Forwarded from Henok $
እንግዲህ በ 5 ቀናት ልዩነት ለመረጃዎች ቅርብና እውነተኛ መረጃ ይዘን እደምንራመድ ለደላላና ለድርጅት ጭንቀት መሆናቹን እያያቹት ✊‼️
የ ኮድ 3 ስራ ✊‼️ ይቀጥላል ✊‼️
የ ኮድ 3 ስራ ✊‼️ ይቀጥላል ✊‼️
Forwarded from Henok $
ከሚከፈል ዋጋ ጅርባ ገዘብን ሳይሆን መስዋትነቱን መመልከት ቤተሰባዊነት ሲሆን ጥቅምን አስቦ መጠበቅ ህፃንነት 👧 ነው ‼️
🧑🦰ታዲያ ለዘርፊ ቀደምትነን ማለትና⁉️
🐎ከፍተኛውን ድርሻ የያዝነው እኛነን⁉️
ማለቱ ምኑ ላይ ነው 🤔⁉️
የኮድ 3 ስራ✊‼️ ይቀጥላል‼️
ኮድ 3
🧑🦰ታዲያ ለዘርፊ ቀደምትነን ማለትና⁉️
🐎ከፍተኛውን ድርሻ የያዝነው እኛነን⁉️
ማለቱ ምኑ ላይ ነው 🤔⁉️
የኮድ 3 ስራ✊‼️ ይቀጥላል‼️
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ሜስ ሁሌ ምን ይገርመኛል መሰለክ አሽከርካሪውንና ባለንብረቱ የከፈልንለትን ዋጋ አለማወቁ እና ያለበትን ከፍታ ባለመረዳቱ ብቻ አሁንም ድረስ የድርጅት መጫወቻ የሆኑ አሽከርካሪና ባለንብረቶች አሉ ድርጅቶች ደውለው የሚያስፈሯሯቸው ከስራ እናግዳለን ምናምን የሚሉት ማስፈራሪያ የሚሰነዝሩ ተራ የወር ደሞዝተኛ የድርጅት ቅጥረኞች በድፍረት በራስ ገቢውና ከቅጥረኝነት እራሱን የሚመራና ቤተሰቡን የሚያስተዳድርን አሽከርካሪና ባለንብረትን ማስፈራራት ምን ያክል የውርደት ውርደት ነው 😔 በተለይ የ ሚፈራና እደመንግስት ተቋም አድርጎ ድርጅቶችን የሚያይ ባለንብረት ደግሞ ምን ያክል የስነልቦና ጫና ቢፈጥሩበት ነውም ብዬ አስባለው 🤔 ግን ወገኖቼ ዋጋ ተከፍሎላቹሃል የተከፈለላቹም ይህንን ከላይ ሜስ የጠቆማቹን እኔም ከሳምንት በፊት ያጋራዋቹን ተከትሎ ከድርጅት በፍርሃት ከኛ የሚመጣን መረጃን ተስፍ አድርጎ የውይይት መድረክን ለመክፈት መሞከሩ ጥሩ ማሳያነው ታዲያ ሁላቹም ምን እና እዴት መጠየቅ እዳለብን ዛሬ ጀምሮ የምንወያይበት ይሆናል ✊‼️
Forwarded from Henok $
ደላላ ምንጊዜም መፍትሄ አይደለም ይዞ የሚመጣው የራሱን እንጀራ የሚበላበትን ካራ ስሎ ነው ወደ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የሚጠጋው ጠላ፣ጆኒያና እቁቤ ራሳቹን ተመልከቱ😔
ምግብ ለሆድ ነው
ሆድም ለምግብ ጭቅላት ግን የራስ ‼️
ብላክ✊‼️ይቀጥላል
