ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይሄ ልኛ ጥሩ የፉክክርመድረክ ቢሆንም አሽከርካሪውን ያላማከለና ያላማከረ ጭማሪን መቀበል ጊዜው ያለፈበት አሰራር ነው ‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት ከትላንት ምሽት የቀጠለ ስራን እደዐትና በምን መልኩ ብንሰራ ነው ውጤታማ መሆን የምንችለው እደ ኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረትነታችን በሚል የተለያየ የልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ‼️
https://vm.tiktok.com/ZMjL4m6vK

ይህ በሌላ አገር የተደረገ የጥንቃቄና የዘመናዊ ትራንስፖርት ተሞክሮ ነው ለኛም በርካታ ችግሮችን ይፈታል ብዬ ስላመንኩ ላካፍላቹ ብዬ ነው መልካም ጊዜ ፎሎ በማድረግ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላቹ 🙏
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህ ያሉ በኮድ 3 ስም እና ስራ በቅን ተግባር ላይ የተሳተፍ ሁሌም እዲህ ያሉ ተግባራት እንጂ ሌሎች እኛን የማይወክሉን መሆናቸውን አውቀን ሁላችንም ልናጋራውና ልናመሰግነው ይገባል የህንን ላደረገው አሽከርካሪና ባለ ንብረት🙏🙏
ኮድ 3 ስራ ይቀጥላል ‼️
ያዛምዱ ‼️
ሀ,አንደኛላይ ያለችው ነች
ለ, ሁለተኛ ላይ ያለችው ነች
ሐ, ሶስተኛላይ ያለችው ነች
መ,በጓ የፎቶነች
ሠ, ሊበላ 😏
😜🤣😂😜🤣😂😜🤣😂

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
Forwarded from Phone
ሰላም ዕለቱ ጳጎሜ 2 2012 ሰዐቱ ከምሽቱ 3:40 አካባቢ ነው ብስራተ ገብርኤል ብሩክ ህክምና ማዕከል ዘነበ ወርቅ መነሀሪያ የሚል ስራ ደረሰኝ አነሳውት ሁለት ወንዶች አንዱ ከፊት አንዱ ከሃላ ገቡ ቦታው ላይ ስደርስ የሃላው አነቀኝ የፊተኛው የቦክስ መአት እንደገና ሶስተኛ ሰው ከቅያስ ወቶ ከመኪና ካስወረደኝ ቦሃላ በዱላ ከደበደቡኝ በሃላ መኪናውን ይዘው በፍጥነት ሄዱ በዕለቱም ለአካባቢው ፖሊስ አመለከትን ጥሪ የተደረገበትን ስልክ ሰጠን በንጋታው ከራይድ ከህግ ክፍል ነኝ ያለ ሰው ደወለልኝ በምርመራ ላይ በሁሉ ነገር እንረዳሃለን አለኝ ይሄን ካለኝ በሃላ የት እንደገባ አላቅም እኛም እንደ ራይድ ቤተሰብ አባል ነን በማለት ቢሮ ተመላለስን ስልካቹሁን አስቀምጦ ከማለት ውጪ የሚያናግር ሰው የለም የሁነ ጊዜ ላይ አንድ ቢሮ ውስጥ ያለች እህት ከአባላት ከክሬዲት የቻለውን ራይድ የቀረውን ፐርሰን ሸፍኖ የንብረት ባለቤት ትሁናላቹ ተባልን ከዚያም እንደለመድነው ቢሮ መመላለስ ጀመርን ኮሚቴ ተዋቅሮ እየሰራ ነው ከመባል ውጪ ወፍ የለም ፖሊስም አንተን ተስፋ ማስቆረጥ እንጂ ለስራው እምብዛም ነው መኪና ላንተ ትርፍ ነገር እንደሆነ ነው አረዳዳቸው ይሄው ከአመታት በሃላ ጥሩ ጎረቤት በሰጠኝ መኪና በገቢ እየሰራሁ ነኝ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይሄ ቪዲዮ ከድርጅቶቹ ፍላጎት ጋር። ለምን ተመሳሰለብኝ 🤔
በተለይ በዚህን ወቅት ሊበላ 🫣🤪😆😝😂
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