ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
574 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ምን ሆነካል አንዲ🤔
አንዳንዴ መንግስትና መመሪያ ተግባራዊ ስደረግ እኛን በተለየ ሌጎዳነው ፣ለምን ተነካው ፣እዳነው የጣለብን ብሎ ማሰቡም ተገቡ አይደለም አይደለም ገና የ 9 ዓመት ታሪክ ያለው ህፃኑ የሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ቀርቶ ዛሬላይ የ አ.አ ገቢዮች ቢሮ ህግና መመሪያው ስለሚፈቅድለት የፕሮፐርቲ ታክስ እየጠየቀ ነው 🤷‍♂
አይደለም ዛሬ ትላንት በነበሩት መንግስታት ተፈፃሚ ሆኖ አይደለም ሰምተነው የማናውቀውን ማለት ነው ታዲያ ።
ቀጥሉ ላነሳከው ካላዋጣው መልሶ ወደቁርጥ ግብር ይወስደዋል⁉️ አዋ መብቱ ነው ይህንንም ለአሰራሬ አልተመቸኝም ካለ ጥናት አድርጎ የሚወስደው ይሆናል አንዳንዴ የገቢዮች መስሪያቤት ቢሮን ልክ አገሪትዋውስጥ እዳሉት እደቴሌኮምና ውሃልማት እዩት መረጃንና አዋጅን እዲሁም በህግ የተሰጠውን መብት ተጠቅሞ በተለያየ መንገድ ለምንግስት ያዋጣኛል ብሎ እደሚያስብ ድርጅት የተሻለውን ገቢ ለመሰብሰብ የተለያዩ አማራጮችን የሚጠቀም መሆኑን ልታምኑበት ይገባል ከዛ ባለፈ ግን የኛ ችግር በ ህጉ በሰረት ጥያቄ ያችን መረጃው ላይና የመረጃው ምንጭ የሆኑት ድርጅቶች ላይ ነው‼️
ድርጅቶቹ ደግሞ ይህ ቀይ መስመራቸው ነው ስለዚህ መንግስት (የገቢዮች መስሪያ ቤት) አተን የ ዓንድ አመት ከሚጠይቅ የ 9ዓመት እና የ 5 ዓመት የተሰበሰበ ነገር ግን ለ መንግስት ገቢ ያልተደረገን ብር አስቦ መቀበል ነው የሚበጀው ⁉️
ይህውልክ ደላላ የሚገዙት ፣መንግስትንም ሆነ እኔላይ መግለጫ የሚያወጡት ፣አሁን ላይ አንድነትን እደ ኮድ 3 እዳይመጣ ከኛ በላይ ለማፍረስ የሚሰሩት ጠንካራ ሆነን እዲህ ያሉ መሰረታዊ ችግሮችን አጉልተን እዳናወጣና እዳናሳይ ነው 🤷‍♂‼️
ሌላ ምንም ምክኒያታውነት የለውም ።
በተረፈ ግን ትንሽ ሴራ ቀመስ መፅሃፍትን እጋብዝካላው ብዙ ጊዜ የዋህነት እያየሁብክ ስለሆነ አሳብን ከ ዕርህሱ መልስ ነው የምታየው እደዛ አይሆንም ጠቅለል አርገክ ካየከው ቡሀላ ጥያቄክን ለተጠያቂው ከመሰንዘርክ በፊት ምናልባትም መልሱን እራስክ ጋር ታገኘው ይሆናል እና ይህን መንገድ ብትጠቀም መልካም ነው🙏‼️
ሁሌም ግን ስለምትጠይቅና ሃሳብ የመስጠት ምክኒያታችን በመሆንክ ክብር አለኝ🙏‼️
ሔኖክ $
® ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ትላንት ምሽት በቀን 02/06/2015 ከምሽቱ 4፡25-4:45 አካባቢ።
መነሻውን መገናኛ ቤተ ልሄም ፕላዛ እድርጎ
በራይድ ድርጅት ጥሪን ተቀብሎ በመስራት ላይ እያለ  ኮድ 3 B01824
ቪትዝ ፈዛዛ ሰማያዊ(ላይት ብሉ) መኪና  ገርጂ ሮባ ሲደርሱ  ሹፌሩን በጥይት መተው  ስለወሰዱበን በአካባቢያችሁ ያያቹ የኮድ 3 አሽከርካሪዎች እና ባለንብሩቶ በሙሉ እዲሁም መላው ማህበረሰብ ክፍል እዲተባበረን ስንል እጠይቃለን
+251913105261
+251912761062
እና አጠራጣሪ እዲሁም የተጠቀሰውን ወይም ታርጋ ፈቶ የቆመ
መኪና ካያቹ  ለአቅራቢያዎ ላለ የፖሊስ አካል እዲያሳውቁልን ስንል የዘውትር ትብብራቹን እጠይቃለን

ኮድ 3 ሜ/ት/አ/ባ/ማህበር
https://t.me/code3drivers
ወደ ተለያዩ ገፆች ያጋሩልን 🙏
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች
በቀን 29/092015 ምሽት ከፈረስ ድርጅት በገባለት የስራ ጥሪን ተቀብሎ ለማድረስ ከ ወጣበት አልተመለሰምና ተሽከርካረው ከላይ በፎቶ የተቀመጠው ሲሆን ታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 አዲስ አበባ 85767 የሆነ ሲሆን ቀለሙም ደብዛዛ እስራስ ከለር ነው ‼️
ይህን አይነት ተሽከርካሪና እዲሁም ማንኛውም አይነት ፍንጭ ሰጪ መረጃ ከሰማቹ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል እድታሳውቁን እጠይቃለን 🙏‼️
@፦0799495870 በመደወል ወይንም ደግሞ በኛ በኮድ 3 ማህበር ቴሌግራም👇👇 አሊያም

https://t.me/code3drivers
መኪና ውን ካያቹ  ለአቅራቢያዎ ላለ የፖሊስ አካል እዲያሳውቁልን ስንል የዘውትር ትብብራቹን እጠይቃለን
ኮድ 3 ሜ/ት/አ/ባ/ማህበር
https://t.me/code3drivers
ወደ ተለያዩ ገፆች ያጋሩልን🙏
Forwarded from Henok $
ይህንን መልክት በተለያዩ ገፆችና የድርጅት ቴሌግራሞች ደጋግማቹ በመላክ ማሰብ እዳለባቸው ልናስታውሳቸው ይገባል ‼️
ኮድ 3 ሜ.ት.አ.ባ.ማህበር
ሔኖክ$
Forwarded from Henok $
ይህንን መልክት በተለያዩ ገፆችና የድርጅት ቴሌግራሞች ደጋግማቹ በመላክ ማሰብ እዳለባቸው ልናስታውሳቸው ይገባል ‼️
ኮድ 3 ሜ.ት.አ.ባ.ማህበር
ሔኖክ$
Forwarded from Henok $
🙏☝️ ይህ ወደፊት ለ በርካታ አሽከርካሪዌች የጥንቃቄና ለድርጅቶች የማንቂያ ደውል ይሆናቸዋል እናም በምስልና በ ተለያዩ መገዶች በቲክቶክ ገፅ የምታገኙት ይሆናል ሊንኩን ከስር አስቀምጥላቹሃለው ፎሎ፣ሼር፣ኮፕ ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@user21614219048868?_r=1
Forwarded from Henok $
ሚስተር ዲ 🙏 ለአስተያየትክና ሁሌም ለሚሰሙክ ቁጭቶች ክብር አለኝ እውነቱ ይህ ነው ‼️
ባተላይ ለማከልና ሌሎችም የጠራ መረዳት እዲኖራቸው ይህንን ልበል ብዬ ነው🙏‼️
የኮድ 3 ስራ‼️ ይቀጥላል
💪‼️
👍1
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️😔😔😔😭😭‼️‼️‼️‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ በቀን 23/10/2015 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል የህ ውይይት በ ሌላ ድርጀት ገፅ ላይ የሚካእኤድ ከሆነ ጥያቄ ዎችን ከዚሁ ገፅ ላይ እየወሰዳቹ የጋራ ጥያቄ ዎችን የመናቀርብ ይሆናል።
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
Forwarded from Henok $
ዛሬ በቀን 23/10/2015 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል የህ ውይይት በ ሌላ ድርጀት ገፅ ላይ የሚካእኤድ ከሆነ ጥያቄ ዎችን ከዚሁ ገፅ ላይ እየወሰዳቹ የጋራ ጥያቄ ዎችን የመናቀርብ ይሆናል።
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️

https://t.me/code3drivers