ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
😁 ካያቹ ብሃላ አይመለከተንም እስክታዩ ግን እዳትሞቱ 🙏
አደራ ይህ የኮድ 3 መልክት አይደለም 😉
ሁሌም ጥንቃቄ ሁሌም ከአደጋ ነፃ ቀን መምራት
Forwarded from Henok $
በዲጅታል ክፍያ የትራንስፖርት ዘርፊን የሚለው ሃሳብን ለድርጅት ማወናበጃ ሳይሆን የአገሪትዋን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማለት ነው የመፅሃፉን ገፅ አይቶ ውስጡን ለመገመት መሞከር የውርደት ውርደት ነው ይሄ ድርጅቱንም ትዝብት ውስጥ ይከተዋል ‼️
በሰለጠነው አለም ሰዎች ከገዘብ ንክኪ ነፃ የሆነ መገዶችን እየተከተሉ ነው የኛም ሃገር የ 21 ክፍለዘመን አዱ አካል እደመሆንዋ ይህንን አይነት ስርሃትን መከተሏ ግዴታም የሚጠበቅም ነው ።
ይህም የሚሆነው በ ካርድ ፣በኦላይን ክፍያ ፣ ይካሄዳል ይህ መሆኑ ለመንግስት የወረቀት ህትመትን ሲቀንስለት ለዜጎች ደግሞ ከስርቆትና ከመጭበርበር ይታደጋቸዋል ማለት ነው
ስለዚህ ይህ የዲጅታል ክፍያ ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጣለት ሲሆን ለ ድርጅቶች መጣባቸው የሚሆን ይመስለኛል እዴት ካላቹኝ
1ኛ መንግስት የዲጂታል ግብይትን ወደ ህዝቡ ሲያወርድ የራሱን የታክስ አሰባሰብም በዛው ልክ ያዘምናል ይህ ስሆን ደግሞ ማለት አሽከርካሪው ከገዘብ ነፃ የሆነ ግንኙነት እደመፈፀሙ የ አገልግሎት ታክስን ከማህበረሰቡ ሊሰበስብበት የሚችልበት መገድ ቢኖር ከሚሰራው ስራ ክፍያላይ ተጨማሪ ተደርጎ እስካልተሰበሰበ ድረስ ተገቢ ስለማይሆን ድርጅቶች ሳይወዱ በግድ ይገደዳሉ ማለት ነው ‼️
2 ተኛ ድርጅቶች የኮርፖሬት ስራን ለታክስ ስወራ አመቻችተው መጠቀማቸውን በ አሽከርካሪው በጥሪና በ አፕ ለሚመጡትን ስራ ያልሰበሰበውን እዲከፍል በማድረግ የማይቀጥልበት ደረጃላይ ይደርሳል ማለት ነው‼️
3 መንግስት 10%ቲ.ኦ.ቲን በድርጅት አፖች ላይ ማካተትን ከመስራቱ በፊት የዘርፊ ዋነኛ ተዋናይ የሆነውን የ ኮድ 3 ባለንብረቱ ማወያየትና መንግስትና ድርጅቶች በ ተስማሙበት ወቅቱን የኑሮግዥፈቱን እዲሁም ተመጣጣኝ የ አገልግሎት ክፍያን ያማከለ ሒሳብ አስቀድመው ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ይህን ጊዜ የድርክት ውድድር የሚሆነው እርስ በእርስ በሚሰጡት ማትጊያ (ኢንሴቲሺ)ለአሽለርካሪው በሚያደርጉት ብልጫ ይሆናል ማለት ነው ።
ይህን የመሳሰሉ ጥቅምና እድሎችን ይዞ ለሚመጣ የዲጅታል ግብይት ታዲያ እኳን በሰላም መጣክ እኛ ኮድ 3 ቶች ስንል ድርጅቶች የራሳቸውን ይበሉ ነው መልሴ‼️🙏
የ ኮድ 3 ስራ‼️ይቀጥላል💪

ሖኖክ $‼️
®ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ይህው ነው
እውነትክ ይህው ነው
ህይወቴ 🤷‍♂

የኮድ 3 ስራ‼️ ይቀጥላል👌🫡
Forwarded from Henok $
