጅ እጅግ በጣም ወጣትና መልከ መልካም ነው ቁመቱ ፣መልኩ ፣ቅላቱና የፀጉሩ ሉጫነት የሚያምር ውበትን ያላበሰው ወጣት ነበር
ነበር ስል ደግሞ ያሁኑ ፎቶ ዎቹ ን አይቼ ሳይሆን የቴሌ-ግራም ፖሮፍይሉ ላይ ያሉት የቀድሞዎቹን አይቼ ነው ለመግለፅ የሞከርኩት ያሁኑማ የሆኑ የሃዘንና የተስፍ መቁረጥ የሚታይባቸው የብቸኝነት ጥላ ያጠላባቸው ምስሎች ነበሩ በነኛ ሶስት አመታት ቡሃላ ያሉት🤔
ውስጤ የሆነ ነገር እደገጠመው ነገረኝ ዝም ማለቱን በወደውም ከላይ እየፃፈ እደሆነ( Tipping ) ትታየኛለች ምን ሆኖ ይሆን እዲህ ለረጅም ጊዜ የጠፍው ❓
<<ሄና …..ያ ሁሌ ጠዋት የምትነግረን አጫጭር ታሪኮችና አበርቺ ሃሳቦች አሉ 🤔❓…………..>> የናፈቃቸው ይመስላል ከ አወራሩ …እኔም ብዙ ዊች የሚያስታውሷቸው ስለማይ መስለኝ ስለነበር ፈጣን መልስ ነበር የመለስኩለት
የሉም አሁን አሁን ትቻቸዋለው ፈጣን መልሴ ነበር የሱን ስሜትም ለመስማት በመጓጓት
ለምን አሁን ያስፈልጉኛል ከመቼውም በላይ ደካማ ፣የማልጠቅም እና የማረባ ሰው አእደሆንኩ እየተሰማኝ ባለሁበት በዚክ ሰዓት ላይ ስላለሁኝ የሚያስፈልገኝ ይመስለኛል እባክህን ቀጥል 🙏በተለይ በተለይ <<የይሁዳ ፍየልና አንድ የሆነ መልክትክ ህሊናዬ ላይ ሲያቃጭልብኝ ነበር>>
ይህ ወጣት ምን ገጥሞት ይሆን 🤔❓
መኪናው አደጋ ደርሶበት ከ 3 ዓመት በላይ ወደ ስራው ለመመለስ ፈጅቶበት ይሆን ጥገናው የሚከፍለውስ አቶ ይሆን 🤔❓
# አሊያስ መክፈል ከብዶት መኪናውን አበዳሪ ተቋማት ነጥቀውት በሱ ተበሳጭቶ ጠፍቶ ይሆን🤔❓
ወይስ ለአደጋ ተጋላጭ የሆነ ስራ አደመሆኑ መጠን ሰው ገጭቶ ታስሮ እርማቱን ጨርሶ ይሆን 🤔❓
ወይስ የጤና እክል ወደ ፀበል አክርሞት ትስ ቢሆን
🫢🙉🙈🙊 በራሴ ገምታዊ እሳቤ ብዙ አወጣሁኝ አወረድኩኝ
ምን ገጠመክ ወዳጄ ብዬ ፃፍኩለት ዋላ ፅሁፍ አብዝቼ አዳላሰለቸው በመፍራት
በቴሌ - ግራም ደወለልኝ ስልኬ ስላልነበረው ……….,,,,,,
የኮድ 3 ባለታሪኩ እወነተኛ ታሪክ በ ሔኖክ $
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል።