Forwarded from አካኪዬቪች
በሀንጋሪ (ቡዳፔስት) ለሚካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 1500 ሜትር ሀገራችንን ወክለው ከሚሮጡ ጠንካራ አትሌቶች መሀል አንዷ ብርቄ ሃየሎም ናት ።
የአለም ከሀያ አመት በታች ሻምፒዮና ላይ ለሀገሯ ወርቅ ያመጣች ባለውለታ አትሌታችን በቀን 28/11/2015 ከምሽቱ 12 ሰአት መነሻዋን ስቴድየም - መድረሻዋ አራራት ሆቴል አድርጋ በተጓዘችበት የሜትር ታክሲ አገልግሎት ዘርፍ ላይ ፓስፓርቷን የጣለች ሲሆን።
ከብሄራዊ ቡድኑ ልዑካን ጋር በመጪው ማክሰኞ በረራ ለማድረግ በዝግጅት ላይ በመሆኗ ።
በወቅቱ የተሳፈረችበት አሽከርካሪ አልያም ዶክመንቱን ያገኘህ አካል ፈጣን ትብብር እንድታደርግላት በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏

Forwarded from Misi ሜሲ( መሳይ) ያለ፡ምክንያት፡መኖር፡ክልክል፡ነዉ።!!
የኮድ 3 አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች ግሩፕ ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችን መስጠት #ለአገልግሎታችን ቀላል የሆኑትን ልምድ ተሞክሮዎች ማካፈል #ስራ የሚበዛበትን አካባቢ ለአባላት መጠቆም #አደጋና ለደህንነት አስጊ ቦታዎችን መጠቆም። ሀሳቦቹ በይዘታቸው ከስድብ፣ ከዘለፋ፣ ከማሽሟጠጥና ተጨባጭ መረጃ ከሌለው የግል ግምቶች የፀዱ መሆን ይኖርባቸዋል"
ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ
ሀይማኖት ፣ ብሄር ፣ ፖለቲካ ፣ ማስታወቂያ እዚህ ግሩፕ ላይ ማንሳትም ሆነ ማስተዋወቅ ፈፅሞ አይቻልም በተረፈ ግሩፑ የሁላችንም ነው ይሄ ቢጨመር የምትሉትን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንደራሳቸው ቤት ተወያዩበት
እኛው
ለኛው
በኛው ወደፊት
ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ
ሀይማኖት ፣ ብሄር ፣ ፖለቲካ ፣ ማስታወቂያ እዚህ ግሩፕ ላይ ማንሳትም ሆነ ማስተዋወቅ ፈፅሞ አይቻልም በተረፈ ግሩፑ የሁላችንም ነው ይሄ ቢጨመር የምትሉትን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንደራሳቸው ቤት ተወያዩበት
እኛው
ለኛው
በኛው ወደፊት
👍1
Forwarded from Henok $
ይህንን ለጀ የምታውቁ ወይንም በሜትር ትራንስፖርት ስራ ውስጥ እደመስራትክ ሜክሲኮ ኬኬር ጋር ተገልጋዩ በ እምነት ከ ኮድ 3 አሽከርካሪው ጋር ያለውን እምነት የሚያሳጣ ተግባር በመፈፀምክ በ አደራ አድርስ ተብሎ የተሰጠክን የ አኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከተረከብክበት ቦታ በመመለስ እድታስረክብ ስንል በ ትህትና እጠይቃለን ንብረቱም የ ኮድ 3 አሽከርካሪ የሆነ የአባላችን ቤተሰብ ከመሆኑም አኳያ ልጁን የምታውቁት በውስጥ እዲያዋራን እና እዲህ ካለ ድርጊት እዲታረም አሊያም እኛ ኑሮ አችንን የምንገፍበት ቤተሰባችንን የምናስተዳድርበት ከመሆኑ አኳያ ግለሰቡ የሚገኝበትንና እቃው ለባለቤቱ የሚመለስበትን መፍጠር የሁላችንም ግዴታ ነው ✊‼️