የኮድ 3 ስራ✊‼️ ወደፊት🚶🚶🚶
ምግብ ለሆድ ነው
ሆድም ለምግብ ጭቅላት ግን የራስ ‼️
ብላክ✊‼️ይቀጥላል
የኮድ 3 ስራ✊‼️ ወደፊት🚶🚶🚶
👍1
Forwarded from Henok $
ልለውጥ ለማምጣት እሰራለን ለውጡንም እኛም ተለውጠን እናመጣዋለን ይህ የገዘብ ብቻ አይደለም የአስተሳሰብና የክብርም ገዳይ ጭምር እንጂ✊‼️
ኮድ 3 ስራ ✊‼️ ይቀጥላል ✊‼️
ኮድ 3 ስራ ✊‼️ ይቀጥላል ✊‼️
Forwarded from Henok $
ዋናው ነገር አላማችንን ማሳካታችን ነው✊‼️
መልስ ሊያገኙና ሊነሱ የሚገባቸው ነጥቦች 📌
1ኛ የኮርፖሬት ስራ እስከዛሬ በምን መልኩ ነበር ከተ ገልጋይ ድርጅቶች ሲሰበሰብ የነበረው ⁉️
🫵 እናተ 10% ጨምራቹ ወይስ 10%ተቀናሽ አድርጋቹ ነበር ስትሰበስቡ የነበረው ይህ ሲሆን ተቀናሽ አድርጋቹ የማትሰበስቡበት ለኛ በደረሰኝ አሊያም በ ኢብር ስትከፍሉን ጉዞ የተደረገበትን ትክክለኛውን ክፍያ ትከፍሉን ስለነበር ይህ ሊሆን የሚችልበት እድል ጠባብ ነው ‼️
2 ተኛ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ከናተጋር ያለው ሚናና ድርሻ ምድነው ብላቹ ነው የምታምኑት‼️
📌 መብቱንና ግዴታውን በሚጠይቅባቸው ተቋማት ላይ ጣልቃ መግባታቹ ለምን አስፈለገ ጣልቃ በመግባትስ አሳካነው የምትሉት ወይም ፈተነዋል የምትሉት ችግር አለ⁉️
📌 3 ተኛ የደህንነት ችግርና ስጋት እዲሁም የንብረት መዘረፍ ላጋጠማቸው ወድሞቻችን በድርጅቱ ተጠርተው ለተነጠቁት ተሽከርካሪ ምን የመተካት የተሰራ ስራ አለ ወይስ እዲሁ በማወናበድ ብቻ እደ ከዚህ ቀደሙ ልታልፉት ነው ወደፊትም አሽከርካሪውን ⁉️
📌4 ተኛ የኑሮ ውድነቱን ያላገናዘበ የዋጋ ተመንና የአዲስ ተሽከርካሪ ዎች ያለቅጥ ምዝገባ አሽከርካሪውም በ አንፃሩ ያለቅጥ ወደገበያው እየመጡ ያሉ ድርጅቶችን ለመቀበል በር የሚከፍት አይደለም ትላላቹ ይህ ማለት መተማመን ማጣትንና አብሮ እረጅም ርቀት ላለ መጓዝ ምክኒያት አይሆንም ብላቹ ታምናላቹ⁉️
📌5ተኛ አሁን ላይ ውጤታማ ነን ብላቹ ታስባላቹ⁉️
ሔኖክ $
® ኮድ 3

ሰሚሬ
ከድርጅቱ ነባር ባህሪ አኳያ መደስኮሪያ ዎቹን ማመቻቺያ ይመስለኛል
☝️ 1 ትክክል ከላይ እደተባለው የዘድሮው የስራ ድርቀት ስላለባቸው አሽከርካሪውን አዲስ ውል ማስፈረም እደሚፈልጉ አውቃለው ሆኖም ያላቸውን ብር በ አስገዳጅ ውል የግብር ብድር በዝቅተኛ ወለድ በማለት አሊያም ከወለድ ነፃ ለአሰራር እዲመቸን ይህንን ውል ፈርም የምትል የተሽሞነሞነች በማር የተለወሰች ሴራ ትመጣ ይሆናል😉
