ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሲገባን ከምንነቃ እዲነቃን እንቃ ከወዲሁ‼️
ጥሪ እያነሳቹ ለምትሮጡ ወንድሞች ይህው ነው መጨረሻውየግድ ተጉድታቹ ማየት ሳይሆን የብዙ ዎች ጉዳት ትምህርት የማይሆናቹ ከሆነ እውነትም እናተ ድርጅቶች እደሚሉት የነሱ ሹፌሮች ናቹ ‼️
እኔግን አይደለሁም ‼️
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ
🤔🤔🤔🤔🤔ተሸላሚው ሁሉ ምነው አዲስ ሆነ🫣🫣🫣😁😆🤣😂
የነዳጅ ዋጋን ጭማሪን ተከትሎ የኮድ 3 ወጋ ስንት ይሁን
መነሻ ወጋ መሙያ
Anonymous Poll
40%
መነሻ 110
45%
120
10%
130
1%
140
9%
150
የነዳጅ ጭማሪውን ተከትሎ የ ኮድ 3 የደቂቃ ዋጋ ስንት ይሁን ይላሉ
በ ደቂቃ
Anonymous Poll
72%
በደቂቃ 3 ብር
17%
በደቂቃ 4 ብር
7%
5 ብር
3%
6ብር
የ ኮድ 3 የአዲሱ ታሪፍ ዋጋ በአብላጫው ውሳኔ መነሻ / በደይቃ /ኪ ሜ ትር ዋጋን ያካትታል ይህ ዋጋ መጪው ሳምንታትን አዋጭነቱን አይተን እደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻል ሊሆን ይችላል ‼️
Anonymous Poll
55%
መነሻ 110
10%
ኪ ሜ 18
11%
በደቂቃ 3
24%
ይህ የአብላጫውን ድምፅ ያገኘና ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባ ሲሆን አስተያየታቹን በድምፅ አሊያም በፅሁፍግለፁልን እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት 🙏‼️
2
የ ኮድ 3 የአዲሱ ታሪፍ ዋጋ በአብላጫው ውሳኔ መነሻ / በደይቃ /ኪ ሜ ትር ዋጋን ያካትታል ይህ ዋጋ መጪው ሳምንታትን አዋጭነቱን አይተን እደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻል ሊሆን ይችላል ‼️z
Anonymous Poll
81%
1 እስማማለሁኝ
11%
2 አልስማማም
0%
ካልተስማሙ አስተያየቶን እና ያሳመኖትን ምክኒያት ሃሳብ ያጋሩን ‼️
👍1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjafwjFb

ይሄ ሃሳብ የበርካቶችን ጥያቄና ወደውስጥ ያለ መግባትን ምክኒያት ያስረዳልና ሁላችንም ማህበረሰቡ ዘንድ እዲደርስ
Like 👍
Share 🤲
Copy link
በተጨማሪም Follow በማድረግ የምንጠብቀውን ለውጥ እናምጣ እላለው 🙏
🔥1
Forwarded from Yonatan ✌️
Ketebabern beyans yebet kerayi mekifle ayakitnm endayehwu awaragn bro🙏🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዲህ ይህንን ያክል ከገባን ራስን ማጥፍት አሊያም ማዳን ይኖርብናአል
ከሚድኑት ወይንስ ከ ሚጠፊት
ራስህን ፈልግ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