🙏🙏🙏 ይህንን ካልኩይ ዘንድ አንድ ነገር ልጨምርላቹ ብዙ ጊዜ የኮድ 3 አሽከርካሪ ተሳፍሪ ጭኖ ጉዞ በሚያደርግበት ወቅት ባልሆኑ ሃሳቦች ውስጥ ተጠምዶና በቃ ባበቃልኝ ስሜትና በተስፍ መቁረጥ ውስጥ ነው የምትሄዱትይሄ ለምን ይሆናል 🙏
እዚህ ገፅ ላይ ያላቹና ይሄ መልክት በዚህም ሆነ በሌላ ጊዜ ይህ ፁሁፍ የሚደርሳቹ ወድሞቼ የናተ የህይወት ምእራፍ ጅማሮ እንጂ ፍፃሜው በናተ የተሻለ ጥረት ነው የሚወሰነው ።
ዛሬ በድርጅቶች ተፅህኖም ውስጥ ሆናቹ ይህን ስራ ሰራቹ እንጂ የነገ የናተነት ድምዳሜ ይሄነው ማለት አይደለም ‼️
ዛሬ አልሞላልክም ማለት ነገ ጎሎብካል ማለት አይደለም ምንም ጊዜ ይህን ስራ ስትሰሩት ዛሬ ላይ ያልሆነላቹ ነገር ግን ነገ ስለምታሳኩት ትልቁ ህልማቹ አስቡ ልክ የስልካቹ እስክሬን ላይ የድርጅት አፕ እደምታረጉት ሁሉ የመኪናቹ ዳሽ ቦርድ ላይ ህልማቹን ፣ነገ ልትደርሱበት ያሰባቹትን ህልማቹን ከፊት ለፊት አድርጉት ‼️ ይሄኔ ለሚመራቹ ድርጅት ሳይሆን ለምትመሩለት ህልማቹ ትገዛላቹ ስራውንም ከመጥላት ይልቅ ወደ ህልማቹ የሚያቀርባቹ ድልድይ እንጂ ገደል ሆኖ አይታያቹም የሰው ልጅ ደግሞ የራሱን ህልም እደሚያሳካ ካመነ ለሌሎች ሰዎች ህይወት መቃናት ይለፍል ያን ጊዜ ሰው መሆንክ እና የሰዎች ህመም የሚያምክ ህልምክን ማሳካት የምትችል ሰው የሆንክ ሰው መሆንክን ታረጋግጣለክ ማለት ነው‼️
እዚህች ምድር ላይ ያለምክኒያት የተፈጠረም ያለምክኒያት የሚያልፍም የለም ‼️
እናም እላቹሃለው እናተ ያለብዙ ሃላፊነትና ስኬት ባለቤቶች ናቹ 😁 እና ፈገግ ብላቹ ስሩ 🙏 ወድማቹ

ሔኖክ $
®ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ቀላል በሰአቱ የነበሩት ልጆች ያስታውሳሉ 😁
ቢኑ አንዳንዴ ትግል እና የማታገል ስልት የሚል ስልጠና ለምድረ ደላላና ድርጅቶች ልስጣቸው እዴ እላለው ትንሽ ነገር ሲነካኩ ያለመሰልቸት ስንመልስ ብዙ ሰዎችን ጠካራ ወታደር የምናረግበትን እድል እየሰጡን እደሆነ አይገባቸውም ‼️
አንድ ሰው ከባልጀራው ጋር በአንድ በርሀ ሲሄዱ አንድ ጊንጥ ከጉርጓድ መውጣት ተቸግሮ ያጋጥማቸዋል ሰውየው ሊረዳው ጊጡን ቢማክር ሊያጠቃው ይሞክራል አሁንም ቢምክር እደዛው ይሆንበታል ባልጅራውም እዲተው ቢነግረው ሊቀበለው አልቻለም
ጊጡን ከጉርጋዱ ሲያወጣው ሰውየእን ተተናኮለው ባየጊዜ ወዳጁ"" ለምን ይህን አረክ ሊነድፍክ ነበር እኮ >>ቢለው
ሰውዬው ጊንጥ ልትረዳው ብትሞክርም ባትሞክርም መናደፍ የባህሪው ስራው ነው የኔ ባህሪደግሞ እርሱን ከጉርጓዱ ማውጣትና በሰላም እዲሄድ ማድረግ ነው አለው ይባላል 🙏‼️
ቢኑ የኔም ነገር እዲሁ ነው እነሱን ከ ድርጅት ከደላላነት ገርጓድ ውስጥ ማውጣት የኔ ባህሪ ነው የነሱ ደግሞ መናደፍ 🤷‍♂‼️
ድርጅቶች፣ደላሎች ፣አስካሪሶች ለምን ጠሉኝ ለምን መርዝ ይረጫሉ ብዬ አልልም ምክኒያቱም እኔ የሚያስጨንቀኝ እነሱ ተመሳስለው የገቡበት የአሽከርካሪነትና የባለ ንብረት ባህሪ እስከተላበሱ ድረስ ከጉድጓዱ አውጥቶ በሰላም እዲሄዱ ማድረግ የኔ ባህሪነው ስለዚህም ሁልጊዜም ሊነደፍና ሊጠቃ የሚችለው ሌሎችን ልታደግ የሚለው ነው‼️
