ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
574 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
🖤 የሀዘን መግለጫ‼️🖤
ወድማችን ሳሚ
ነብስህን በ አፀደ ገነት ያኑርልን ‼️
ለ ቤተሰቦችክና ለ ወዳጀ ዘመድ ሁሉ መፃናናትን እደ ኮድ 3 እንመኛለን
በኮድ 3 የአ/ባ/ማህበር በነበረክ የአጭር ጊዜቆይታ እድሜ ብዙ ነገራትን ሰርተካል ሞክረካል ለዚህም እደ ሰራህላቸውና በደከምክላአቸው የ ኮድ 3አሽከርካሪዎችና በአአለንብረቶች ስም ላመሰግንክ እወዳለው ።
የፊታችን እሁድ በ 7 ሰአዓት በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተን ቤተሰቡን የምናፅናና የአቅመአችንን ለቤተሰቡ እደለማድና ወግ ባህላአችን የ
ንረዳዳ መሆኑን አውቃቹ ሁላቹም እደማትቀሩ እየተማመንኩ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ላገለገላቹ የስራ አጋራችሁ ወድማችን ሳሚ ግማሽ ቀን መሰዋትነት በመክፈል ከሁላቹሁም የምጠብቀው ተግባር ነው‼️
ቦታውን እና የምንገናኝበትን ስፍራ በ ሁለት ቀናት ውስጥ የምነአአሳውቅ የሆናል 🙏‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $
💔1
Audio
እውነቱ ይህ ነው አቶ ወድም አገኝ ዘውትር ለምናነሳቸው ሀሳቦችና ትክክለኛ አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ ስለምትሰጡን ከልብ 🙏እያመሰገንን እርሶና የሚመሩትን ተቋም ጨምሮ በቀጣይም ግብር ከፋዩ የኮድ 3 ባለንብረት በቀጣይም የታያቹን የግብር ክፍተቶችን እና ችግሮች ቀርቦ ማሳየት አማራጭ የሌለው ምርጫ መሆኑን ያሳየ ነው ::
ስለዚህ ማነኛውም የኮድ 3 ባለንብረት ከዚህ የባለስልጣን መስሪያ ቤት ቃለመጠይቅና ምላሽ እደሚረዳው ወደ ድርጅቶች ቢሮ ሄዶ መርጃ መጠየቅና መውሰድ ጊዜ ከማጥፋት ውጪ ምንም አይነት ፋይዳ እደሌለው ሊረዳና ከገቢዮች መስሪያ ቤት ጋር አለመግባባት ከመፍጠርም በላይ ድጋሚ ለቀሪ ግብር መክፈል መመላለስ ይዳርጋልና ሊያስብበት ይገባል እላለው 🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ‼️
👍1
Forwarded from Henok $
የ ራይድ ፓላስ ጉዳይ እዴት እና ምን ላይ እዳደረሳቹት ብትነግሩን አይሻልም እናተ ግብር ከፍዩን ከግብር ሰብሳቢው ጋር አለመተማመን መፍጠር ነው የምፈለገው ይህ እየሆነ ያለውም በግብር ሰብሳቢው በተቋሙ ላይ መተማመን እዳይኖረው የተፈለገው አሁን ላይ ከ ኮድ 3 ባለንብረቱጋር ተቀራርቦ መስራት በመቻሉ ነው በቀጣይም ገና የመንግስትንና የባለንብረቱን ጥቅም ባስጠበቀ መገድ አብረን በጋራ የምንሰራ ይሆናል‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
ይህ ትላንት ለነበረዉ የውይይት ሀሳብ ነው‼️
ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እግዲህ የድርጅቱ የተሳሳተ መረጃ ባለንብረቱን ለከፍተኛ ችግር አጋልጦታል ይህ የምታዩት በውስጥ ከሚደርሱኝ መረጃ ዎች ሲሆን የመረጃውን ባለቤት ሚስጥር በጠበቀ መንገድ ለናተ መማሪያ ለድርጅቶቹም ማስተማሪያ መንግስትም ነገሩን መርምሮ ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥበት ስል አጋራዋቹ 🙏‼️
ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ሁሉም ሰው ለሌላው እዲሰማው በማድረግ የድርሻችንን በመወጣት የልጅቱን የልፍት ወጤትና ሀገራችንንም ካለመወከል እንታደጋት🙏‼️
ኮድ 3 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ሁሉም ሰው ለሌላው እዲሰማው በማድረግ የድርሻችንን በመወጣት የልጅቱን የልፍት ወጤትና ሀገራችንንም ካለመወከል እንታደጋት🙏‼️
ኮድ 3 🙏🙏🙏
1