አስቻለው አዳነ የተባለ የኮድ 3 አሽከርካሪውና ተሽከርካሪው በ እለተ እረቡ ስራ ብሎ እደውጣ ስላልተመለሰ ተሽከርካሪውንም ሆነ እሱን ያያቹ ለኮድ ሶስት አባላት በሚስጥር አሊያም በውስጥ እድታሳውቁን የተለመደ ትብብራቹን በ ኮድ 3 አባላት ስም እንጠይቃለን
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
👍1
Forwarded from Henok $
አሁን ከመቼውም በላይ ልንተባበርበት የሚገባ ጉዳይ ነው
ለምን ካላቹኝ ይሄ ነጥብ የተነሳው ያለ ምክኒያት አይደለም ነሩን ህዝባዊ ለማድረግ እየሞከረነው የሄ ደግሞ ራሱን የቻለ የሴራ ማርኬቲንግ ሌሆን ይችላል ስለዚህ እኛ ይዘነው ለንነሳው የሚገባ የተለየ እቅድ ያስፈልገናል
እርሱም ሌሎች ድርጀታዊ ሴራዎችንና አገራዊ የመረጃ ሚስጥራትን ከዜጎች የደህንነት አንፃር የሚገጥሙንን ኪሳራዎችና ጉዳቶች ህብረተሰቡና መንግስት እዲረዳልን እነሱ በለኮሱት ሚዲያ መጠቀም ይኖርብናል ማናችንም ቢሆን ስለ ድርጅቶች የዋጋ ልዩነት ሳይሆን ስለ ሲስተሞች የደህንነት ፣የጥቅምና ፣የመብት ጥሰት የሚሰራባቸው መሆናቸውን በጥልቀት ማስረዳት ይኖርብናል
ለምሳሌ :-እደ ሌላው አለም ተሞክሮና አሰራር አለመከተላቸው
በሁሉም ዘርፍ ላይ ባለቤት አልባ ከመሆናቸው አኳያ ዜጎችን ለደህንነት ችግር የሚዳርግ አሰራራቸውን ተክኖሎጂን በመታገዝና ተቆጣጣሪ አካል ካለመኖሩ አኳያ በርካቶች ለችግር እና ለመከራ ተዳርገዋል ይንንም መንግስት ለዜጎቹ ደህንነት ሲል የነኝህን ድርጅቶች ፍቃድ አሰጣጥና እዲሁም ገቢያው ላይ ያሉትን ሁለቱን በተለየ መንገድ ሊፈትሽ እና ሊመረምር ይገባል
ይህንንም ለማድረግ የጀመረውን መገድ ለመቀልበስና አቅጣጫ ለማስቀየር ብሎም ተፅህኖ በማህበረሰቡ ዘንድ ለማስፈጠርና ለማነሳሳት ሎቢ (lobby) የማድረግ ዘመቻ እደሆነ ልትረዱት ይገባል ይህንንም ለህብረተሰቡም ለሚመለከተው አካል ማድረስ ይኖርባቹሃል
ለ ሚዲያው ባለቤቶችም እደ ነ ሳጅን አሰፍ መዝገቡ ያሉ ወታደራዊ ስልጠናና የሃገር ዘብነት ተስፈፍ የተጣለባቸው ሰዎች የሰው ልጅ ህይወትን የሚቀጥፍ አሰራርን ለሚከተሉ ድርጅቶች ሽፍን ሳይሆን ሲሆን ሲሆን የምርመራ ጋዜጠኝነትን ተጠቅመው የጋዜጠኝነትን ሙያ ከፍ ለማድረግ ከተበዳዩ አሽከርካሪው እና የንብረቱ ባለቤት ለሆነው ባለንብረት ፍትህን ማምጣት ሲኖርባቸው የድርጅቱን ከቱ ስራ ለማህበረሰብ በማሰብ የተደረገ አድርጎ ለማቅረብ መሞከር የጋዜጠኝነትን ክብርም ሆነ የአቅራቢዎቹን ቅቡልነት የሚያሳጣ ነው‼️
ቆም ተብሎ ሊታሰብበትና በቂ ጥናት የሚያስፈልገው ዘርፍ ነው የምንለው
እዲሁ ዝም ብለን ሳይሆን የዜጎችን። ህይወት፣ንብረት ፣መብትና ጥቅም የነጠቀ በመሆኑነው ስለዚህም ማነኛውም ከገዳዮቻችን ጋር የሚተባበር ዘሬ ብቻ ሳይሆን ነገም የማንዘነጋው እና ላጣናቸው ወድሞቻችን ደም የበኩሉን ያደረገ እደሆነ ሊረዳው ይገባል ‼️
#የ_ኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
👍1