2 ተኛ የገደመች የ ሰርቪስ ቻርጅ 10% ኮምሽንም ግብርም የማይቆረጥበትን ወደ 15% አሳድገናል 😉
3 ተኛ ሳትከራተቱ መረጃቹን ለ ገቢዮች ሰተናል😝🙈 ይሄኔ በ ኮድ 2 የሰራሽ ጨዋታው በስልክ ይሆናል ሂሳቡ ተሰርቶ✊‼️
4 ተኛ 10%እናካትታለን የ ሰርቪስ ቻርጁን ነገር ግን የዋጋ ማሻሸያ አናደርግም ትባል ይሆናል
5 ተኛ የኮምሽን ሳንቆርጥ ነበር አምና የሰጠነው ዘድሮ ቀንሰን እንልካለን 😂😉
6 የኛ ማስፈራሪያ በ ኮድ 3 ✊‼️ በመስራትክ ከስራ ትሰረዛለክ፣መንግስት አጣርቶ እዲህ እና እዲህ ሊያደርግ ይችላል ምናምን ይዘረዝርልካል ....😏
7 ተኛ ራይድ + ተጠቀሙ ስለ እግዜር ብላቹ🤲🤲🤲🧑🦰 ተ.በ.ላ.ን
ወዘተ እስኪ የሌሎቻቹን አስተያየት ወዲህ በሉ😋😋

ሰው ዬው ነው አሉ 3 ፀጉር ይዞ ፀጉር ቤት ገባ ፀጉር ቆራጩም
ምን ልቁረጦት ጌታዬ
ባለ 3 ፀጉር፦ፍሬዝ አርገው😳
ስራ ነው
ፀጉር ቆራጭ ፦ አሺ ማበጠር ጀመረ አንዷ ተነቀለች ደነገጠ<< ምን ላርገው ጋሼ>>
ባለ 3 ፀጉር፦ <<በቃ ያለውን ፍሬዝ አርገው>> እየተበሳጨ ቀጠለ ፀጉር ቆራጭ እደምንም አበጃጅቶ ሲጀርስ ሲያጥበው አዷ ወደቀች ከፎጣ ጋር 😳
አሁንም ደግጦ
ቆራጭ፦ ምን ላርገው
ባለ 3 ፀጉር ፦ እየተበሳጨ አንዳን ፍሪዝ አርጋት አለው 😳😜😁.
የዚህ ድርጅትም ትግል ይህን ይመስለኛል አንድ የቀረችውን እድል ሊያበላሻትና እደ ነበር ሳይሆን እደመላጣ ው ሰው ነበረ ብቻ እየተባለ መኖሩነው
የት ነክ አለ ተሳፍሪ 😜😝😂😜

ምን ሆነካል አንዲ🤔
አንዳንዴ መንግስትና መመሪያ ተግባራዊ ስደረግ እኛን በተለየ ሌጎዳነው ፣ለምን ተነካው ፣እዳነው የጣለብን ብሎ ማሰቡም ተገቡ አይደለም አይደለም ገና የ 9 ዓመት ታሪክ ያለው ህፃኑ የሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ቀርቶ ዛሬላይ የ አ.አ ገቢዮች ቢሮ ህግና መመሪያው ስለሚፈቅድለት የፕሮፐርቲ ታክስ እየጠየቀ ነው 🤷♂
አይደለም ዛሬ ትላንት በነበሩት መንግስታት ተፈፃሚ ሆኖ አይደለም ሰምተነው የማናውቀውን ማለት ነው ታዲያ ።
