Forwarded from Henok $
የ አዲስ አበባ የገቢዮች ቢሮን የታክስ አወሳሰን ባለሙያ የሆኑት አቶ ወድማገኘውን እና የስራ ባልደረቦቻቸው የችግሩን ጥልቀት አይተውና መርምረው ከመጀመሪያውም አካሄዶች ላይ ላሳዩን ትህትና የተሞላው መስተንግዶና ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ለምናቀርባቸው ሃሳቦች በሃላፊነት በመመለስ ዛሬ ለተገኘው ውጤት እደ ፅፈት ቤት ላሳያቹን የ አፈፃፀም ትጋት ለሌሎች የመግስት መስሪያ ቤቶችና ለዚህ ወጣት አምራች ሃይል ላቀፈ ዘርፍ ጥሩ አቀራራቢና ሁሌም ችግሮቻችንን ተቀራርበን በመነጋገር ከመንግስት ተቋም መፍትሄ ማግኘት የምንችል ህጋዊ ግብር ከፍዮች መሆናችንን አሳይታቹናል ።
አሽከርካሪውና ባለንብረቱም የራሱንጥያቄዎች በራሱ መንገድ በህብረትና በጥረቱ ማስከበር እንጂ በምስለኔ የሚደረጉ ንግግሮች ለእርሱ ሳይሆን የሌሎች ፍላጎት ማሳኪያ ወይም መጠቀሚያ እደነበር ተገንዝቦ ለወደፊቱ
አሁን እደመጣው አይነት ለወጥን ለማምጣት መናበብ ፣መደማመጥ፣የችግሮቻችንን ምንጭና መፍቴዎችን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋልና
በተለይ በ አሽከርካሪውና በባለንብረቱ በኩል ለሚመጡበትና ለሚገጥሙት ችግሮች መፍትሄን ከድርጅቶች መጠበቅ ለመቆጫ አልባ ችግር እደሚዳርገው የተማረበትና መተባበር ከቻልን ልፈጥር የምንችለውን ውጤት በጥቂቱም ቢሆን ያየንበት ነው።
ለዚህም ውጤት መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከታቹ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለው 🙏
ይሄ የትግላችን አርማ ነበር ✊‼️
ወደፍትም በዙ ነገሮቻችንን እዲሁ በመተባበር የምን ዘልቅ ይሆናል።
ሔኖክ #
ኮድ 3

ቴዳ ባለንብረቱ እየደረሰበት ያለውን እግልትና ያልተፈለገ የገንዘብ ብዝበዛን ለማስቀረት የተሰራ ስራ ው እኛ እደ ኮድ 3 የምንደግፈውና እዲተገበር የሰራንበት ተግባርም ነው የህ ደርጀቶቹን አሰራር የሚያጋልጥና የኛን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው ።
በተለይ የኮድ 2 ጉዳይ ከ ግብር ቀጥሎ የሰጣቹን የቤት ስራ መሆኑን አትዘነጉትም ስለዚህም ችግሮቻችን እየተፈቱ በሄዱ ቁጥር የተያዙ አጀዳዎች አይዘነጉም ስለዚህም የሁሉም መረጃ ተጠቃሎ ለገቢዮች ከተሰጠ በኮድ 2 የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችና የድርጀት የውስጥ ከፍተቶች የ አደባባይ ሚስጥሮች የሆናሉ ማለት ነው ።
እድታውቁት የምፈልገው ዛሬላይ ዘርፊን እየዘወረው ያለው አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መሆኑን ልትረዱት ይገባል ።✊‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $

🖤 የሀዘን መግለጫ‼️🖤
ወድማችን ሳሚ
ነብስህን በ አፀደ ገነት ያኑርልን ‼️
ለ ቤተሰቦችክና ለ ወዳጀ ዘመድ ሁሉ መፃናናትን እደ ኮድ 3 እንመኛለን
በኮድ 3 የአ/ባ/ማህበር በነበረክ የአጭር ጊዜቆይታ እድሜ ብዙ ነገራትን ሰርተካል ሞክረካል ለዚህም እደ ሰራህላቸውና በደከምክላአቸው የ ኮድ 3አሽከርካሪዎችና በአአለንብረቶች ስም ላመሰግንክ እወዳለው ።
የፊታችን እሁድ በ 7 ሰአዓት በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተን ቤተሰቡን የምናፅናና የአቅመአችንን ለቤተሰቡ እደለማድና ወግ ባህላአችን የምንረዳዳ መሆኑን አውቃቹ ሁላቹም እደማትቀሩ እየተማመንኩ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ላገለገላቹ የስራ አጋራችሁ ወድማችን ሳሚ ግማሽ ቀን መሰዋትነት በመክፈል ከሁላቹሁም የምጠብቀው ተግባር ነው‼️
ቦታውን እና የምንገናኝበትን ስፍራ በ ሁለት ቀናት ውስጥ የምነአአሳውቅ የሆናል 🙏‼️

💔1
Audio
እውነቱ ይህ ነው አቶ ወድም አገኝ ዘውትር ለምናነሳቸው ሀሳቦችና ትክክለኛ አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ ስለምትሰጡን ከልብ 🙏እያመሰገንን እርሶና የሚመሩትን ተቋም ጨምሮ በቀጣይም ግብር ከፋዩ የኮድ 3 ባለንብረት በቀጣይም የታያቹን የግብር ክፍተቶችን እና ችግሮች ቀርቦ ማሳየት አማራጭ የሌለው ምርጫ መሆኑን ያሳየ ነው ::
ስለዚህ ማነኛውም የኮድ 3 ባለንብረት ከዚህ የባለስልጣን መስሪያ ቤት ቃለመጠይቅና ምላሽ እደሚረዳው ወደ ድርጅቶች ቢሮ ሄዶ መርጃ መጠየቅና መውሰድ ጊዜ ከማጥፋት ውጪ ምንም አይነት ፋይዳ እደሌለው ሊረዳና ከገቢዮች መስሪያ ቤት ጋር አለመግባባት ከመፍጠርም በላይ ድጋሚ ለቀሪ ግብር መክፈል መመላለስ ይዳርጋልና ሊያስብበት ይገባል እላለው 🙏
ሔኖክ $
ኮድ 3 ✊‼️

👍1
Forwarded from Henok $
የ ራይድ ፓላስ ጉዳይ እዴት እና ምን ላይ እዳደረሳቹት ብትነግሩን አይሻልም እናተ ግብር ከፍዩን ከግብር ሰብሳቢው ጋር አለመተማመን መፍጠር ነው የምፈለገው ይህ እየሆነ ያለውም በግብር ሰብሳቢው በተቋሙ ላይ መተማመን እዳይኖረው የተፈለገው አሁን ላይ ከ ኮድ 3 ባለንብረቱጋር ተቀራርቦ መስራት በመቻሉ ነው በቀጣይም ገና የመንግስትንና የባለንብረቱን ጥቅም ባስጠበቀ መገድ አብረን በጋራ የምንሰራ ይሆናል✊‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $
ኮድ 3
ሔኖክ $
Forwarded from Henok $
ወደ ቮይስ እየገባቹ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁኑኑ .......ወደ ቮይስ ቻት ገባ ገባ በሉ
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
✊‼️📢📣🔈🔈🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
ቮይስ🔊
✊‼️📢📣🔈🔈🔊
Forwarded from Henok $
እግዲህ የድርጅቱ የተሳሳተ መረጃ ባለንብረቱን ለከፍተኛ ችግር አጋልጦታል ይህ የምታዩት በውስጥ ከሚደርሱኝ መረጃ ዎች ሲሆን የመረጃውን ባለቤት ሚስጥር በጠበቀ መንገድ ለናተ መማሪያ ለድርጅቶቹም ማስተማሪያ መንግስትም ነገሩን መርምሮ ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥበት ስል አጋራዋቹ 🙏‼️✊
ሔኖክ $
ኮድ 3
ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ሁሉም ሰው ለሌላው እዲሰማው በማድረግ የድርሻችንን በመወጣት የልጅቱን የልፍት ወጤትና ሀገራችንንም ካለመወከል እንታደጋት🙏‼️
ኮድ 3 🙏🙏🙏
ኮድ 3 🙏🙏🙏