Forwarded from Henok $
በረከት ጎበዝ ልጅ እደሆንክ እናምናለን ደግሞም ባተ እናትክ ብቻም ሳትሆን እኛም ተስፍ ጥለንብካል ታዲያ ውዱ አባትክ ዘላለም እድትሆንለት የምፈልገውን ሆነክ እደምታሳየን በማመን ነው ፡፡
ደግሞ አባትክ ዘላለም ብዙ አጎትና አክስት ሰቶክ ነው ያለፈው ፡፡
በርታልን ሁሌም ከጎንክ ነን ብዙዎችም ይወዱካል ቤኪ🙏🤲
Cod 3
https://t.me/code3drivers
ደግሞ አባትክ ዘላለም ብዙ አጎትና አክስት ሰቶክ ነው ያለፈው ፡፡
በርታልን ሁሌም ከጎንክ ነን ብዙዎችም ይወዱካል ቤኪ🙏🤲
Cod 3
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ይመለከታቸዋል ለምትሉት እሽከርካሪዋችና ባለንብሪቶች ብቻ የተለያዩ ገፃች ላይ ላሉ ቤተሰቦች በቂ ግንዛቤና እውቀት እዲይዙ አድርጉ እዲህ ካልሆ አሽከርካሪውና ባለ ንብሪቱ የደላላና የደርጀት መጫወቻ ነው የሚ ሆነው
https://t.me/code3drivers
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
♨️ጥንቃቄ‼️
🔟%ፐርሰንት ሲቀር የቀን ግምቱ ስንት ለማድሩግ ይሆን ❓የድርጀቱ መመላለስ ⁉️
⛔️ በመረጃ በሚል 60 እና ከዛ በላይ 2014 ተጠይቆ የተማረረ ባለንብረት መውጫ ቀዳዳ በሚያሳጣ መልኩ ወጪዉን እና ወቅቱን ያላገናዘበ የቀን ግምት ሒሳብ እዳይጣልበት ይህ ‼️
ከ ሆነና ከ ሃመሌ 1 ጀምሮ የምንሰማው አወሳሰን ባለነብረቱን ያለ አግባብ ጫና ውስጥ የሚጥልና ድርጀቶችን ደግሞ መስራትም ሆነ አለመስራት አነድ አይነት ውጤት እዲያመጣ የሚያደርግ አሰራር ከተቀረፀ ሃለሸፊነቱን ድርጀቱ የሚወሰድ ይሆናል‼️
ምንም ጊዜ ይህ ድርጀት አሽከርካሪውን ያላማከለና ያላካተተ ውሳኔዋች እዲወሰኑ የሚያደርገው የራሱን ጥቅም የሚያስጠብቅበት አንዱ መገድ ስለሚሆነው ነው‼️
⛔️ አብረን ሰራን እያለ የሚወራላቹ ሰዋች ነገ ለሚፈጠረው ነገር እና ባለንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ሃላፊነቱን ለመውሰድ ዝግጁ ልትሆኑ ይገባል‼️
ይህ በድርጀቱ የታሰበውና የተሸረበው ሴራ እውን የሚሆን ከሆነ ቀድሞ በ ባለንብረቱና በአሽከርካሪው ላይ ከባድ ጉዳትን ያስከትላል ድርጀቱም ይህን መረዳት ስለማይከብደው አፃፍው ቀላል አይሆንም ባይ ነኝ‼️
ይህ አስተያየት ለታሪክ ይቀመጥ
ኮድ 3🚖
26/10/2015