ጅብማ ድሮም ጅብ ነው የሞተ ካገኘ ወይም የበከተ እስኪያልቅ እያናፊና እያፍሸከ መብላት ነው 😉😜‼️
ከታሪኩ ብዙዎቻቹ እደምትማሩና በጥቂቱም ቢሆን ዘርፊን እደምትማሩበት በማመን ነው🙏 መልካም ቀን ለሁላቹም‼️
የኮድ 3 ስራ ‼️ ይቀጥላል
‼️
Forwarded from Henok $
ቲክቶክ አውርዳቹ መስማት ላልቻላቹ የልጅቷ ሃሳብ ይህ ነው ‼️
የኮድ 3 ‼️ የደረሰበትን ከፍታም ያሳያል 3 ሰዓት ጠርታ 5 ሰዓት ከመጣላት ስለ ተግባራዊነቱ የሚሰሩ በርካቶች ናቸው በዚህም ኮርተናል 👌‼️
2 ማሞ ለመሄድ በ ቀለበት መሄድ እየተቻለ በጉተራ መምጣት ግዴታ ሊሆን አይችልም ምክኒያቱም ጥሪው መዳረሻው ሁለት አይደለም በዛላይ ማንም አሽከርካሪ አጭር ብቻ እደሚሰራ ይታወቃል አንድ ሰው አጭር ጥሪ አድርጎ ከተማሙሉ ዞሮ በጅርባ ልግባ ቢል እሺ ልንል ነው‼️
የኮድ 3 ስራ ይቀጥላል
‼️
Forwarded from Henok $
የዘርፊን ግላዊ እይታዬና አስተያየት
የኮድ 3 ስራ‼️ ይቀጥላል‼️
Forwarded from Henok $
የኮድ 2 ጉዳይን እና የኮድ 3 ተሽከርካሪ ቀጣይ የግብር ወቅት ምን ይጠበቃ በሚሉ ጉዳዬች ላይ ከሳምንት። ብሃላ በደንብ ተዘጋጅተን እና መረጃ አደራጅተን የምንወያይበት ይሆናል እስከዛው ግን ሜስም ሆነ ቤኪ ያነሱት ሃሳብ ቢያስማማኝም እደ ህግ ግን በእገወጥ ድርጊት ላይ ይሄ ቢሆንና ይሄ ይሆናል ብሎ ማለት ትርጉም የለውም ህገወጥ ድርጊትን የሚቀጣ የህግ መአቀፍና ህግ ስላለ በዛ መልኩ የሚዳኝ ይሆናል እኳን ኮድ 2 ቀርቶ ለደላላና ለድርጅትም አደብ የሚያስገዛ ህግና መመሪያ አለ የኛ ድርሻ ህግና ስርሃቱን ለይቶ በመረጃና በማስረጃ ላይ መሰረት ያደረገ ጥያቄን መጠየቅና ተጠያቂነት እዲሰፍን ማቅረብ ነው ይህ ደግሞ 100% መናገር የምችለው ይመጣልም ይሆናል‼️
Forwarded from Henok $
ጆኒያ ዩሀንስ
እቁቤ የሱፍ
ጠላና ጠና
እዲሁም የ 4 ድርጅት ባላክሲዮኖች
ወይም የድርጅት አላፊዎች ‼️
ይሄ የመጨረሻው የእስትፍስ ጊዜ ያቹ እደሆነ አውቃለው ከገቢዮች ቢሮ እዲሁም ሃምሌ መጨረሻው አሽከርካሪዎችን አንቅተን የታደግንበት ለናተ ደግሞ በውሸት ያለመቀጠል ተስፍቹን ያያቹበት ከመሆኑ አኳያ ከዚህም በላይ ልታደርጉ እደምትችሉ ባውቅም ጉዳዩን ከ ኮድ 3 የመብት፣የደህንነትና፣የጥቅም ጥያቄ ውጪ ከሆነ ነገሩን ከደላላ ነት አውጥቼ በየግላቹ ነገሮችን ለመቀበል ዝግጁ ሁኑ‼️
በርካቶቻቹም በደንብ እደምታውቁኝ እርግጠኛ ስለሆንኩ ቆም ብላቹ እደምታስቡ 1 እድል ይኖራቹሃል‼️
ሄኖክ $
ከ ኮድ
3
Forwarded from Henok $
ሃይ ጃክ ሁሌ ምን እደሚገርመኝ ታውቃለክ የሚሞት ነገር ምንጊዜም በስተመጨረሻ ይፈራገጣል ‼️
ድርጅት ይፈራገጣል‼️
ደላላ ይፈራገጣል ‼️
እቁብ ሰብሳቢ ይፈራገጣል‼️
አክሲዮን ይፈራገጣል ‼️
