ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
ያዛምዱ ‼️
ሀ,አንደኛላይ ያለችው ነች
ለ, ሁለተኛ ላይ ያለችው ነች
ሐ, ሶስተኛላይ ያለችው ነች
መ,በጓ የፎቶነች
ሠ, ሊበላ 😏
😜🤣😂😜🤣😂😜🤣😂

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Phone
ሰላም ዕለቱ ጳጎሜ 2 2012 ሰዐቱ ከምሽቱ 3:40 አካባቢ ነው ብስራተ ገብርኤል ብሩክ ህክምና ማዕከል ዘነበ ወርቅ መነሀሪያ የሚል ስራ ደረሰኝ አነሳውት ሁለት ወንዶች አንዱ ከፊት አንዱ ከሃላ ገቡ ቦታው ላይ ስደርስ የሃላው አነቀኝ የፊተኛው የቦክስ መአት እንደገና ሶስተኛ ሰው ከቅያስ ወቶ ከመኪና ካስወረደኝ ቦሃላ በዱላ ከደበደቡኝ በሃላ መኪናውን ይዘው በፍጥነት ሄዱ በዕለቱም ለአካባቢው ፖሊስ አመለከትን ጥሪ የተደረገበትን ስልክ ሰጠን በንጋታው ከራይድ ከህግ ክፍል ነኝ ያለ ሰው ደወለልኝ በምርመራ ላይ በሁሉ ነገር እንረዳሃለን አለኝ ይሄን ካለኝ በሃላ የት እንደገባ አላቅም እኛም እንደ ራይድ ቤተሰብ አባል ነን በማለት ቢሮ ተመላለስን ስልካቹሁን አስቀምጦ ከማለት ውጪ የሚያናግር ሰው የለም የሁነ ጊዜ ላይ አንድ ቢሮ ውስጥ ያለች እህት ከአባላት ከክሬዲት የቻለውን ራይድ የቀረውን ፐርሰን ሸፍኖ የንብረት ባለቤት ትሁናላቹ ተባልን ከዚያም እንደለመድነው ቢሮ መመላለስ ጀመርን ኮሚቴ ተዋቅሮ እየሰራ ነው ከመባል ውጪ ወፍ የለም ፖሊስም አንተን ተስፋ ማስቆረጥ እንጂ ለስራው እምብዛም ነው መኪና ላንተ ትርፍ ነገር እንደሆነ ነው አረዳዳቸው ይሄው ከአመታት በሃላ ጥሩ ጎረቤት በሰጠኝ መኪና በገቢ እየሰራሁ ነኝ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይሄ ቪዲዮ ከድርጅቶቹ ፍላጎት ጋር። ለምን ተመሳሰለብኝ 🤔
በተለይ በዚህን ወቅት ሊበላ 🫣🤪😆😝😂
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ለ አንድ ቀን ልጅ እንሁን ለ እኝህ እናትና አባት ‼️🤲
ሁሌም አታሳፍሩኝም እኛ ኮድ 3 ቶች ተቀባዮች ሳንሆን ሰጪዋች ነን ‼️
በመስራታችን የምንሰጥ እንጂ የማንንም ድርጅት ምዱባንና እርጥባን አንፈልግም ‼️
ስለዚህም የኝህን እናትና አባት ቤት ያቅማችንን ለድርጅት መክፈል የነበረብንን ክሬዲት እንለግሳለን የ ካ አባዶ G 7 አካባቢ ናቸው ተብሏል የምታወቋቸው በዚህ እድሜ እርሀብ ባይጠና ህይወት ባይቀና ላቸው ነው የወጡት በዬ ስላሰብኩ እዛ አካባቢ ያለ ሰው አካውንቱን ይላክልንና የሚሰበሰበውን በ አደራ እስከ አዲስ አመት ሃላፊነቴን መወጣት እችላለው የሚል ያናግረኝ በተለይ በጣም የምተሳተፊና እዚህ ገፅ ላይ እቅስቃሴ ያላቹ ልጆች እዳትቀሩ ለ ሁለት ቀን ብቻ ለክርስትና እምነት ተከታዮች አስራታቹን ‼️
ለ እስልምና እምነት ተከታዮች ሰደቃቹን እዳወጣቹ ቁጠሩት 🤲🙏‼️
በ አዲሱ አመት የ አንድ ሰው ቤት የደስታ ምክኒያት እንሁን እላለው የምትልኩ ለጋሶች በውስጥ ለኔ ወይም ለ ሜስ እስክሪን ሻት ላኩልን የተደረሰውን ለማሳወቅ 🙏🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ሜ/ት /አ/ባ ማህበር🙏

