ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
574 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
♨️ጥንቃቄ‼️
🔟%ፐርሰንት ሲቀር የቀን ግምቱ ስንት ለማድሩግ ይሆን የድርጀቱ መመላለስ ⁉️
⛔️ በመረጃ በሚል 60 እና ከዛ
በላይ 2014 ተጠይቆ የተማረረ ባለንብረት መውጫ ቀዳዳ በሚያሳጣ መልኩ ወጪዉን እና ወቅቱን ያላገናዘበ የቀን ግምት ሒሳብ እዳይጣልበት ይህ ‼️
ሆነና ከ ሃመሌ 1 ጀምሮ የምንሰማው አወሳሰን ባለነብረቱን ያለ አግባብ ጫና ውስጥ የሚጥልና ድርጀቶችን ደግሞ መስራትም ሆነ አለመስራት አነድ አይነት ውጤት እዲያመጣ የሚያደርግ አሰራር ከተቀረፀ ሃለሸፊነቱን ድርጀቱ የሚወሰድ ይሆናል‼️
ምንም ጊዜ ይህ ድርጀት አሽከርካሪውን ያላማከለና ያላካተተ ውሳኔዋች እዲወሰኑ የሚያደርገው የራሱን ጥቅም የሚያስጠብቅበት አንዱ መገድ ስለሚሆነው ነው‼️
⛔️ አብረን ሰራን እያለ የሚወራላቹ ሰዋች ነገ ለሚፈጠረው ነገር እና ባለንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ሃላፊነቱን ለመውሰድ ዝግጁ ልትሆኑ ይገባል‼️
ይህ በድርጀቱ የታሰበውና የተሸረበው ሴራ እውን የሚሆን ከሆነ ቀድሞ በ ባለንብረቱና በአሽከርካሪው ላይ ከባድ ጉዳትን ያስከትላል ድርጀቱም ይህን መረዳት ስለማይከብደው አፃፍው ቀላል አይሆንም ባይ ነኝ‼️
ይህ አስተያየት ለታሪክ ይቀመጥ
ኮድ 3🚖
26/10/2015
Forwarded from Henok $
ዛሬ በቀን 28/10/2015 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ ለአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Deleted Account
#ለፍትሕ ፈላጊዎች     

               ጉዳዮ፦ ከአሁን በፊት ከክፍለ ሃገር ነው የመጣነው፣ ከአረብ ሃገር የመጡ እንግዶች አሉኝ፣ ከውጪ የመጡ ዘመዶቼንና በሌሎችም በዚህ ተመሳሳይ መንገድ በመጠቀም በ 0965354264 ሌሊት 09:00ሰዓት ላምበረት መናኸሪያ ታደርስልኛለህ 1200ብር እከፍላለሁኝ በማለት ከቀጠሩ በኋላ ሌሊት በተደራጀ መንገድ በድብደባና በቅሚያ ስልካችሁን የተነጠቃችሁ(የተበላችሁ)ና ይህን ጉዳይ ለሚመለከተው የቀጠናው ፓሊስ ሪፖርት ያደረጋችሁም ሆነ ያላደረጋችሁ ዘራፊዎቹን ስላስያዝናቸው ከ29/10/2015ዓም ጀምሮ በአትክልት ተራ ፓሊስ መምሪያ በመቅረብ እናንተንም የዘረፏችሁ እነሱ ከሆኑ በፍታብሄር ከሳችሁ ገንዘባችሁን በህግ አግባብ ማስመለስ ስለምትችሉ ከስር ባለው ስልክ አግኙን!!!