ኮድ 3
ኮድ 3
Forwarded from ~~ Basilel ~~
Forwarded from Henok $
በወድማችን ጌች ላይ ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ የዘረፋ ወጀል የፈፀመ ሲሆን ከ ሀብተ ጎርጊስ ድልድይ እስከ ተክላይማኖት ባለው መገድ ላይ ያላቹ አባላት የምታውቁት እድትጠቁሙን እና በተጨማሪ በዛ መገድላይ በድምፅ እደተላለፈው አይነት ገጠመኝ ከገጠማቹ ልጁን እና ግብራበሮቹን መያዝ ስለሚገባን ወዲያውኑ ለ ኮድ 3 አባላት ያሳውቁን 🙏✊‼️
ኮድ 3
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ይህንን አባባል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ሲለው ነበር የምናውቀው ይህው አሁን መቆየት ደጉ ድርጅቱ እራሱ ይለው ጀመር ወገን በትርክን ጠከር አድርግ ✊‼️
የኮድ 3 ስራ ይቀጥላል✊‼️
የኮድ 3 ስራ ይቀጥላል✊‼️
Forwarded from Henok $
ቴዳ ይቅርታ ስለዚህ መልስ መዘግየት 🙏
አዎ ነው መልሴ በሚገባ አየክ ቢዝነስና አገር በብሀት ነው የሚመራው የህ ማለት ለምሳሌ ሪሶርስ ቢኖርክና ሪሶርሱን ማውጫ ገዘብ አሊያም እወቀት ባይኖርክ መጀመሪያ የምታረገው ጥናትና ስለነገሩ በቂ እውቀትንና ግንዛቤን በ ህዝብክ ላይ ነው የምትፈጥረው
ያን ጊዜ ሀብት ያለው በህዝብክ አቅምናልክ ያክል ክብር፣ብር፣እናም የሚፈልጋቸውን ፍላጎቶችክን አሟልቶ ይመጣል ለዚህም ነው ዋናውን ባይደፍሩትም ጥቂቶች አሁን አሁን አማራጭ በሌለው ምርጫውስጥ ስላሉ የህንን እናደርጋለን ከኛጋር ስሩ ሲሉ የሚደመጡት ።
ሌላው የቀደምት ደርጆቶች በሌላቸው አመል መለማመጥ በሚመስል መልኩ መግለጫዎችን የሚያወጠት ✊‼️
‼️‼️‼️‼️አዎ መጨመር አለበት ቀላል እኮነው የውጪ መንዛሬ የማይፈልገው የጤፍ እንጀራ እኮ ገበሬው መሬቱ ጨምሮበት ሳይሆን እሱ የሚገዛው የፍጆታ እቃዎች ስለጨመሩበት ነው የጤፍ ዋጋላይ የጨመረው አተስ🫵🏼 የአንድ እጀራ ዋጋ ከ 10 ብር ወደ 20 ካደገ በ አንድ ዓመት ውስጥ የኛ የወጪ ምንዛሬ የሚፈልጉ ነገራት ምን ያክል መጨመር ነበረባቸው
እባካቹ 🙏ሰው መክፈል አይችልም በማለት ራስን እደ ቀድሞ ጂንአድ እደማትቆጥሩት እርግጠኛነኝ የ አለምን አኢኮኖሚ በግለሰብ ደረጃ ለማስተካከል መሞከር ሊያውም እደኛ ባለ አቅም ቀልድ ነው የሚሆነው 🙏
መለካም ንባብ
ኮድ 3 ይቀጥላል
ብላክ ✊‼️መልካችን ነው😂😜
ሔኖክ $

ይሄ ልኛ ጥሩ የፉክክርመድረክ ቢሆንም አሽከርካሪውን ያላማከለና ያላማከረ ጭማሪን መቀበል ጊዜው ያለፈበት አሰራር ነው ✊‼️
የነዳጂ ጭማሪውን ተከትሎ ዋጋችን ስንት መሆን ይኖርበታል ይላሉ ⁉️
Anonymous Quiz
21%
1 መነሻ 115በኪ.ሜ 1 ብር በደይቃ 0.50 ሳንቲም
31%
2 መነሻ 120 በ ኪ.ሜ 1.50 ሳሜ በደይቃ 1 ብር
29%
3 መነሻ 130 በ ኪ.ሜ 2 ብር በደይቃ 1.50 ሳንቲም
19%
4 ሌላ አማራጭ የሚሉትን ይጠቁሙንለኮድ 3 ማህበሩ