ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ቴዳ ይቅርታ ስለዚህ መልስ መዘግየት 🙏
አዎ ነው መልሴ በሚገባ አየክ ቢዝነስና አገር በብሀት ነው የሚመራው የህ ማለት ለምሳሌ ሪሶርስ ቢኖርክና ሪሶርሱን ማውጫ ገዘብ አሊያም እወቀት ባይኖርክ መጀመሪያ የምታረገው ጥናትና ስለነገሩ በቂ እውቀትንና ግንዛቤን በ ህዝብክ ላይ ነው የምትፈጥረው
ያን ጊዜ ሀብት ያለው በህዝብክ አቅምናልክ ያክል ክብር፣ብር፣እናም የሚፈልጋቸውን ፍላጎቶችክን አሟልቶ ይመጣል ለዚህም ነው ዋናውን ባይደፍሩትም ጥቂቶች አሁን አሁን አማራጭ በሌለው ምርጫውስጥ ስላሉ የህንን እናደርጋለን ከኛጋር ስሩ ሲሉ የሚደመጡት ።
ሌላው የቀደምት ደርጆቶች በሌላቸው አመል መለማመጥ በሚመስል መልኩ መግለጫዎችን የሚያወጠት ‼️
‼️‼️‼️‼️አዎ መጨመር አለበት ቀላል እኮነው የውጪ መንዛሬ የማይፈልገው የጤፍ እንጀራ እኮ ገበሬው መሬቱ ጨምሮበት ሳይሆን እሱ የሚገዛው የፍጆታ እቃዎች ስለጨመሩበት ነው የጤፍ ዋጋላይ የጨመረው አተስ🫵🏼 የአንድ እጀራ ዋጋ ከ 10 ብር ወደ 20 ካደገ በ አንድ ዓመት ውስጥ የኛ የወጪ ምንዛሬ የሚፈልጉ ነገራት ምን ያክል መጨመር ነበረባቸው
እባካቹ 🙏ሰው መክፈል አይችልም በማለት ራስን እደ ቀድሞ ጂንአድ እደማትቆጥሩት እርግጠኛነኝ የ አለምን አኢኮኖሚ በግለሰብ ደረጃ ለማስተካከል መሞከር ሊያውም እደኛ ባለ አቅም ቀልድ ነው የሚሆነው 🙏
መለካም ንባብ
ኮድ 3 ይቀጥላል
ብላክ ‼️መልካችን ነው😂😜
ሔኖክ $
👍1
Forwarded from Henok $
ይሄ ልኛ ጥሩ የፉክክርመድረክ ቢሆንም አሽከርካሪውን ያላማከለና ያላማከረ ጭማሪን መቀበል ጊዜው ያለፈበት አሰራር ነው ‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት ከትላንት ምሽት የቀጠለ ስራን እደዐትና በምን መልኩ ብንሰራ ነው ውጤታማ መሆን የምንችለው እደ ኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረትነታችን በሚል የተለያየ የልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ‼️
https://vm.tiktok.com/ZMjL4m6vK

ይህ በሌላ አገር የተደረገ የጥንቃቄና የዘመናዊ ትራንስፖርት ተሞክሮ ነው ለኛም በርካታ ችግሮችን ይፈታል ብዬ ስላመንኩ ላካፍላቹ ብዬ ነው መልካም ጊዜ ፎሎ በማድረግ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላቹ 🙏
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህ ያሉ በኮድ 3 ስም እና ስራ በቅን ተግባር ላይ የተሳተፍ ሁሌም እዲህ ያሉ ተግባራት እንጂ ሌሎች እኛን የማይወክሉን መሆናቸውን አውቀን ሁላችንም ልናጋራውና ልናመሰግነው ይገባል የህንን ላደረገው አሽከርካሪና ባለ ንብረት🙏🙏
ኮድ 3 ስራ ይቀጥላል ‼️