ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
በዚህ ተግባር ላይ መኪናውንእ በመአግኘት ሃይለ የሱስ (ቅንነት ለራስ ነው)ና ለቤተሰቡ ደጋፍ በማስተባበር ደግሞ ሚስተር ዲ ፣ሜሲ፣ሃይ ጃክና ሁላቹም የተሳተፍቹ ከፍ ያለ ክብር ይገባቹሀል በተለይ ስርጉት እደቤተሰብ ያደረግሽው ቢጠበቅም ኮድ 3 ቶች መፍትሄ አያጡም በማለትና በመተማመን ላደረግሽው ሁሉም ክብር ይገባሻል 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
እያሱ ክበሩልኝ 🙏🙏
እዲህ ነው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረት ተግባር ለተጎዱብን እና በድርጅት እዝላላማ አሰራር ለሚፈጠሩብን ችግሮች እደቤተሰብ ከማዘን የዘለለ ክድርጅቶቹ ሳይሆን እርስበእርሳችን ከነሱ በተሻለ የተሻለ ጥቅም መፍጠር እደምንችል ያሳያቹበት መገድ እጅግ የሚደነቅ ነው ላተም እና ለግደኞቹ አክብሮቴና አድናቆቴ ከፍ ያለነው🙏እደ ኮድ3 እርዳታን እና ድጋፍን እርስበእርስ የምንወጣው እንጂ የድርጅቶችን እገዛና ድጋፍ እደተቀዳሚ አማራጭ ወይም ፍላጎቱም የሌለን መሆኑን ጥረማሳያነው አንዳንድ ድርጅቶች በጠብቁንና በየ ሶሻል ሚዲያቸው የሚያውሩትን በተስፍ በማቆየት በህብረተሰቡና በ አሽከርካሪው ዘንድ ለመፍጠር ያሳዩትን ትግር አፈር ያበላና የቀለበሰም ጭምር ነው
ወ/ሮ ሰላማዊት እና ስርጉት እዲሁም ከተቻለ ልጁ በረከትን ቮይስ ቻት ላይ ጋብዘን ሳፋሪ አካዳሚን የምናመሰግንበት መርሃ ግብር ይኖረናል ብለን ተስፍ እናደርጋለን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
#እኛው_ለኛው_በ_ኛው
#ኮድ_3_አ_ባ_ማ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደበኛ ይጠፍል ህብረተሰቡም ከየት ያመጣል ለሚሉ ይሄ ከ መንገድ ትራንስፖርት ይተሰጠ ምላሽ ነው 🫣
አስባቹታል ሂሳብ ሳይከፍል ማምለጥ ለሚያስብና
እረዳቱ አግዳሚላይ ቁጭ በል ሲልክ ረስቶት እየሄደ😜🤪
Forwarded from Henok $
ይህ የድል ብስራት ዜና ነው ‼️
ሁሌም ጥያቂያችን
#1_ደህንነታችን_‼️
#2_ጥቅማችንን_‼️
#3_መብታችን_‼️
ይከበር አላከብርም ላለ ደግሞ ከራሳችን አልፎ የመንግስትን እዲሁም የህብረተሰቡን ጉዳት ጨምሮ አጉልቶ ማሳየት ይቻላል ይሄም የሚሆነው ህጉን እና ስር ሀቱን ተከትሉ ይሆናል ‼️
ለዚህም ኮድ3 ችግሮቹን ለይቶ የማሳየት ስራን ይሰራል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjUsPrxJ
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዲህ እዲህ ሆንዋል ‼️
ይህ ሁሉ የሆነው በናተ ተስፍ ብሌለበት ተስፍ ለታያቹ ጥርጣሬ በነገሰበት እምነት ለሰጣቹን ይሁን እያልኩ በተቃራኒወ ከጥቂት አሁን ካሉ አባላት ውጪ ይህንን የዛሬን ስኬት በትግስት ባለ መጠበቅ ግለተኝነትን ፈልገው ለተሰነካከሉ ነብስ ይማር እያልኩ ‼️
በተለይ በተለይ ነገን ዛሬ ላይ ማድረግ ለቻላቹ መስዋትነታቹ ለኛ ብርታት ፣ጉልበት፣ዋጋ ለሆነን ለኛ የናተ መገፍት እና መስዋትነት ነው እአቅምና ብርታት የሆነን ከብር ላጣናቸው ወድሞቻችን ክብር ልጆቻቸውን ቀብረው እኛን ላጀገኑን ቤተሰቦች🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞኑን ሲስተሙ ገብቷቸውእየተጠቀሙ ያሉ ደውለው ሲነግሩኝ እየተሰማቸው ያለው ስሜት የሚመስለኝ 😂😂🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
በቤተል ለመምጣት ያሰባቹ ትንሽ ጃም አለ አስቡበት
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሲገባን ከምንነቃ እዲነቃን እንቃ ከወዲሁ‼️
ጥሪ እያነሳቹ ለምትሮጡ ወንድሞች ይህው ነው መጨረሻውየግድ ተጉድታቹ ማየት ሳይሆን የብዙ ዎች ጉዳት ትምህርት የማይሆናቹ ከሆነ እውነትም እናተ ድርጅቶች እደሚሉት የነሱ ሹፌሮች ናቹ ‼️
እኔግን አይደለሁም ‼️
#የኮድ_ስራ_ያለ_ኪሳራ
🤔🤔🤔🤔🤔ተሸላሚው ሁሉ ምነው አዲስ ሆነ🫣🫣🫣😁😆🤣😂
የነዳጅ ዋጋን ጭማሪን ተከትሎ የኮድ 3 ወጋ ስንት ይሁን
መነሻ ወጋ መሙያ
Anonymous Poll
40%
መነሻ 110
45%
120
10%
130
1%
140
9%
150