ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዲህ ይህንን ያክል ከገባን ራስን ማጥፍት አሊያም ማዳን ይኖርብናአል
ከሚድኑት ወይንስ ከ ሚጠፊት
ራስህን ፈልግ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
አስቻለው አዳነ የተባለ የኮድ 3 አሽከርካሪውና ተሽከርካሪው በ እለተ እረቡ ስራ ብሎ እደውጣ ስላልተመለሰ ተሽከርካሪውንም ሆነ እሱን ያያቹ ለኮድ ሶስት አባላት በሚስጥር አሊያም በውስጥ እድታሳውቁን የተለመደ ትብብራቹን በ ኮድ 3 አባላት ስም እንጠይቃለን
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
👍1
Forwarded from Henok $
አሁን ከመቼውም በላይ ልንተባበርበት የሚገባ ጉዳይ ነው
ለምን ካላቹኝ ይሄ ነጥብ የተነሳው ያለ ምክኒያት አይደለም ነሩን ህዝባዊ ለማድረግ እየሞከረነው የሄ ደግሞ ራሱን የቻለ የሴራ ማርኬቲንግ ሌሆን ይችላል ስለዚህ እኛ ይዘነው ለንነሳው የሚገባ የተለየ እቅድ ያስፈልገናል
እርሱም ሌሎች ድርጀታዊ ሴራዎችንና አገራዊ የመረጃ ሚስጥራትን ከዜጎች የደህንነት አንፃር የሚገጥሙንን ኪሳራዎችና ጉዳቶች ህብረተሰቡና መንግስት እዲረዳልን እነሱ በለኮሱት ሚዲያ መጠቀም ይኖርብናል ማናችንም ቢሆን ስለ ድርጅቶች የዋጋ ልዩነት ሳይሆን ስለ ሲስተሞች የደህንነት ፣የጥቅምና ፣የመብት ጥሰት የሚሰራባቸው መሆናቸውን በጥልቀት ማስረዳት ይኖርብናል
ለምሳሌ :-እደ ሌላው አለም ተሞክሮና አሰራር አለመከተላቸው
በሁሉም ዘርፍ ላይ ባለቤት አልባ ከመሆናቸው አኳያ ዜጎችን ለደህንነት ችግር የሚዳርግ አሰራራቸውን ተክኖሎጂን በመታገዝና ተቆጣጣሪ አካል ካለመኖሩ አኳያ በርካቶች ለችግር እና ለመከራ ተዳርገዋል ይንንም መንግስት ለዜጎቹ ደህንነት ሲል የነኝህን ድርጅቶች ፍቃድ አሰጣጥና እዲሁም ገቢያው ላይ ያሉትን ሁለቱን በተለየ መንገድ ሊፈትሽ እና ሊመረምር ይገባል
ይህንንም ለማድረግ የጀመረውን መገድ ለመቀልበስና አቅጣጫ ለማስቀየር ብሎም ተፅህኖ በማህበረሰቡ ዘንድ ለማስፈጠርና ለማነሳሳት ሎቢ (lobby) የማድረግ ዘመቻ እደሆነ ልትረዱት ይገባል ይህንንም ለህብረተሰቡም ለሚመለከተው አካል ማድረስ ይኖርባቹሃል
ለ ሚዲያው ባለቤቶችም እደ ነ ሳጅን አሰፍ መዝገቡ ያሉ ወታደራዊ ስልጠናና የሃገር ዘብነት ተስፈፍ የተጣለባቸው ሰዎች የሰው ልጅ ህይወትን የሚቀጥፍ አሰራርን ለሚከተሉ ድርጅቶች ሽፍን ሳይሆን ሲሆን ሲሆን የምርመራ ጋዜጠኝነትን ተጠቅመው የጋዜጠኝነትን ሙያ ከፍ ለማድረግ ከተበዳዩ አሽከርካሪው እና የንብረቱ ባለቤት ለሆነው ባለንብረት ፍትህን ማምጣት ሲኖርባቸው የድርጅቱን ከቱ ስራ ለማህበረሰብ በማሰብ የተደረገ አድርጎ ለማቅረብ መሞከር የጋዜጠኝነትን ክብርም ሆነ የአቅራቢዎቹን ቅቡልነት የሚያሳጣ ነው‼️
ቆም ተብሎ ሊታሰብበትና በቂ ጥናት የሚያስፈልገው ዘርፍ ነው የምንለው
እዲሁ ዝም ብለን ሳይሆን የዜጎችን። ህይወት፣ንብረት ፣መብትና ጥቅም የነጠቀ በመሆኑነው ስለዚህም ማነኛውም ከገዳዮቻችን ጋር የሚተባበር ዘሬ ብቻ ሳይሆን ነገም የማንዘነጋው እና ላጣናቸው ወድሞቻችን ደም የበኩሉን ያደረገ እደሆነ ሊረዳው ይገባል ‼️
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
👍1
Forwarded from Henok $
በነገራቹ ላይ ኢኒስፔክተር አሰፍ መዝገቡ ህዚሁ ገፅ ላይ አለክ አውቃለው ካተ ይህ ወጣት ምን ይማራል በነገ አገርክ ኢትዮዺያ ላይ ካተ ምን ተምሮ ላተ ልጆች ምን ያስተላልፍ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ትሰማዋለክ ታነብለታለክ በደሉ አልተሰማክም ህመሙ አልገባክም ነው ወይስ የሰውን ልጅ ደም ሊያውም የዜጎችክን የሬዲዮክ ሽፍን እውነቱን የሚሸፍነው ፍትሁን የሚያጓድለው ይመስልካል