ዛሬ በቀን 28/10/2015 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ ለአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
https://t.me/code3drivers
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ ለአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Deleted Account
#ለፍትሕ ፈላጊዎች
ጉዳዮ፦ ከአሁን በፊት ከክፍለ ሃገር ነው የመጣነው፣ ከአረብ ሃገር የመጡ እንግዶች አሉኝ፣ ከውጪ የመጡ ዘመዶቼንና በሌሎችም በዚህ ተመሳሳይ መንገድ በመጠቀም በ 0965354264 ሌሊት 09:00ሰዓት ላምበረት መናኸሪያ ታደርስልኛለህ 1200ብር እከፍላለሁኝ በማለት ከቀጠሩ በኋላ ሌሊት በተደራጀ መንገድ በድብደባና በቅሚያ ስልካችሁን የተነጠቃችሁ(የተበላችሁ)ና ይህን ጉዳይ ለሚመለከተው የቀጠናው ፓሊስ ሪፖርት ያደረጋችሁም ሆነ ያላደረጋችሁ ዘራፊዎቹን ስላስያዝናቸው ከ29/10/2015ዓም ጀምሮ በአትክልት ተራ ፓሊስ መምሪያ በመቅረብ እናንተንም የዘረፏችሁ እነሱ ከሆኑ በፍታብሄር ከሳችሁ ገንዘባችሁን በህግ አግባብ ማስመለስ ስለምትችሉ ከስር ባለው ስልክ አግኙን!!!
📱0937191919 መስፍን
📱0912867439 ዳዊት

ግብር ከመክፈሉ በፊት ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ‼️⛔️
ሀሉም አሽከርካሪና ባለንብረት ከድርጅቶች ለሚቀበለው መረጃ የገቢ ግብር ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ከ ሰራንበት ወይንም ገዘብ ከተቀበልንበት አገልግሎቶች ብቻና ይህም በ ድርጅቶች የሚቆረጠውን
📌ኮምሽን ‼️
📌በ ቅጣት የቆረጠውን‼️
📌ለ ሌላ የላክናቸውን ክሬዲቶች ‼️
እዲሁም ሌላም በድርጅቶቹ ተቀናሽ የተደረጉ ወጪዎችን ቀንሶ ሊልክ ይገባል
ይህ ባልሆነ በት በታክስ አወሳሰኑም ሆነ በ አሽከርካሪዎችንና ባለንብረቱን ላልተገባ ወጪ እና ኪሳራ የሚድርግ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን
ባለንብረቱም እራሱ ለሚከፍለው ግብር ተገቢውን መረጃ እና ያመነበትን መቀበል መብቱ መሆኑን ሁሉም ሊያውና ሊተገብር ይገባል ✊‼️
ኮድ 3
✊‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህን ንካው ሁሉንም መረጃ እዚህ ውስጥ ታገኘዋለክ🙏

👍1
Forwarded from Henok $
ግብር ከመክፈሉ በፊት ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ‼️⛔️
ሀሉም አሽከርካሪና ባለንብረት ከድርጅቶች ለሚቀበለው መረጃ የገቢ ግብር ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ከ ሰራንበት ወይንም ገዘብ ከተቀበልንበት አገልግሎቶች ብቻና ይህም በ ድርጅቶች የሚቆረጠውን
📌ኮምሽን ‼️
📌በ ቅጣት የቆረጠውን‼️
📌ለ ሌላ የላክናቸውን ክሬዲቶች ‼️
እዲሁም ሌላም በድርጅቶቹ ተቀናሽ የተደረጉ ወጪዎችን ቀንሶ ሊልክ ይገባል
ይህ ባልሆነ በት በታክስ አወሳሰኑም ሆነ በ አሽከርካሪዎችንና ባለንብረቱን ላልተገባ ወጪ እና ኪሳራ የሚድርግ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን
ባለንብረቱም እራሱ ለሚከፍለው ግብር ተገቢውን መረጃ እና ያመነበትን መቀበል መብቱ መሆኑን ሁሉም ሊያውቅና ሊተገብር ይገባል ✊‼️

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈገግታ ብቻ ዘና በሉበት ምሽታቹን ከሚያሳቁን የሚያስቁንም እዳሉ ማሰብ ጥሩ የስራ ቀን ለማሳለፍ ይረዳል እና ነው::
ህጉ ምን ይላልና ልክ ነው ልክ አይደለም ለማለት ሳይሆን እዲሁ ዘና ለማለት🤣🤣✌️✌️😁😂