ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ለ አንድ ቀን ልጅ እንሁን ለ እኝህ እናትና አባት ‼️🤲
ሁሌም አታሳፍሩኝም እኛ ኮድ 3 ቶች ተቀባዮች ሳንሆን ሰጪዋች ነን ‼️
በመስራታችን የምንሰጥ እንጂ የማንንም ድርጅት ምዱባንና እርጥባን አንፈልግም ‼️
ስለዚህም የኝህን እናትና አባት ቤት ያቅማችንን ለድርጅት መክፈል የነበረብንን ክሬዲት እንለግሳለን የ ካ አባዶ G 7 አካባቢ ናቸው ተብሏል የምታወቋቸው በዚህ እድሜ እርሀብ ባይጠና ህይወት ባይቀና ላቸው ነው የወጡት በዬ ስላሰብኩ እዛ አካባቢ ያለ ሰው አካውንቱን ይላክልንና የሚሰበሰበውን በ አደራ እስከ አዲስ አመት ሃላፊነቴን መወጣት እችላለው የሚል ያናግረኝ በተለይ በጣም የምተሳተፊና እዚህ ገፅ ላይ እቅስቃሴ ያላቹ ልጆች እዳትቀሩ ለ ሁለት ቀን ብቻ ለክርስትና እምነት ተከታዮች አስራታቹን ‼️
ለ እስልምና እምነት ተከታዮች ሰደቃቹን እዳወጣቹ ቁጠሩት 🤲🙏‼️
በ አዲሱ አመት የ አንድ ሰው ቤት የደስታ ምክኒያት እንሁን እላለው የምትልኩ ለጋሶች በውስጥ ለኔ ወይም ለ ሜስ እስክሪን ሻት ላኩልን የተደረሰውን ለማሳወቅ 🙏🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ሜ/ት /አ/ባ ማህበር🙏

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
1
Forwarded from Henok $
በነገራችን ላይ የኮድ 3 አባል ከሆናቹ ለ በዓሉ አዲሱ ገበያ መሄድና መግዛት ለምትችሉ ጣፍጭ ኬኮችን ለሰውም ሆነ ለራስ ወዳጅ ዘመድ መስጠት ከፈለጋቹ መውቀስም ሆነ ማረም የምንችለው የኛው የኮድ 3 አባል የሆነው ወድማችን የግል ነብረት የሆነ ዳቦና ኬክ ቤት አለላቹ ይርቀናል ለምትሉ እርሱ በሚቀጥራቹ ሰዓት መገኘት ከቻላቹ የበርካቶችን ኦርደር በአንድ ላይ ለማድረስ ዝግጁ ነው 🙏🎂🎂
ከናተ የሚጠበቀው ማዘዝ እፈልጋለው
የኮድ 3 ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ነኝ ማለት ብቻ እራሱ በውስጥ ያዋራቹሃል 🎂
🎂 🎂🎂🎂🎂🎂
🎂ለ አዲስ ዓመት🎂
🎂 አዲስ ስጦታ🎂
🎂 🎂🎂🎂🎂🎂
Forwarded from Henok $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
ውድ ደንበኛችን ለጉዞዎ እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን በጉዞዎ ወቅት ዕቃ ቢረሱ  ወይም በድጋሚ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ።
0911
Toyota corolla sikye belu B07”” “” “”
መልካም ጉዞ ።
ኮድ 3 ሜ /ትራንሰፖርት
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሰላም ለሁላቹም ሁሌም ለአዲስ ዓመታት መምጣትና መሄድ ውስጥ እደልጅነት ሴቶች አበባ ዮሽ መጨፈር ወዶች አብባ ማዞር ከሆነ ተስፍችን ባደገ አካል ላይ ያላደገ ተግባር ላይ እደማንሳተፈው ሁሉ ሁሌም አበባ 🌼 እደማዞር የሆነብንን ስራ እዴት መቀየር እዳለብን ማሰብና መብዛት ይኖርብናል ‼️
ታዲያ ካለፈው ዓመት ከዘንድሮ ምን ተሰራ እደ ኮድ 3 ካላቹን በ ራስ ሃሳብ የሚመሩ ብዙ ሰዎችን ስንፈጥር ተቆጥሮ የማይሰላ ሁሉም ወደ ኪሱ ያስገባው እልፍ ገንዘቦች እዲፈጠሩና ያለ አግባብ የሚወጡትን ደግሞ💵💵 ታድገናል ።
ከ ማህበራዊ ግልጋሎት አኳያ ብዙዎችን አፅናንተናል ፣ጠይቀናል ፣ ደርሰነል ከዝርፊያና ከቅሚያ መረጃ በመስጠትና ደርሶ የማስጣል ስራን ሰርተናል ይህ ሁሉ የሆነው የናተ 🌼አበባ ከማዞር ከፍ ያለን ስራ የምትሰሩ የናተ አስተዋፅኦ በመናሩ ነው ።