ለምሳሌ የአቶ ዘላለም ልጆችና ባለቤት አያሳዝኑክም የሰላዲን እናት እባ አልተሰማክም ይህንን ጉዳይ ተከታተልከው ፣ፍትህ አይገባቸውም ነው ወይስ አውቶ ሴፍቲ (sifti) የሚለው ቃል ሲያስፈልግ ብቻ የምትጠቀሙበት ካርታቹ ነው
እባካቹ እዚህ ዘርፍ ላይ ያለው አገር ተረካቢና ስራ ቢያጣ አማራጭ የሌለው ምርጫ ሆኖበት በትግል እየቀጠለ የአለ ወጣት ሃይልን የተሸከመ ዘርፍ ነው እና
ማሰብ ይፈልጋል እደሌላው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ማብራሪያና ትንታኔ ተሰቶበት የሚታለፍ ጉዳይ አለመሆኑን መረዳት ያስፈልጋል የህንን ስልክ
በታናሽነት የወድማዊ ምክሬ ነው 🙏‼️
Forwarded from Henok $
Dave የምር ሜትክን እጋራለው በተስፍ ምቁረጥ ውጥ ያመነጨከው ሃሳብም እደሆነ ይሰማኛል ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ነን ይቺ አገር ነገ የተሻለ ብትሆን ከ ደላሎቹና ካልካቸው በላይ ለኛ ከኛ ካለፈ ልልጆቻችን ነው 🙏‼️
ስለዚህ አግባብነት ያለው የመንግስት ተቋማት ክፍያን በ አግብቡ መክፈል ምንም ቢሆን ለሃገር ነውና እርሱን አትጥላው
ባይሆንን አተ እዳልከው ሁሉም ኮድ 2 ቢያደርግ ከማንም እና ከምንም በላይ አገርና እኛ እንጂ ድርጅቶቹ አይጎዱም ለምን ካልከኝ አፖቸውን የትም በነውታል የሚቆጣጠሩበትም መገድም የለም ነገር ግን ስራውን መስራት ስትፈልግ በ ኮድ 2 እነሱ ወዳዘጋጁልክ የ አፕ ጠባቂነት ስፍራ ውስጥ ትገባለክ ያን ጊዜ ክሬዲት እስከሞላክ ድረስ ስትሰራ ህገወጥ እስከሆንክ ድረስ መብትም ፣ክብረሰም፣ጥቅምም አይኖርክም ይሄንን መንገድ ደግሞ ከማንም በላይ ባለንብረቱ እዲፈስበት የሚፈልጉት ድርጅቶቹ ናቸው በቅርቡ መንግስት አዳዲስ አሰራሮችንና መመሪያዎችን በድርጅቱ ላይ ያወርዳል ብለን እጥብቃለን ከነኝህም ውስጥ #የመረጃ ቋታቸው ካለ መንግስት እውቅና በተለያዩ አገራት የዜጎቹ መረጃ ስለመቀመጡና የተ ጠያቂነትን ማምለጫ ሽፍን ማድረጋቸውን ተከትሎ መላ ይበጅለታል ‼️
ሁለተኛ በተዘጉ ንግድ ፍቃዶች የሚሰሩ አካላትን እዲሁም ለዚህ ስራ ባልተሰማሩ ነገር ግን የተሰማሩ ለማስመሰል የየ ድርጅት እስቲከርን የትም በመለጠፍ ለህገወጥ ንግድ በርከፍች በመሆናቸው የእስቲክሩ ባለቤትን ተጠያቂ የማድረግ ስራ‼️
የነሱን የታክስ አሰባሰብን ለመቆጣጠር ብሎም የዘርፊን የተለያዩ አሰራሮችን አንድ ወጥ ለማድረግ እደ ነዳጅ የሁሉንም ድርጅቶች በ ቴሌ ብር የክሬዲት ክፍያን የማውረድ ጥናት ‼️
የዜጎችን ደህንነት፣መብት እና ጥቅም ለማስከበር ከመንግስት ጎን በመቆም እዲህ ያሉ የመፍትሄ ሃሳቦችን እናቀርባለን ያን ጊዜ አብሮን የሚቆም ለጊዜው ባይኖርም ነገ ግን ብዙ ዎችን የሚጠቅም አሰራር ስለሆነ ርካታ ችግሮቻችን አብረው ይቀረፍሉ ባይ ነኝ
መቼም ቢሆን የምትቀየርም ሆነ በምትፈርስ አገር ውስጥ የኛ የወጣቶች ሚና ቀላል የማይባል ነውና ከስሜታዊነትና ባለማስተዋል የምናደርጋቸውን ውሳኔም ሆነ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ ማድረግ አለብን
የኛ ቀደኛ ችግር ያወራ ሁሉ የሚታመን የሚመስለን እዲሁም በ ህይወታችን የሚመጡ ጥቃቅን ችግሮች ሁሉ ሳይቀሩ የችግሩ ባለቤት መንግስት የሚመስለን ነገር ለችግሮቻችን በቂ መፍትሄ እዳናገኝ አድርጎናልና እደ ተማረ ሰው ቆም ብለን በዘላቂነት ለችግሮቻችን መፍትሄ ማበጀት ነው የሚያስፈልገን
መልካም ሰንበት ለሁላቹም 🙏
ሄኖክ ኮድ 3
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
#_መገዳችንን ታረዝሙብን ይሆናል እጂ
ስኬታችንን አትቀሙንም‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjHcuwn2

ይህንን ሃሳብ ለማህበረሰቡ እዲደርስና ግንዛቤውም እዲኖረው ሁላችንም ሼር ፣ኮፒ እና ፎሎ እያደረጋቹ ወታቹ መናገር ባትችሉ እኳን ሃሳቡ ተሻጋሪ እዲሆን አድርጉ 🙏🙏