ታዲያ ይህ የመጨረሻው ጊዜ ያቸው ነውና ሁሉኑም አድርገው ይጨርሱ በቅርቡ የግብርንም የ ኮድ 2 መጨረሻ እዲሁም የድርጅቶች መፃሂ እድልን ሁሉ
የምናይበትና የምን ፈትሽበት ይሆናል ሁሉም ዝግጁ ሆኖ ሀምሌን ምን ማድረግ እዳለበትና ምን ምን አሟልቶ መሄድ እዳለበት በደንብ የማንቃት እና የማስገንዘብ ስራን እሰራለን ይህ የሁሉም ሰው ድርሻ ነው አዳዲስ አባላትንና የሚመለከታቸውን ሰዎች ብቻ አሽከርካሪና ባለንብረቱን እዲቀላቀልና በቂ ግንዛቤ እዲያገኝ በማድረግ ይህን ደላላና ሰርጎ ገብ በፍጣን ፅዳት እዳይታወኩ በማድረጉ ደግሞ እኛ የምንሰራ ይሆናል ‼️
ይህንን ያክል ጊዜ ቮይስንም ፀጥ ያደረግንበት አዲስ አሰራርንና እዚህ ላይ በአጉል ትርክት መጫጫትን መፍጠር የሚፈልጉ አንዳንድ ደላሎች ለነገ ውጥናቸው ቀብድ ማስቀመጣቸውን እድታስተውሉት በማሰብ ነው ።
በሃሳብ ልእልናና የበላይነት የምናምን ሰዎች መሆናችንን ማሳየትም ሃሳባችንም ምድነው የሚለውንም ማወቅ ስለሚገባቹ ስለነበረም ጭምር ነበር ይህንን ሁሉ ካለፍን ወዲህ አሁን ደግሞ በቀጣይ የበርካታ ወድምና እህቶቻችንን ህይወት እና ንብረት መታደግ ብዙ ስራ አለብንና እንቀጥላለን በብዙ በጠካራ አዳዲስ አቅም የምንመለስ ይሆናል ስለዚህ በርቱልን‼️

ሔኖክ $
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እኔ የምላቹ ራይድ ድርጅት ኮድ 3 ያመጣውን ውጤት የ ራይድ ድርጅት ጥረት አድርጎ ለማቅረብ ያሳየውን ጥረት ሳስተውለው ምን ያክል የጠቅላይነትና እደ ጣሊያን በኔ በኩል ካልሆነ የሚል አባዜ በየለቱ ይታይበታል ለዚህም ይህን በለቀቅን ሳምንት እግር በእግር እየተከተለ የኛን ጥረትና መረጃ በድርጅቱ የተገኘ አድርጎ ለማቅረብ ያሳየው ጥረት ያሳዝነኛል ድእጀቱ የሴራ ፖለቲካውን ትቶ የስራ ፖለቲካውን ቢያጧጡፍ አይሻልም ይህንን የሚመክረውና የሚነግረው ማጣቱ ደግሞ የድርጅቱን ድክመትና ቅለት ያሳያል ።
በተለይ በራሷ ፎቶና በሷ የሚቀርብ አድርጎ ማቅረቡ ምን ያክል አሽከርካሪን የምትጠላና የምትጠየፍ ግለሰብን በዚህ ደረጃ ምን ያክል የድርጅቱን ውድቀጥ ለመታደግ ጥረት ላይ መሯሯጥ ላይ እዳሉ ያሳያል ብቻ ግን
በስተመጨረሻም መፈራገጡ በርትቷል‼️
ኮድ 3 ስራ‼️ ይቀጥላል
Forwarded from Henok $
እንግዲህ በ 5 ቀናት ልዩነት ለመረጃዎች ቅርብና እውነተኛ መረጃ ይዘን እደምንራመድ ለደላላና ለድርጅት ጭንቀት መሆናቹን እያያቹት ‼️
የ ኮድ 3 ስራ ‼️ ይቀጥላል
‼️
Forwarded from Henok $
ከሚከፈል ዋጋ ጅርባ ገዘብን ሳይሆን መስዋትነቱን መመልከት ቤተሰባዊነት ሲሆን ጥቅምን አስቦ መጠበቅ ህፃንነት 👧 ነው ‼️
🧑‍🦰ታዲያ ለዘርፊ ቀደምትነን ማለትና⁉️
🐎ከፍተኛውን ድርሻ የያዝነው እኛነን⁉️
ማለቱ ምኑ ላይ ነው
🤔⁉️
የኮድ 3 ስራ‼️ ይቀጥላል‼️
ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እኛ የሚታየን ☝️ ይሄ ሲሆን ድርጅቶች ደግሞ አተን ሃምሌ ላይ የሚያዩት እይታ ነውና ዛሬን ቆም ብለክ አስብ‼️