📱0937191919 መስፍን
📱
0912867439 ዳዊት
Forwarded from Henok $
ግብር ከመክፈሉ በፊት ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ‼️⛔️
ሀሉም አሽከርካሪና ባለንብረት ከድርጅቶች ለሚቀበለው መረጃ የገቢ ግብር ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ከ ሰራንበት ወይንም ገዘብ ከተቀበልንበት አገልግሎቶች ብቻና ይህም በ ድርጅቶች የሚቆረጠውን
📌ኮምሽን ‼️
📌በ ቅጣት የቆረጠውን‼️
📌ለ ሌላ የላክናቸውን ክሬዲቶች ‼️
እዲሁም ሌላም በድርጅቶቹ ተቀናሽ የተደረጉ ወጪዎችን ቀንሶ ሊልክ ይገባል
ይህ ባልሆነ በት በታክስ አወሳሰኑም ሆነ በ አሽከርካሪዎችንና ባለንብረቱን ላልተገባ ወጪ እና ኪሳራ የሚድርግ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን
ባለንብረቱም እራሱ ለሚከፍለው ግብር ተገቢውን መረጃ እና ያመነበትን መቀበል መብቱ መሆኑን ሁሉም ሊያውና ሊተገብር ይገባል ‼️
ኮድ 3
‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህን ንካው ሁሉንም መረጃ እዚህ ውስጥ ታገኘዋለክ🙏
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ግብር ከመክፈሉ በፊት ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ‼️⛔️
ሀሉም አሽከርካሪና ባለንብረት ከድርጅቶች ለሚቀበለው መረጃ የገቢ ግብር ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ከ ሰራንበት ወይንም ገዘብ ከተቀበልንበት አገልግሎቶች ብቻና ይህም በ ድርጅቶች የሚቆረጠውን
📌ኮምሽን ‼️
📌በ ቅጣት የቆረጠውን‼️
📌ለ ሌላ የላክናቸውን ክሬዲቶች ‼️
እዲሁም ሌላም በድርጅቶቹ ተቀናሽ የተደረጉ ወጪዎችን ቀንሶ ሊልክ ይገባል
ይህ ባልሆነ በት በታክስ አወሳሰኑም ሆነ በ አሽከርካሪዎችንና ባለንብረቱን ላልተገባ ወጪ እና ኪሳራ የሚድርግ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን
ባለንብረቱም እራሱ ለሚከፍለው ግብር ተገቢውን መረጃ እና ያመነበትን መቀበል መብቱ መሆኑን ሁሉም ሊያው
ና ሊተገብር ይገባል ‼️
ኮድ 3
‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህን ንካው ሁሉንም መረጃ እዚህ ውስጥ ታገኘዋለክ🙏
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህን ንካው ሁሉንም መረጃ እዚህ ውስጥ ታገኘዋለክ🙏
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ገና 1 ሰው እኔው ነኝ ያየሁት እዴት 🤔🫣
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈገግታ ብቻ ዘና በሉበት ምሽታቹን ከሚያሳቁን የሚያስቁንም እዳሉ ማሰብ ጥሩ የስራ ቀን ለማሳለፍ ይረዳል እና ነው::
ህጉ ምን ይላልና ልክ ነው ልክ አይደለም ለማለት ሳይሆን እዲሁ ዘና ለማለት🤣🤣✌️✌️😁😂
Forwarded from Henok $
ክሬዲትን ከየትኛውም ድርጅት እዳትቀበሉ የምትወስዱትን መረጃ በቂ እውቀትና ተገንዝባቹ የመውሰድ ባለ ሙሉ መብት ናቹ ስለዚክ ከሁለቱም ድርጅቶች ዝርዝር መርጃና ሁሉም የወረቀት ሰነዶች የተፈረመባቸው እዲሁም መሃተም ያረፈባቸው መሆናቸውን አረጋግጡ በተጨማሪ ኮፒቀሪ እራሳቹ ጋር አስቀሩ አግባብነት የሌለው መርጃ ሆኖ ቅርታ ማቅረብ ካስፈለገ ለገቢዮች ካስገባቹ ቡሃላ የማግኘት እድላቹ በጣም ጠባብ ነው በተጨማሪ የሰጣቹትን አገልግሎት ማለት የገዘብ ክፍያ የተቀበላቹበትን እንጂ ገና ያልሰራቹበትን በተቀማጭ ገዘባቹ ላይ እዳይሰላ ተመሳሳይ ጥያቄ በማቅረብ መብትና ፍላጎታችንን በጋራ እንይስጠብቅ የምታገኟቸውንም ሹፌሮች እና ባለንብረቶችን ማቀላቀል እዳዘነጉ ሊንክ ላኩሏቸው ወይም ሰርች አርጋቹ አስገቧቸው‼️
ኮድ 3
👍1
Forwarded from Henok $
መረጃን ቅድሚያ ከገቢዮች የሚፃፍ ወረቀት ሳያስፈልግ ከድርጅቶቹ መርጃችንን የመቀበል መብቱም ህጉም ስለሚደግፈን መልፍት ሳይጠበቅባቹ በዚህ ማስረጃ እያሳያቹ መረጃቹን መቀበል ትችላላቹ ‼️