ቀጥሉ ላነሳከው ካላዋጣው መልሶ ወደቁርጥ ግብር ይወስደዋል⁉️ አዋ መብቱ ነው ይህንንም ለአሰራሬ አልተመቸኝም ካለ ጥናት አድርጎ የሚወስደው ይሆናል አንዳንዴ የገቢዮች መስሪያቤት ቢሮን ልክ አገሪትዋውስጥ እዳሉት እደቴሌኮምና ውሃልማት እዩት መረጃንና አዋጅን እዲሁም በህግ የተሰጠውን መብት ተጠቅሞ በተለያየ መንገድ ለምንግስት ያዋጣኛል ብሎ እደሚያስብ ድርጅት የተሻለውን ገቢ ለመሰብሰብ የተለያዩ አማራጮችን የሚጠቀም መሆኑን ልታምኑበት ይገባል ከዛ ባለፈ ግን የኛ ችግር በ ህጉ በሰረት ጥያቄ ያችን መረጃው ላይና የመረጃው ምንጭ የሆኑት ድርጅቶች ላይ ነው‼️
ድርጅቶቹ ደግሞ ይህ ቀይ መስመራቸው ነው ስለዚህ መንግስት (የገቢዮች መስሪያ ቤት) አተን የ ዓንድ አመት ከሚጠይቅ የ 9ዓመት እና የ 5 ዓመት የተሰበሰበ ነገር ግን ለ መንግስት ገቢ ያልተደረገን ብር አስቦ መቀበል ነው የሚበጀው ⁉️
ይህውልክ ደላላ የሚገዙት ፣መንግስትንም ሆነ እኔላይ መግለጫ የሚያወጡት ፣አሁን ላይ አንድነትን እደ ኮድ 3 እዳይመጣ ከኛ በላይ ለማፍረስ የሚሰሩት ጠንካራ ሆነን እዲህ ያሉ መሰረታዊ ችግሮችን አጉልተን እዳናወጣና እዳናሳይ ነው 🤷♂‼️
ሌላ ምንም ምክኒያታውነት የለውም ።
በተረፈ ግን ትንሽ ሴራ ቀመስ መፅሃፍትን እጋብዝካላው ብዙ ጊዜ የዋህነት እያየሁብክ ስለሆነ አሳብን ከ ዕርህሱ መልስ ነው የምታየው እደዛ አይሆንም ጠቅለል አርገክ ካየከው ቡሀላ ጥያቄክን ለተጠያቂው ከመሰንዘርክ በፊት ምናልባትም መልሱን እራስክ ጋር ታገኘው ይሆናል እና ይህን መንገድ ብትጠቀም መልካም ነው🙏‼️
ሁሌም ግን ስለምትጠይቅና ሃሳብ የመስጠት ምክኒያታችን በመሆንክ ክብር አለኝ🙏✊‼️

ትላንት ምሽት በቀን 02/06/2015 ከምሽቱ 4፡25-4:45 አካባቢ።
መነሻውን መገናኛ ቤተ ልሄም ፕላዛ እድርጎ
በራይድ ድርጅት ጥሪን ተቀብሎ በመስራት ላይ እያለ ኮድ 3 B01824 ቪትዝ ፈዛዛ ሰማያዊ(ላይት ብሉ) መኪና ገርጂ ሮባ ሲደርሱ ሹፌሩን በጥይት መተው ስለወሰዱበን በአካባቢያችሁ ያያቹ የኮድ 3 አሽከርካሪዎች እና ባለንብሩቶ በሙሉ እዲሁም መላው ማህበረሰብ ክፍል እዲተባበረን ስንል እጠይቃለን
+251913105261
+251912761062
እና አጠራጣሪ እዲሁም የተጠቀሰውን ወይም ታርጋ ፈቶ የቆመ
መኪና ካያቹ ለአቅራቢያዎ ላለ የፖሊስ አካል እዲያሳውቁልን ስንል የዘውትር ትብብራቹን እጠይቃለን
ኮድ 3 ሜ/ት/አ/ባ/ማህበር
https://t.me/code3drivers
ወደ ተለያዩ ገፆች ያጋሩልን 🙏