Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደበኛ ይጠፍል ህብረተሰቡም ከየት ያመጣል ለሚሉ ይሄ ከ መንገድ ትራንስፖርት ይተሰጠ ምላሽ ነው 🫣
አስባቹታል ሂሳብ ሳይከፍል ማምለጥ ለሚያስብና
እረዳቱ አግዳሚላይ ቁጭ በል ሲልክ ረስቶት እየሄደ😜🤪
አስባቹታል ሂሳብ ሳይከፍል ማምለጥ ለሚያስብና
እረዳቱ አግዳሚላይ ቁጭ በል ሲልክ ረስቶት እየሄደ😜🤪
Forwarded from Henok $
ይህ የድል ብስራት ዜና ነው ✊‼️
ሁሌም ጥያቂያችን
#1_ደህንነታችን_‼️
#2_ጥቅማችንን_‼️
#3_መብታችን_‼️
ይከበር አላከብርም ላለ ደግሞ ከራሳችን አልፎ የመንግስትን እዲሁም የህብረተሰቡን ጉዳት ጨምሮ አጉልቶ ማሳየት ይቻላል ይሄም የሚሆነው ህጉን እና ስር ሀቱን ተከትሉ ይሆናል ✊‼️
ለዚህም ኮድ3 ችግሮቹን ለይቶ የማሳየት ስራን ይሰራል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ

https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
TikTok
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjUsPrxJ
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
TikTok
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዲህ እዲህ ሆንዋል ‼️
ይህ ሁሉ የሆነው በናተ ተስፍ ብሌለበት ተስፍ ለታያቹ ጥርጣሬ በነገሰበት እምነት ለሰጣቹን ይሁን እያልኩ በተቃራኒወ ከጥቂት አሁን ካሉ አባላት ውጪ ይህንን የዛሬን ስኬት በትግስት ባለ መጠበቅ ግለተኝነትን ፈልገው ለተሰነካከሉ ነብስ ይማር እያልኩ ‼️
በተለይ በተለይ ነገን ዛሬ ላይ ማድረግ ለቻላቹ መስዋትነታቹ ለኛ ብርታት ፣ጉልበት፣ዋጋ ለሆነን ለኛ የናተ መገፍት እና መስዋትነት ነው እአቅምና ብርታት የሆነን ከብር ላጣናቸው ወድሞቻችን ክብር ልጆቻቸውን ቀብረው እኛን ላጀገኑን ቤተሰቦች🙏✊‼️

ሰሞኑን ሲስተሙ ገብቷቸውእየተጠቀሙ ያሉ ደውለው ሲነግሩኝ እየተሰማቸው ያለው ስሜት የሚመስለኝ 😂😂🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሲገባን ከምንነቃ እዲነቃን እንቃ ከወዲሁ✊‼️
ጥሪ እያነሳቹ ለምትሮጡ ወንድሞች ይህው ነው መጨረሻውየግድ ተጉድታቹ ማየት ሳይሆን የብዙ ዎች ጉዳት ትምህርት የማይሆናቹ ከሆነ እውነትም እናተ ድርጅቶች እደሚሉት የነሱ ሹፌሮች ናቹ ‼️
እኔግን አይደለሁም ✊‼️
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ
ጥሪ እያነሳቹ ለምትሮጡ ወንድሞች ይህው ነው መጨረሻውየግድ ተጉድታቹ ማየት ሳይሆን የብዙ ዎች ጉዳት ትምህርት የማይሆናቹ ከሆነ እውነትም እናተ ድርጅቶች እደሚሉት የነሱ ሹፌሮች ናቹ ‼️
እኔግን አይደለሁም ✊‼️
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
የነዳጅ ዋጋን ጭማሪን ተከትሎ የኮድ 3 ወጋ ስንት ይሁን ❓
መነሻ ወጋ መሙያ
መነሻ ወጋ መሙያ
Anonymous Poll
40%
መነሻ 110
45%
120
10%
130
1%
140
9%
150
2
የነዳጅ ጭማሪን ተከትሎ የኮድ 3 የዋጋ ጭማሪ ስንት ይሁን ❓
በ ኪሎ ሜትር
የነዳጅ ጭማሪን ተከትሎ የኮድ 3 የዋጋ ጭማሪ ስንት ይሁን ❓
በ ኪሎ ሜትር
Anonymous Poll
15%
በ ኪሎሜትር 17 ብር
35%
18 ብር
13%
19 ብር
26%
20 ብር
2%
21 ብር
3%
22 ብር
0%
23 ብር
2%
24 ብር
5%
25 ብር
የነዳጅ ጭማሪውን ተከትሎ የ ኮድ 3 የደቂቃ ዋጋ ስንት ይሁን ይላሉ ❓
በ ደቂቃ
በ ደቂቃ
Anonymous Poll
72%
በደቂቃ 3 ብር
17%
በደቂቃ 4 ብር
7%
5 ብር
3%
6ብር
የ ኮድ 3 የአዲሱ ታሪፍ ዋጋ በአብላጫው ውሳኔ መነሻ / በደይቃ /ኪ ሜ ትር ዋጋን ያካትታል ይህ ዋጋ መጪው ሳምንታትን አዋጭነቱን አይተን እደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻል ሊሆን ይችላል ‼️
Anonymous Poll
55%
መነሻ 110
10%
ኪ ሜ 18
11%
በደቂቃ 3
24%
ይህ የአብላጫውን ድምፅ ያገኘና ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባ ሲሆን አስተያየታቹን በድምፅ አሊያም በፅሁፍግለፁልን እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት 🙏‼️
2
የ ኮድ 3 የአዲሱ ታሪፍ ዋጋ በአብላጫው ውሳኔ መነሻ / በደይቃ /ኪ ሜ ትር ዋጋን ያካትታል ይህ ዋጋ መጪው ሳምንታትን አዋጭነቱን አይተን እደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻል ሊሆን ይችላል ‼️z
የ ኮድ 3 የአዲሱ ታሪፍ ዋጋ በአብላጫው ውሳኔ መነሻ / በደይቃ /ኪ ሜ ትር ዋጋን ያካትታል ይህ ዋጋ መጪው ሳምንታትን አዋጭነቱን አይተን እደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻል ሊሆን ይችላል ‼️z
Anonymous Poll
81%
1 እስማማለሁኝ ✅
11%
2 አልስማማም ❎
0%
ካልተስማሙ አስተያየቶን እና ያሳመኖትን ምክኒያት ሃሳብ ያጋሩን ‼️
8%
👍1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjafwjFb
ይሄ ሃሳብ የበርካቶችን ጥያቄና ወደውስጥ ያለ መግባትን ምክኒያት ያስረዳልና ሁላችንም ማህበረሰቡ ዘንድ እዲደርስ
Like 👍
Share 🤲
Copy link ✅
በተጨማሪም Follow በማድረግ የምንጠብቀውን ለውጥ እናምጣ እላለው 🙏
ይሄ ሃሳብ የበርካቶችን ጥያቄና ወደውስጥ ያለ መግባትን ምክኒያት ያስረዳልና ሁላችንም ማህበረሰቡ ዘንድ እዲደርስ
Like 👍
Share 🤲
Copy link ✅
በተጨማሪም Follow በማድረግ የምንጠብቀውን ለውጥ እናምጣ እላለው 🙏
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
🔥1
Forwarded from Yonatan ✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Henoke bro ebakih enezn sewoche enrdachewu mule video selembeza nw korche yelakut