ሁሉም ወረዳ ተግባራዊ እየተደረገነው‼️
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ከድይቃዎች ቡሃላ የምንገልፅ ይሆናል ክክፍያ ሰነዱጋር ጨምሮ ‼️
ይህ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ በ ብላክ‼️ አቢዮት የራሱን መብት በራሱ ማስከበር የቻለበትና ወደፊትም እደሚችል ያሳየበት ተጨባጭ ውጤት ነው🙏‼️
ማስፈራሪያዎችን ፣ትችቶችን ተቋቁማቹ ለዚህም በመብቃታቹ ክበሩልን ገና በጋራ ብዙ መብቶቻችንን ወደዋላ መለስ እያልን ወደፊት ደግሞ እየተራመድን ለኛ ለ ኮድ 3 አሽከርካሪዎችና ባለ ንብረቶች ምቹ ዘርፍ የምናደርገው ይሆናል‼️
ኮድ 3 ሜ/ት/አ/ባ /ማህበር
ሔኖክ $

https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
10K ምን ያክል መረጃው ለብዙዎች አስፈላጊና ጠቃሚ እደሆነ በ 5ቀናት ውስጥ 10k እሁንም ላይክ ፎሎ ሼር ካደረግነው መረጃዎችን ለሚመለከተው አካልማድረስ እንችላለን ‼️
https://vm.tiktok.com/ZM2XeS2er
Forwarded from Henok $
የ አዲስ አበባ የገቢዮች ቢሮን የታክስ አወሳሰን ባለሙያ የሆኑት አቶ ወድማገኘውን እና የስራ ባልደረቦቻቸው የችግሩን ጥልቀት አይተውና መርምረው ከመጀመሪያውም አካሄዶች ላይ ላሳዩን ትህትና የተሞላው መስተንግዶና ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ለምናቀርባቸው ሃሳቦች በሃላፊነት በመመለስ ዛሬ ለተገኘው ውጤት እደ ፅፈት ቤት ላሳያቹን የ አፈፃፀም ትጋት ለሌሎች የመግስት መስሪያ ቤቶችና ለዚህ ወጣት አምራች ሃይል ላቀፈ ዘርፍ ጥሩ አቀራራቢና ሁሌም ችግሮቻችንን ተቀራርበን በመነጋገር ከመንግስት ተቋም መፍትሄ ማግኘት የምንችል ህጋዊ ግብር ከፍዮች መሆናችንን አሳይታቹናል ።
አሽከርካሪውና ባለንብረቱም የራሱንጥያቄዎች በራሱ መንገድ በህብረትና በጥረቱ ማስከበር እንጂ በምስለኔ የሚደረጉ ንግግሮች ለእርሱ ሳይሆን የሌሎች ፍላጎት ማሳኪያ ወይም መጠቀሚያ እደነበር ተገንዝቦ ለወደፊቱ
አሁን እደመጣው አይነት ለወጥን ለማምጣት መናበብ ፣መደማመጥ፣የችግሮቻችንን ምንጭና መፍቴዎችን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋልና
በተለይ በ አሽከርካሪውና በባለንብረቱ በኩል ለሚመጡበትና ለሚገጥሙት ችግሮች መፍትሄን ከድርጅቶች መጠበቅ ለመቆጫ አልባ ችግር እደሚዳርገው የተማረበትና መተባበር ከቻልን ልፈጥር የምንችለውን ውጤት በጥቂቱም ቢሆን ያየንበት ነው።
ለዚህም ውጤት መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከታቹ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለው 🙏
ይሄ የትግላችን አርማ ነበር ‼️
ወደፍትም በዙ ነገሮቻችንን እዲሁ በመተባበር የምን ዘልቅ ይሆናል።
ሔኖክ #
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ቴዳ ባለንብረቱ እየደረሰበት ያለውን እግልትና ያልተፈለገ የገንዘብ ብዝበዛን ለማስቀረት የተሰራ ስራ ው እኛ እደ ኮድ 3 የምንደግፈውና እዲተገበር የሰራንበት ተግባርም ነው የህ ደርጀቶቹን አሰራር የሚያጋልጥና የኛን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው ።
በተለይ የኮድ 2 ጉዳይ ከ ግብር ቀጥሎ የሰጣቹን የቤት ስራ መሆኑን አትዘነጉትም ስለዚህም ችግሮቻችን እየተፈቱ በሄዱ ቁጥር የተያዙ አጀዳዎች አይዘነጉም ስለዚህም የሁሉም መረጃ ተጠቃሎ ለገቢዮች ከተሰጠ በኮድ 2 የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችና የድርጀት የውስጥ ከፍተቶች የ አደባባይ ሚስጥሮች የሆናሉ ማለት ነው ።
እድታውቁት የምፈልገው ዛሬላይ ዘርፊን እየዘወረው ያለው አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መሆኑን ልትረዱት ይገባል ።‼️
ኮድ 3
ሔኖክ $