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
1
Forwarded from Henok $
በነገራችን ላይ የኮድ 3 አባል ከሆናቹ ለ በዓሉ አዲሱ ገበያ መሄድና መግዛት ለምትችሉ ጣፍጭ ኬኮችን ለሰውም ሆነ ለራስ ወዳጅ ዘመድ መስጠት ከፈለጋቹ መውቀስም ሆነ ማረም የምንችለው የኛው የኮድ 3 አባል የሆነው ወድማችን የግል ነብረት የሆነ ዳቦና ኬክ ቤት አለላቹ ይርቀናል ለምትሉ እርሱ በሚቀጥራቹ ሰዓት መገኘት ከቻላቹ የበርካቶችን ኦርደር በአንድ ላይ ለማድረስ ዝግጁ ነው 🙏🎂🎂
ከናተ የሚጠበቀው ማዘዝ እፈልጋለው
የኮድ 3 ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ነኝ ማለት ብቻ እራሱ በውስጥ ያዋራቹሃል 🎂
🎂 🎂🎂🎂🎂🎂
🎂ለ አዲስ ዓመት🎂
🎂 አዲስ ስጦታ🎂
🎂 🎂🎂🎂🎂🎂
Forwarded from Henok $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
ውድ ደንበኛችን ለጉዞዎ እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን በጉዞዎ ወቅት ዕቃ ቢረሱ  ወይም በድጋሚ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ።
0911
Toyota corolla sikye belu B07”” “” “”
መልካም ጉዞ ።
ኮድ 3 ሜ /ትራንሰፖርት
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሰላም ለሁላቹም ሁሌም ለአዲስ ዓመታት መምጣትና መሄድ ውስጥ እደልጅነት ሴቶች አበባ ዮሽ መጨፈር ወዶች አብባ ማዞር ከሆነ ተስፍችን ባደገ አካል ላይ ያላደገ ተግባር ላይ እደማንሳተፈው ሁሉ ሁሌም አበባ 🌼 እደማዞር የሆነብንን ስራ እዴት መቀየር እዳለብን ማሰብና መብዛት ይኖርብናል ‼️
ታዲያ ካለፈው ዓመት ከዘንድሮ ምን ተሰራ እደ ኮድ 3 ካላቹን በ ራስ ሃሳብ የሚመሩ ብዙ ሰዎችን ስንፈጥር ተቆጥሮ የማይሰላ ሁሉም ወደ ኪሱ ያስገባው እልፍ ገንዘቦች እዲፈጠሩና ያለ አግባብ የሚወጡትን ደግሞ💵💵 ታድገናል ።
ከ ማህበራዊ ግልጋሎት አኳያ ብዙዎችን አፅናንተናል ፣ጠይቀናል ፣ ደርሰነል ከዝርፊያና ከቅሚያ መረጃ በመስጠትና ደርሶ የማስጣል ስራን ሰርተናል ይህ ሁሉ የሆነው የናተ 🌼አበባ ከማዞር ከፍ ያለን ስራ የምትሰሩ የናተ አስተዋፅኦ በመናሩ ነው ።
ታዲያ 2016 ምን እንጠብቅ ⁉️
ከተፅህና የተላቀቀና እደ አሽከርካሪነቱና እደ ባለንብረትነቱ ተከብሮና በዘርፊ ላይ እደ ባሪያ መታየቱ መቆም አለበት የሰፈሩለትን ብቻ የሚበላ ሳይሆን የሚመቸውንና የራሱን እራሱ መጥኖ የሚግርስ የዘርፊ ባለቤት እናረገዋለን
ይህም የሚሆነው በ ዓዲስ ዓመት ሁላችንም አዲስ አስተሳሰብ ሲኖረን ነው
ታዲያ በአንድነት ቆመን በአንድነት መብት ፣ ጥቀም እና ደህንነታችንን የምናረጋግጥበት ዘመናችን ይሆናል ብዬ አምናለው 🙏
መልካም ዓዲስ 🌼🌼🌼ዓመት ለሁላቹም
አክባሪዎቼ 🙏 የምትከበሩበት
ታዛዦቼ 🙏 ሁሉም ነገር የሚታዘዝላቹ
ደጋፊዎቼ 🙏 በክብር የምትደገፊበት
ዘመኑ ሁሉ 2016 ለናተ የተሳካና የተስማማ ይሁንላቹ 🤲🤲🤲

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል።
ሔኖክ ተስፍዬ
ኮድ_3