ታዲያ 2016 ምን እንጠብቅ ⁉️
ከተፅህና የተላቀቀና እደ አሽከርካሪነቱና እደ ባለንብረትነቱ ተከብሮና በዘርፊ ላይ እደ ባሪያ መታየቱ መቆም አለበት የሰፈሩለትን ብቻ የሚበላ ሳይሆን የሚመቸውንና የራሱን እራሱ መጥኖ የሚግርስ የዘርፊ ባለቤት እናረገዋለን
ይህም የሚሆነው በ ዓዲስ ዓመት ሁላችንም አዲስ አስተሳሰብ ሲኖረን ነው
ታዲያ በአንድነት ቆመን በአንድነት መብት ፣ ጥቀም እና ደህንነታችንን የምናረጋግጥበት ዘመናችን ይሆናል ብዬ አምናለው 🙏
መልካም ዓዲስ 🌼🌼🌼ዓመት ለሁላቹም
አክባሪዎቼ 🙏 የምትከበሩበት
ታዛዦቼ 🙏 ሁሉም ነገር የሚታዘዝላቹ
ደጋፊዎቼ 🙏 በክብር የምትደገፊበት
ዘመኑ ሁሉ 2016 ለናተ የተሳካና የተስማማ ይሁንላቹ 🤲🤲🤲

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል።
ሔኖክ ተስፍዬ
ኮድ_3
Forwarded from Henok $
በዚህ ተግባር ላይ መኪናውንእ በመአግኘት ሃይለ የሱስ (ቅንነት ለራስ ነው)ና ለቤተሰቡ ደጋፍ በማስተባበር ደግሞ ሚስተር ዲ ፣ሜሲ፣ሃይ ጃክና ሁላቹም የተሳተፍቹ ከፍ ያለ ክብር ይገባቹሀል በተለይ ስርጉት እደቤተሰብ ያደረግሽው ቢጠበቅም ኮድ 3 ቶች መፍትሄ አያጡም በማለትና በመተማመን ላደረግሽው ሁሉም ክብር ይገባሻል 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
እያሱ ክበሩልኝ 🙏🙏
እዲህ ነው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረት ተግባር ለተጎዱብን እና በድርጅት እዝላላማ አሰራር ለሚፈጠሩብን ችግሮች እደቤተሰብ ከማዘን የዘለለ ክድርጅቶቹ ሳይሆን እርስበእርሳችን ከነሱ በተሻለ የተሻለ ጥቅም መፍጠር እደምንችል ያሳያቹበት መገድ እጅግ የሚደነቅ ነው ላተም እና ለግደኞቹ አክብሮቴና አድናቆቴ ከፍ ያለነው🙏እደ ኮድ3 እርዳታን እና ድጋፍን እርስበእርስ የምንወጣው እንጂ የድርጅቶችን እገዛና ድጋፍ እደተቀዳሚ አማራጭ ወይም ፍላጎቱም የሌለን መሆኑን ጥረማሳያነው አንዳንድ ድርጅቶች በጠብቁንና በየ ሶሻል ሚዲያቸው የሚያውሩትን በተስፍ በማቆየት በህብረተሰቡና በ አሽከርካሪው ዘንድ ለመፍጠር ያሳዩትን ትግር አፈር ያበላና የቀለበሰም ጭምር ነው
ወ/ሮ ሰላማዊት እና ስርጉት እዲሁም ከተቻለ ልጁ በረከትን ቮይስ ቻት ላይ ጋብዘን ሳፋሪ አካዳሚን የምናመሰግንበት መርሃ ግብር ይኖረናል ብለን ተስፍ እናደርጋለን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
#እኛው_ለኛው_በ_ኛው
#ኮድ_3_አ_ባ_ማ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደበኛ ይጠፍል ህብረተሰቡም ከየት ያመጣል ለሚሉ ይሄ ከ መንገድ ትራንስፖርት ይተሰጠ ምላሽ ነው 🫣
አስባቹታል ሂሳብ ሳይከፍል ማምለጥ ለሚያስብና
እረዳቱ አግዳሚላይ ቁጭ በል ሲልክ ረስቶት እየሄደ😜🤪
Forwarded from Henok $
ይህ የድል ብስራት ዜና ነው ‼️
ሁሌም ጥያቂያችን
#1_ደህንነታችን_‼️
#2_ጥቅማችንን_‼️
#3_መብታችን_‼️
ይከበር አላከብርም ላለ ደግሞ ከራሳችን አልፎ የመንግስትን እዲሁም የህብረተሰቡን ጉዳት ጨምሮ አጉልቶ ማሳየት ይቻላል ይሄም የሚሆነው ህጉን እና ስር ሀቱን ተከትሉ ይሆናል ‼️
ለዚህም ኮድ3 ችግሮቹን ለይቶ የማሳየት ስራን ይሰራል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMjUsPrxJ
https://vm.tiktok.com/ZMjUx17yxእውነትው ይህ ነው ይህንን መልክት ለበርካቶች እዲደርስና የሚመለከተውም እዲያየው ሼር /ላይክ👍ፎሎ በማድረግ የድርሻቹን ተወጡ