ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
የ ራይድ ፓላስ ጉዳይ እዴት እና ምን ላይ እዳደረሳቹት ብትነግሩን አይሻልም እናተ ግብር ከፍዩን ከግብር ሰብሳቢው ጋር አለመተማመን መፍጠር ነው የምፈለገው ይህ እየሆነ ያለውም በግብር ሰብሳቢው በተቋሙ ላይ መተማመን እዳይኖረው የተፈለገው አሁን ላይ ከ ኮድ 3 ባለንብረቱጋር ተቀራርቦ መስራት በመቻሉ ነው በቀጣይም ገና የመንግስትንና የባለንብረቱን ጥቅም ባስጠበቀ መገድ አብረን በጋራ የምንሰራ ይሆናል‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
ይህ ትላንት ለነበረዉ የውይይት ሀሳብ ነው‼️
ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እግዲህ የድርጅቱ የተሳሳተ መረጃ ባለንብረቱን ለከፍተኛ ችግር አጋልጦታል ይህ የምታዩት በውስጥ ከሚደርሱኝ መረጃ ዎች ሲሆን የመረጃውን ባለቤት ሚስጥር በጠበቀ መንገድ ለናተ መማሪያ ለድርጅቶቹም ማስተማሪያ መንግስትም ነገሩን መርምሮ ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥበት ስል አጋራዋቹ 🙏‼️
ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ሁሉም ሰው ለሌላው እዲሰማው በማድረግ የድርሻችንን በመወጣት የልጅቱን የልፍት ወጤትና ሀገራችንንም ካለመወከል እንታደጋት🙏‼️
ኮድ 3 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ሁሉም ሰው ለሌላው እዲሰማው በማድረግ የድርሻችንን በመወጣት የልጅቱን የልፍት ወጤትና ሀገራችንንም ካለመወከል እንታደጋት🙏‼️
ኮድ 3 🙏🙏🙏
1
Forwarded from አካኪዬቪች
በሀንጋሪ (ቡዳፔስት) ለሚካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 1500 ሜትር ሀገራችንን ወክለው ከሚሮጡ ጠንካራ አትሌቶች መሀል አንዷ ብርቄ ሃየሎም ናት ።

የአለም ከሀያ አመት በታች ሻምፒዮና ላይ ለሀገሯ ወርቅ ያመጣች ባለውለታ አትሌታችን በቀን 28/11/2015 ከምሽቱ 12 ሰአት መነሻዋን ስቴድየም - መድረሻዋ አራራት ሆቴል አድርጋ በተጓዘችበት የሜትር ታክሲ አገልግሎት ዘርፍ ላይ ፓስፓርቷን የጣለች ሲሆን።
ከብሄራዊ ቡድኑ ልዑካን ጋር በመጪው ማክሰኞ በረራ ለማድረግ በዝግጅት ላይ በመሆኗ ።
በወቅቱ የተሳፈረችበት አሽከርካሪ አልያም ዶክመንቱን ያገኘህ አካል ፈጣን ትብብር እንድታደርግላት በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏
Forwarded from Misi ሜሲ( መሳይ) ያለ፡ምክንያት፡መኖር፡ክልክል፡ነዉ።!!
የኮድ 3 አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች ግሩፕ  ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችን መስጠት #ለአገልግሎታችን ቀላል የሆኑትን ልምድ ተሞክሮዎች ማካፈል #ስራ የሚበዛበትን አካባቢ ለአባላት መጠቆም #አደጋና ለደህንነት አስጊ ቦታዎችን መጠቆም። ሀሳቦቹ በይዘታቸው ከስድብ፣ ከዘለፋ፣ ከማሽሟጠጥና ተጨባጭ መረጃ ከሌለው የግል ግምቶች የፀዱ መሆን ይኖርባቸዋል"
ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ
ሀይማኖት ፣ ብሄር ፣ ፖለቲካ ፣ ማስታወቂያ እዚህ ግሩፕ ላይ ማንሳትም ሆነ ማስተዋወቅ ፈፅሞ አይቻልም  በተረፈ ግሩፑ የሁላችንም ነው ይሄ ቢጨመር የምትሉትን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንደራሳቸው ቤት ተወያዩበት

እኛው
ለኛው
በኛው  ወደፊት
👍1
Forwarded from Henok $
ይህንን ለጀ የምታውቁ ወይንም በሜትር ትራንስፖርት ስራ ውስጥ እደመስራትክ ሜክሲኮ ኬኬር ጋር ተገልጋዩ በ እምነት ከ ኮድ 3 አሽከርካሪው ጋር ያለውን እምነት የሚያሳጣ ተግባር በመፈፀምክ በ አደራ አድርስ ተብሎ የተሰጠክን የ አኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከተረከብክበት ቦታ በመመለስ እድታስረክብ ስንል በ ትህትና እጠይቃለን ንብረቱም የ ኮድ 3 አሽከርካሪ የሆነ የአባላችን ቤተሰብ ከመሆኑም አኳያ ልጁን የምታውቁት በውስጥ እዲያዋራን እና እዲህ ካለ ድርጊት እዲታረም አሊያም እኛ ኑሮ አችንን የምንገፍበት ቤተሰባችንን የምናስተዳድርበት ከመሆኑ አኳያ ግለሰቡ የሚገኝበትንና እቃው ለባለቤቱ የሚመለስበትን መፍጠር የሁላችንም ግዴታ ነው ‼️
ኮድ 3